Get Mystery Box with random crypto!

ከአንድ የክለባችን ደጋፊ የተላከ ! ይህ ሰዉ ማነዉ? ምንድነዉ? ሰዉ ነዉ መንፈስ? ማንም ስለሱ | ETHIO ARSENAL

ከአንድ የክለባችን ደጋፊ የተላከ !

ይህ ሰዉ ማነዉ? ምንድነዉ? ሰዉ ነዉ መንፈስ? ማንም ስለሱ መረጃዉ የሌለዉስ ለምንድነዉ? የአርስናል Home ጌሞች ላይ ሳይኖር away ጌሞች ላይ ግን ሁሌም ከቲቪ ስክሪናችን ላይ የማይጠፋዉ ለምንድነዉ? በየጨዋታዉስ ፊትለፊት ከጎል ጀርባ ለመቀመጥ የሚያስችል ትኬትንስ ከየት ነዉ የሚያገኘዉ? ሁልጊዜም ይቺን ተመሳሳይ አለባበስ የሚለብሰዉስ ለምንድነዉ?

እኚህ ጥያቄዎች ሁልጊዜም የአርስናልን ከሜዳ ዉጪ ጨዋታዎች ሳይ ራሴን የምጠይቃቸዉ ጥያቄዎች ናቸዉ። እስካሁን መልስ እንዳጣዉላቸዉ አለሁ።

The man the myth the legend

SHARE @ETHIO_ARSENAL