Get Mystery Box with random crypto!

• ጠያቂ፦ ለዚህ ጨዋታ በተለየ መልኩ እዘጋጃለው ብለህ ነበር ስለዚህ ጨዋታ የታክቲክ ጦርነት ልታ | ETHIO ARSENAL

• ጠያቂ፦

ለዚህ ጨዋታ በተለየ መልኩ እዘጋጃለው ብለህ ነበር ስለዚህ ጨዋታ የታክቲክ ጦርነት ልታስረዳን ትችላለህ?

አርቴታ፦

"ተዘጋጅተንበት ነበር ምክንያቱም ዲ ዘርቢ ሊቨርፑል ከመዳው ውጪ ከብራይተን ጋር ሲጫወት ዲ ዘርቢ ይህንን ጨዋታ ተጫውቶ ነበር ነገር ግን ከዚህ በፊት አድርጎ የማያቀውን ነገር ዛሬ ከኛ ጋር አድርጎል።"

ጠያቂ፦ ታድያ አንተ ምን አረክ?

አርቴታ፦

"የሆነ ነገር ነበር አሁን አብቅቷል።"ሲል እየሳቀ ተናገረ በመቀጠል እውነቱን ለመናገር እነሱ በጣም ከባድ ተጋጣሚ ናቸው። ሲል ተናግሯል።

@ETHIO_ARSENAL | @KAI_KALEB