Get Mystery Box with random crypto!

ETHIO ARSENAL

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_arsenal — ETHIO ARSENAL
ርዕሶች ከሰርጥ:
Epl
Size
Northlondonderby
የሰርጥ አድራሻ: @ethio_arsenal
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 279.53K
የሰርጥ መግለጫ

–The Best Arsenal Football Club Telegram Channel in Ethiopia.
–በኢትዮጵያ ትልቁ የአርሰናል ቴሌግራም ቻናል ነው። ስለ አርሰናል አዳዲስና ትኩስ መረጃዎች የዝውውር ፣ ዜናዎች ፣ኃይላይቶች፣ቪዲዬች፣ ትንታኔ በቀጥታ ያገኛሉ። ____________________
📥 ለማስታወቂያ ስራ : @Mex_classic

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2024-04-23 06:26:18
እንዴት አደራቹ ?

መልካም ቀን ይሁንላቹ የመድፈኛው ቤተሰቦች !

SHARE @ETHIO_ARSENAL
14.6K viewsᴍᴇx ᴄʟᴀssɪᴄ, 03:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-23 06:06:47
ለስልካቹ ስክሪን ከቨር የሚሆኑ እንደዚህ ለየት ያሉ የአርሰናል ፎቶዎችን በዋልፔፐር ቻናላችን ማግኘት ይችላሉ

ARSENAL WALLPAPERS
15.2K viewsᴋᴀɪ ᴋᴀʟᴇʙ, edited  03:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-23 05:46:28
• አብዛኞቻችንን ያስማማል ብዬ ያወጣውት የዛሬው የአርሰናል ግምታዊ አሰላለፍ!

እናንተስ ማንን ትቀይራላችሁ

SHARE | @ETHIO_ARSENAL
15.6K viewsᴋᴀɪ ᴋᴀʟᴇʙ, edited  02:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-23 01:53:21
ካልሰማችሁ ቲምበር ለከ21 ዓመት ቡዳንችን ሮኬት የሆነ ጎል አስቆጥሯል ጎሉን በቪድዮቻናላችን ይመልከቱ

https://t.me/+jKJv04r_zytmNjZk
18.1K viewsᴋᴀɪ ᴋᴀʟᴇʙ, edited  22:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-23 01:45:46
ታክሂሮ ቶሚያሱ ነገ ከቼልሲ ጋር በለንደን ደርቢ ላለብን ጨዋታ ዝግጁ ነው ሲል ኤድዋርድ ሀገን ዘግቧል።

@ETHIO_ARSENAL
17.4K viewsᴋᴀɪ ᴋᴀʟᴇʙ, edited  22:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-23 01:33:18


የ29ኛ ሳምንት ተስተካካይ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ፦

➝  አርሰናል ከ ቼልሲ |  #EPL

የጨዋታ ዕለት፦ ዛሬ ማክሰኞ

የጨዋታ ሰዓት ፦ ማታ 04:00

የጨዋታ ሜዳ ፦ ኤምሬትስ

@ETHIO_ARSENAL
18.1K viewsᴋᴀɪ ᴋᴀʟᴇʙ, edited  22:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-23 00:31:14
ጋዜጠኞች ስለ ዊልሼር፦

ጃክ ለእንግሊዝ የዚያ ዘመን ኮከብ ተጨዋች መሆን ነበረበት። ጉዳቱ ከመንገዱ ባያደናቅፈው ጃክ ወደ ታላቅነት እየሄደ ነበር።

ምስሉ ከኢትዮ አርሰናል ኢንስታግራም ገፅ የተወሰደ ነው ተጨማሪ አዳዲስ ዜናዎችን ለማግኘት የኢንስታግራም ገፃችንን follow ያድርጉ!

ETHIO ARSENAL INSTAGRAM
18.5K viewsᴋᴀɪ ᴋᴀʟᴇʙ, edited  21:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-23 00:05:00
ኦዴጋርድ የኦዚል የጎል ዕድል ፈጠራ ደረጃ ላይ ለመድረስ ቀርቧል ሜሱት ኦዚል ካለው ቁጥር በጣም የራቀ ነው ነገር ግን ቀስ በቀስ ወደዛ ደረጃ እየተጠጋ ነው።

አሁን ከግምት ውስጥ ማስገባት ያለብን ወሳኝ ጉዳይ ማርቲ ኦዴጋርድ በዚህ የውድድር ዓመት በጥልቅ ወደውሀላ ተስቦ እየተጫወተ ነው፣ ስለዚህም የግብ ዕድል ፈጠራዎቹ ጥቂት ናቸው ነገር ግን ይህ እንደምናየው የጎል ዕድል ፈጠራውን ከማሻሻል አላገደውም።

ምስሉ ከኢትዮ አርሰናል ኢንስታግራም ገፅ የተወሰደ ነው ተጨማሪ አዳዲስ ዜናዎችን ለማግኘት የኢንስታግራም ገፃችንን follow ያድርጉ!

Edited by @kai_Kaleb

ETHIO ARSENAL INSTAGRAM
19.7K viewsᴋᴀɪ ᴋᴀʟᴇʙ, edited  21:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-22 22:36:57
አንዳንድ የአርሰናል ደጋፊውች ቲምበር ዛሬ ካሳየው እንቅስቃሴ አንፃር ነገ ቼልሲን በሚገጥመው የአርሰናል የቡድን ስብስብ ውስጥ እንዲካተት ፍላጎት እንዳላቸው ተዘግቧል ። [ Sport Bible ]

SHARE" @ETHIO_ARSENAL
26.1K viewsB€N, 19:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-22 22:15:00
ቲምበር ለ 45 ደቂቃ ተጫውቷል ከእረፍት በኋላ ተቀይሮ ወቷል።

SHARE @ETHIO_ARSENAL
28.1K viewsᴋᴀʟᴜ 27 , 19:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ