Get Mystery Box with random crypto!

|| የ አጥቂ ልዩነት ! - በእግርኳስ አንድ ግብ ጠባቂ ቢያንስ በሚመልሳቸዉ ኳሶች በግሉ ብቻ ለ | ETHIO ARSENAL

|| የ አጥቂ ልዩነት !

- በእግርኳስ አንድ ግብ ጠባቂ ቢያንስ በሚመልሳቸዉ ኳሶች በግሉ ብቻ ለክለቡ በአመት ከ  11-13 ነጥቦች ማስገኘት አለበት ይባላል ። ግብ ጠባቂ ይሄን ያህል ልዩነት ካመጣ አንድ ትልቅ አጥቂ ደግሞ በግሉ ለክለቡ ምን ያህል ነጥብ እንደሚያመጣ አስቡት ። ዘንድሮ ሀላንድ ባይኖር ሲቲ ለ top 4 ከእነ ቪላ ጋር ነበር ፉክክሩ ። ሀላንድ ባገባቸዉ ብቸኛ የማሸነፊያ ጎሎች ብቻ ብዙ ነጥብ አግኝቷል ። ኑኔዝ እየሳተ እንኳን ለሊቨርፑል ብዙ ወሳኝ ነጥቦችን ሰጥቷል ለዋንጫ መፎካከራቸዉ ምክንያት እሱ ነዉ ። ይሄ የ አርሰናል ቡድን ላይ ሁሌ የሚያገባ አጥቂ ቢኖር የብዙ ነጥብ ልዩነት ነበረን ።

Well !

"SHARE" . @ETHIO_ARSENAL