የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
285.16K
የሰርጥ መግለጫ
–The Best Arsenal Football Club Telegram Channel in Ethiopia.
–በኢትዮጵያ ትልቁ የአርሰናል ቴሌግራም ቻናል ነው። ስለ አርሰናል አዳዲስና ትኩስ መረጃዎች የዝውውር ፣ ዜናዎች ፣ኃይላይቶች፣ቪዲዬች፣ ትንታኔ በቀጥታ ያገኛሉ። ____________________
📥 ለማስታወቂያ ስራ : @Mex_classic
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
0
4 stars
0
3 stars
2
2 stars
1
1 stars
0
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 11
2024-04-18 17:29:55
አርሰናል ፣ ቼልሲ እና ማንቸስተር ዩናይትድ ቤንጃሚን ሴስኮን ለማስፈረም ፉክክር ውስጥ ገብተዋል ። [ NizaarKinsella ]
SHARE" @ETHIO_ARSENAL
20.3K viewsB€N, 14:29
2024-04-18 17:15:33
የ j.cole አነጋጋሪው አዲሱ አልበም ፣የሮፍናን አዲስ አልበም ፣ የ Future እና metro አዲስ አልበም ...... ሌሎችም ቆየት ሀገረኛ አልበሞችን ለማግኘት ይቀላቀሉ
https://t.me/+5QNL9CIKhtE1NmU8
https://t.me/+5QNL9CIKhtE1NmU8
20.7K viewsᴇʀᴍɪ ɢᴜɴɴᴇʀ, 14:15
2024-04-16 12:07:19
አርሰናል ቶማስ ፓርቴን ቢሸጠው ይሻላል ወይስ ቢያቆየው?
ቢያቆየው
ቢሸጠው
ባለው የጉዳት ሪከርድ ምክንያት ለኔ ቢሸጥ ይሻላል! እናንተስ?
@ETHIO_ARSENAL
12.9K viewsᴋᴀɪ ᴋᴀʟᴇʙ, edited 09:07
2024-04-16 12:00:19
በwhoscored መሰረት ከፍተኛ ሬቲንግ የተሰጣቸው ተጨዋቾች:
ቡካዮ ሳካ - 7.61
ፊል ፎደን - 7.47
ኮል ፓልመር - 7.44
The boy is
@ETHIO_ARSENAL
13.2K viewsᴋᴀɪ ᴋᴀʟᴇʙ, edited 09:00
2024-04-16 11:54:12
• አርተር ኦኮንኮ ሬክሳምን በback to back ወደ ከፍተኛ ሊግ እንዲያድ ከረዳ በውሃላ የሊግ ሁለት ምርጥ ግብ ጠባቂ በመባል ተመርጧል።
@ETHIO_ARSENAL
13.5K viewsᴋᴀɪ ᴋᴀʟᴇʙ, edited 08:54
2024-04-16 11:46:23
ያሲን ለቀጣይ ጨዋታዎች ዝግጁ ሆኗል
አዲሱ ያሲን አኘ ማስታወቂያ የሚባል ነገር የለውም ማጫዎቻ አይፈልግም አፑን አውርዳቹ ቀጥታ መመልከት ብቻ ነው ማውረጃ Link
https://t.me/+AOo4MkcmsxE1NjE8
14.1K viewsUMER ኡመር, 08:46
2024-04-16 11:34:37
ዴክላን ራይስ በፓልመር ፖስት ስር የሰጠው ኮመንት፦
Unbelievable bro
@ETHIO_ARSENAL
14.7K viewsᴋᴀɪ ᴋᴀʟᴇʙ, edited 08:34
2024-04-16 10:58:36
ፋብሪዚዮ ሮማኖ፡-
አርሰናል በክረምቱ አዲስ የግራ መስመር ተከላካይ ማስፈረም እንደሚፈልግ ላረጋግጥላችሁ እችላለሁ።
@ETHIO_ARSENAL
17.2K viewsᴋᴀɪ ᴋᴀʟᴇʙ, edited 07:58
2024-04-16 09:49:00
ገበያ ላይ ጠፍቶ የነበረውን ኦርጅናል bapesta እንዲሁም ምርጥ ከፋይ vans አምጥተናል ።
በዉስጥ መስመር ጠይቁን : @Familfashion10
ለመደወል : +251969018398
ቻናላችንን ይቀላቀሉ ሌሎች ዕቃዎችን እስከ ዋጋቸዉ ይመልከቱ
https://t.me/Familyfashion1010
20.2K views06:49
2024-04-14 02:29:48
.....የጨዋታ ቀን.....
18ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ሴቶች ሱፐር ሊግ ጨዋታ፦
➝
አርሰናል W ከ ብሪስቶል W #WSL
የጨዋታ ዕለት፦ ዛሬ እሁድ
የጨዋታ ሰዓት ፦ ማታ 02:45
የጨዋታ ሜዳ ፦ ሜዶው ፓርክ
#በቀጥታ በኢትዮ አርሰናል
SHARE ➲ @ETHIO_ARSENAL
13.0K viewsᴋᴀɪ ᴋᴀʟᴇʙ, edited 23:29