Get Mystery Box with random crypto!

ETHIO ARSENAL

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_arsenal — ETHIO ARSENAL
ርዕሶች ከሰርጥ:
Epl
Size
Northlondonderby
የሰርጥ አድራሻ: @ethio_arsenal
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 279.53K
የሰርጥ መግለጫ

–The Best Arsenal Football Club Telegram Channel in Ethiopia.
–በኢትዮጵያ ትልቁ የአርሰናል ቴሌግራም ቻናል ነው። ስለ አርሰናል አዳዲስና ትኩስ መረጃዎች የዝውውር ፣ ዜናዎች ፣ኃይላይቶች፣ቪዲዬች፣ ትንታኔ በቀጥታ ያገኛሉ። ____________________
📥 ለማስታወቂያ ስራ : @Mex_classic

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 8

2024-04-11 20:38:48
አርሰናል የዝዉዉር እቅዱን ሊቀይር ይችላል

ካይ ሀቨርትዝ በ9 ቁጥር ቦታ ላይ እያሳየ ያለዉ ብቃት አርሰናል በክረምቱ ትልቅ አጥቂ የማስፈረም እቅዳቸዉን ሊያስቀይር ይችላል

ነገርግን አሁንም የ9 ቁጥር ተጨዋች ማስፈረማቸዉን ሙሉለሙሉ ይተዉታል ማለት አይደለም ትልቅ ገንዘብ ማያስወጣና በአርቴታ ሚበለፅግ ወጣት ተጨዋች ለማምጣት ሊወስኑ ይችላሉ::

[johncrossmirror]

SHARE @ETHIO_ARSENA
25.7K views shu jr , edited  17:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-11 20:15:51
የሚያማምሩ ሙሉ ቱታዎችን አቅርበናል

ለልጅ ፣ ለአዋቂ ፣ ለህፃናት በሁሉም ዕድሜ ክልል ለሚገኙ

ከናንተ የሚጠበቀው ከለር እና Size ምርጫችሁን መርጦ ማዘዝ ነው Delivery ስላለን ያሉበት ድረስ እናደርሳለን

በ @Yab_Sell ያናግሩን

ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይቀላቀሉ @Ethio_Shops1
26.6K viewsLeul Salem, 17:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-11 19:57:08
አንድ ቻናል ልናስተዋቅቃችሁ ወደድን !
ድሬዳዋ ላይ ካሉት የጫማ አቅራቢዎ አንዱ የሆነዉን #ሙራድ ⒷⓇⒶⓃⒹ  ይወዳጁ
የ ሙራድ ብረድ  ቻናል ነው።
የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ

https://t.me/dradawi
https://t.me/dradawi
https://t.me/dradawi
https://t.me/dradawi
https://t.me/dradawi
https://t.me/dradawi
27.0K viewsሙራድ 0926563350, 16:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-11 18:27:27
•|| "በውስጡ ያለውን ብቃት ታዩታላችሁ" ሚኬል አርቴታ ስለ ኤሚል ስሚዝ ሮው !

"100% የዕቅዴ አካል ነው። ስሚዝ ውስጥ ያለውን ብቃት ሙሉ ለሙሉ ዝግጁ ሲሆን ታዩታላችሁ"

"SHARE". @ETHIO_ARSENAL
30.8K views𝐇𝐚𝐟𝐢𝐳, 15:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-11 17:59:46
የአርሰናል ቀጣዮቹ አምስት ጨዋታዎች!

√ አስቶን ቪላ
√ ባየር ሙኒክ
√ ወልቭስ
√ ቼልሲ
√ ቶተንሀም

ስንት ነጥብ ምንሰበስብ ይመስላችዋል?

SHARE @ETHIO_ARSENAL
31.5K viewsEʟᴀ Sᴀᴋᴀ, edited  14:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-11 16:21:04
ከአንድ የክለባችን ደጋፊ የተላከ !

ይህ ሰዉ ማነዉ? ምንድነዉ? ሰዉ ነዉ መንፈስ? ማንም ስለሱ መረጃዉ የሌለዉስ ለምንድነዉ? የአርስናል Home ጌሞች ላይ ሳይኖር away ጌሞች ላይ ግን ሁሌም ከቲቪ ስክሪናችን ላይ የማይጠፋዉ ለምንድነዉ? በየጨዋታዉስ ፊትለፊት ከጎል ጀርባ ለመቀመጥ የሚያስችል ትኬትንስ ከየት ነዉ የሚያገኘዉ? ሁልጊዜም ይቺን ተመሳሳይ አለባበስ የሚለብሰዉስ ለምንድነዉ?

እኚህ ጥያቄዎች ሁልጊዜም የአርስናልን ከሜዳ ዉጪ ጨዋታዎች ሳይ ራሴን የምጠይቃቸዉ ጥያቄዎች ናቸዉ። እስካሁን መልስ እንዳጣዉላቸዉ አለሁ።

The man the myth the legend

SHARE @ETHIO_ARSENAL
34.2K viewsEʟᴀ Sᴀᴋᴀ, 13:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-11 16:08:37
•|| እነዚህ የ አርሰናል ቲሸርቶች እንዳያመልጣችሁ

Price - 700
- Free delivery in Addis Ababa

=> ክፍለ ሀገር ላለ በፖስታ እንልካለን [የመላኪያ ዋጋ ያስጨምራል]

Order => @hafiz_go
32.4K views𝐇𝐚𝐟𝐢𝐳, 13:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-09 16:10:07
ያሲን app ተጠቃሚ ናችው በየጊዜው እየቆመ ያስቸግራችኃል ከዚህ በኋላ ግን Update በሆነው አዲሱ ያሲን ከበፊቱ በተሻለ በትንሽ ኮኔክሽን ይመልከቱ ።
ለiphone ስልክ እና ለpc የሚሆነም ነገር አግኝተናል
አፑን በዲሽ እና ቴክ ቻናላችን ለቀነዋል  ይመልከቱ

https://t.me/+AOo4MkcmsxE1NjE8
14.5K viewsUMER ኡመር, 13:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-09 15:40:44
ኦዴጋርድ እና ጎሬዝስካ በዚ ሲዝን ያላቸው ቁጥራዊ መረጃ !

[WHOSCORED]

SHARE @ETHIO_ARSENAL
17.5K viewsᴋᴀʟᴜ 27 , 12:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-09 14:56:57
" ሳሊባ የማደንቀው ተከላካይ ነው"

ፈረንሳዊው የባየርሙኒክ ተከላካይ ዳዮት ኡፖሜኮኖ ሳሊባ ምርጥ ተከላካይ እንደሆነ ገልጿል።

" ከአርሰናል ጋር ትልቅ ጨዋታ አለብን ፤ ጨዋታውን ለማሸነፍ እንሞክራለን ፤ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታ ወሳኝነት አለው።"

" ከአርሰናል ውስጥ ሳሊባን በጣም አደንቀዋል ፤ ከዕድሜው በላይ የሚያስብ እና ብልጥ ተከላካይ ነው ፤ በሊጉ እሱን አታሎ ያለፈ ተጫዋች ያዩ አይመስለኝም ፤ እናም እኔ ከእሱ የተማርኳቸው ነገሮች አሉ ፤ በነገው ጨዋታ ላይ ሳሊባን አልፎ ጎል ማስቆጠር የእኛ ትልቁ ፈተና ነው።" ሲል ተናግሯል ።

SHARE"  @ETHIO_ARSENAL
21.1K viewsB€N, 11:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ