Get Mystery Box with random crypto!

አርሰናል የዝዉዉር እቅዱን ሊቀይር ይችላል ካይ ሀቨርትዝ በ9 ቁጥር ቦታ ላይ እያሳየ ያለዉ ብቃት | ETHIO ARSENAL

አርሰናል የዝዉዉር እቅዱን ሊቀይር ይችላል

ካይ ሀቨርትዝ በ9 ቁጥር ቦታ ላይ እያሳየ ያለዉ ብቃት አርሰናል በክረምቱ ትልቅ አጥቂ የማስፈረም እቅዳቸዉን ሊያስቀይር ይችላል

ነገርግን አሁንም የ9 ቁጥር ተጨዋች ማስፈረማቸዉን ሙሉለሙሉ ይተዉታል ማለት አይደለም ትልቅ ገንዘብ ማያስወጣና በአርቴታ ሚበለፅግ ወጣት ተጨዋች ለማምጣት ሊወስኑ ይችላሉ::

[johncrossmirror]

SHARE @ETHIO_ARSENA