Get Mystery Box with random crypto!

ማርቲን ኦዴጋርድ ፦ ' አንድ ላይ ጠንክረን መስራት መቀጠል አለብን ፤ ምክንያቱም ልዩ የሆነ ነገ | ETHIO ARSENAL

ማርቲን ኦዴጋርድ ፦

" አንድ ላይ ጠንክረን መስራት መቀጠል አለብን ፤ ምክንያቱም ልዩ የሆነ ነገር ማድረግ እንችላለን ፤ በተሸነፍክ ቁጥር ተስፋ መቁረጥ የለብህም ፤ እንደገና መነሳት እና እጅለእጅ ተያይዘን እንቀጥላለን ፤ ዋንጫዎችን ማሸነፍ እንፈልጋለን ፤ ይህ የኛ ትልቁ ግባችን ነው።"

" ሁሉም ሰው ይህን ግብ ለማሳካት እየሰራ ይገኛል ፤ ዋናው ነገር እርስበርስ እየተደጋገፍን መስራት መቀጠል ላይ ነው።" ሲል ተናግሯል ።

SHARE"  @ETHIO_ARSENAL