Get Mystery Box with random crypto!

ኦዴጋርድ የኦዚል የጎል ዕድል ፈጠራ ደረጃ ላይ ለመድረስ ቀርቧል ሜሱት ኦዚል ካለው ቁጥር በጣም የ | ETHIO ARSENAL

ኦዴጋርድ የኦዚል የጎል ዕድል ፈጠራ ደረጃ ላይ ለመድረስ ቀርቧል ሜሱት ኦዚል ካለው ቁጥር በጣም የራቀ ነው ነገር ግን ቀስ በቀስ ወደዛ ደረጃ እየተጠጋ ነው።

አሁን ከግምት ውስጥ ማስገባት ያለብን ወሳኝ ጉዳይ ማርቲ ኦዴጋርድ በዚህ የውድድር ዓመት በጥልቅ ወደውሀላ ተስቦ እየተጫወተ ነው፣ ስለዚህም የግብ ዕድል ፈጠራዎቹ ጥቂት ናቸው ነገር ግን ይህ እንደምናየው የጎል ዕድል ፈጠራውን ከማሻሻል አላገደውም።

ምስሉ ከኢትዮ አርሰናል ኢንስታግራም ገፅ የተወሰደ ነው ተጨማሪ አዳዲስ ዜናዎችን ለማግኘት የኢንስታግራም ገፃችንን follow ያድርጉ!

Edited by @kai_Kaleb

ETHIO ARSENAL INSTAGRAM