Get Mystery Box with random crypto!

አርሰናል በኢምሬትስ ከባየር ሙኒክ ጋር በነበራቸው ጨዋታ አንድም የባየር ሙኒክ ደጋፊ ወደ ሜዳ እን | ETHIO ARSENAL

አርሰናል በኢምሬትስ ከባየር ሙኒክ ጋር በነበራቸው ጨዋታ አንድም የባየር ሙኒክ ደጋፊ ወደ ሜዳ እንዳይገባ ቢከለከልም አንዳንድ የአርሰናል ደጋፊዎች በድብቅ ትኬት ለባየርን ደጋፊዎች መሸጣቸውን የተዘገበ ሲሆን አርሰናል ይህን ያደረጉትን ግለሰቦች እንደሚያግድ ይጠበቃል።[Sun Sport]

SHARE @ETHIO_ARSENAL