Get Mystery Box with random crypto!

|| አርሰናሎች የ19 አመቱን ወጣት አጥቂ ኢቫን ፈርጉሰንን ይወዱታል ። ነገር ቅድሚያ የሚሰጠው ከ | ETHIO ARSENAL

|| አርሰናሎች የ19 አመቱን ወጣት አጥቂ ኢቫን ፈርጉሰንን ይወዱታል ። ነገር ቅድሚያ የሚሰጠው ከሳካ እና ማርቲኔሊ ጋር ሊፎካከር የሚችል የክንፍ መስመር ተጫዋች የመሆን ዕድሉ ከፍተኛ ነው ። በተጨማሪም እንደ ዙቢሜንዲ አይነት ከራይስ ጋር በጥልቅ አማካይ ክፍል ውስጥ ለረጅም ጊዜ እንዲጣመሩ ይፈለጋል ። [ ጆን ክሮስ ]

"SHARE" . @ETHIO_ARSENAL