Get Mystery Box with random crypto!

' ሳሊባ የማደንቀው ተከላካይ ነው' ፈረንሳዊው የባየርሙኒክ ተከላካይ ዳዮት ኡፖሜኮኖ ሳሊባ ምርጥ | ETHIO ARSENAL

" ሳሊባ የማደንቀው ተከላካይ ነው"

ፈረንሳዊው የባየርሙኒክ ተከላካይ ዳዮት ኡፖሜኮኖ ሳሊባ ምርጥ ተከላካይ እንደሆነ ገልጿል።

" ከአርሰናል ጋር ትልቅ ጨዋታ አለብን ፤ ጨዋታውን ለማሸነፍ እንሞክራለን ፤ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታ ወሳኝነት አለው።"

" ከአርሰናል ውስጥ ሳሊባን በጣም አደንቀዋል ፤ ከዕድሜው በላይ የሚያስብ እና ብልጥ ተከላካይ ነው ፤ በሊጉ እሱን አታሎ ያለፈ ተጫዋች ያዩ አይመስለኝም ፤ እናም እኔ ከእሱ የተማርኳቸው ነገሮች አሉ ፤ በነገው ጨዋታ ላይ ሳሊባን አልፎ ጎል ማስቆጠር የእኛ ትልቁ ፈተና ነው።" ሲል ተናግሯል ።

SHARE"  @ETHIO_ARSENAL