Get Mystery Box with random crypto!

ETHIO ARSENAL

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_arsenal — ETHIO ARSENAL
ርዕሶች ከሰርጥ:
Epl
Size
Northlondonderby
የሰርጥ አድራሻ: @ethio_arsenal
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 279.53K
የሰርጥ መግለጫ

–The Best Arsenal Football Club Telegram Channel in Ethiopia.
–በኢትዮጵያ ትልቁ የአርሰናል ቴሌግራም ቻናል ነው። ስለ አርሰናል አዳዲስና ትኩስ መረጃዎች የዝውውር ፣ ዜናዎች ፣ኃይላይቶች፣ቪዲዬች፣ ትንታኔ በቀጥታ ያገኛሉ። ____________________
📥 ለማስታወቂያ ስራ : @Mex_classic

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2024-04-20 23:38:14
የጨዋታዉ ሙሉ ቁጥራዊ መረጃ

SHARE'' @ETHIO_ARSENAL
17.0K views shu jr , edited  20:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-20 23:36:32
13ተኛ ክሊን ሽት በሊጉ ለራያ

የወርቅ ጓንት ...LOADING

SHARE @ETHIO_ARSENAL
17.5K viewsᴋᴀʟᴜ 27 , 20:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-20 23:35:35
ዴክላን ራይስ አርሰናልን ከተቀላቀለ ጀምሮ በ9 ጨዋታዎች ላይ የጨዋታዉ ኮከብ ተብሎ ተመርጧል::

SHARE'' @ETHIO_ARSENAL
17.9K views shu jr , 20:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-18 19:21:35
ሚኬል አርቴታ :-

"ተጫዋቾችን የቻሉትን ሲሞክሩ ተመልክቻለው ጥሩ እድል ለመፍጠር በቂ አልነበርንም ይህ እውነት ነው።"

SHARE'' @ETHIO_ARSENAL
12.6K viewsEʟᴀ Sᴀᴋᴀ, edited  16:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-18 19:05:55
አርሰናል በዘንድሮ ቻምፒዮስ ሊግ በመሳተፋ £79 ሚሊየን ትርፍ ማግኘት ችሏል ይህን ተከትሎ የክለቡ ትርፍ ወደ £92.5 ሚሊየን ጨምሯል::

SHARE'' @ETHIO_ARSENAL
14.5K views shu jr , 16:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-18 18:57:14
የአርሰናል መልማዮች ቱርካዊዉን ተከላካይ ፌድሪ ካዲዮግሉን ለመልመል ወደ ቱርክ ተጉዘዋል::

[yagosabuncuoglu]

SHARE'' @ETHIO_ARSENAL
15.4K views shu jr , 15:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-18 18:18:12
ስታን ክሮንኬ እና ጆሽ ክሮንኬ ትናንት በአሊያንዝ ስታዲየም ተገኝተው ጨዋታውን ተከታትለዋል ።

ምን ይሉ ይሆን ከጨዋታው በኋላ ?

SHARE" @ETHIO_ARSENAL
18.1K viewsB€N, 15:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-18 18:03:10
ማርቲን ኦዴጋርድ ፦

" አንድ ላይ ጠንክረን መስራት መቀጠል አለብን ፤ ምክንያቱም ልዩ የሆነ ነገር ማድረግ እንችላለን ፤ በተሸነፍክ ቁጥር ተስፋ መቁረጥ የለብህም ፤ እንደገና መነሳት እና እጅለእጅ ተያይዘን እንቀጥላለን ፤ ዋንጫዎችን ማሸነፍ እንፈልጋለን ፤ ይህ የኛ ትልቁ ግባችን ነው።"

" ሁሉም ሰው ይህን ግብ ለማሳካት እየሰራ ይገኛል ፤ ዋናው ነገር እርስበርስ እየተደጋገፍን መስራት መቀጠል ላይ ነው።" ሲል ተናግሯል ።

SHARE"  @ETHIO_ARSENAL
19.0K viewsB€N, 15:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-18 18:01:39
በክራሽ ጨዋታዎች ላይ 25% ዕለታዊ የገንዘብ ተመላሽ እስከ 25,000 ብር
አሁኑኑ ይጫወቱ! t.betwinwins.net/Aviator
የአገልግሎት ውል: t.betwinwins.net/CrashTC
18.4K views15:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-18 17:29:55
አርሰናል ፣ ቼልሲ እና ማንቸስተር ዩናይትድ ቤንጃሚን ሴስኮን ለማስፈረም ፉክክር ውስጥ ገብተዋል ። [ NizaarKinsella ]

SHARE" @ETHIO_ARSENAL
20.3K viewsB€N, 14:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ