Get Mystery Box with random crypto!

ጥሩ በመከላከል ዋንጫውን ማሸነፍ ይቻላል የሚባለው አባባል እውነት ነው ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ... | ETHIO ARSENAL

ጥሩ በመከላከል ዋንጫውን ማሸነፍ ይቻላል የሚባለው አባባል እውነት ነው ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ...

በ2024 በአርሰናል የተጋፈጥናቸው XG የተቆጠረብን ጎል አስገራሚ ስታቲስቲክስ። በአርሰናል እና በተቀሩት ቡድኖች መካከል ያለው ልዩነት በጣም ከፍተኛ ነው።

@ETHIO_ARSENAL | #OPTA