Get Mystery Box with random crypto!

CHRIST TUBE - ETH🇪🇹

የቴሌግራም ቻናል አርማ christ_tube — CHRIST TUBE - ETH🇪🇹 C
የቴሌግራም ቻናል አርማ christ_tube — CHRIST TUBE - ETH🇪🇹
የሰርጥ አድራሻ: @christ_tube
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 16.14K
የሰርጥ መግለጫ

"ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ፥ ሞትም ጥቅም ነውና።"
(ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 1:21)
🔍 የዚህ ቻናል አላማ ኢየሱስ ክርስቶስን መስበክ ነው፡፡
📌 በተጨማሪም
◈ኢየሱስን የሚያስናፍቁ ድንቅ ዝማሬዎች
◈ስለ ክርስቶስ የሚያሳስቡ ዘመን ተሻጋሪ መልክቶች
◈መፅሐፍ ቅዱሳዊ ጥያቄዎችና
◈ተስፋ ሰጪ ሀሳቦች ይቀርብበታል
✍️ ለሀሳብ እና አስተያየት👇
📩 @Christ_Tube_Bot
Creator @Beki_MW

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2023-06-30 20:43:35 CHRIST TUBE - ETH pinned « ከራስ ጋር ትግል መንፈሳዊ ልቦለድ ምዕራፍ ሁለት ነገ ይለቀቃል ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ ነው ቻናሉን ይቀላቀሉ ➥ @CHRIST_TUBE ➥ @CHRIST_TUBE ሼር በማድረግ ለሌሎች ያድርሱ!»
17:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-30 20:42:27 ከራስ ጋር ትግል
መንፈሳዊ ልቦለድ
ምዕራፍ ሁለት

ነገ ይለቀቃል

ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ ነው
ቻናሉን ይቀላቀሉ
➥ @CHRIST_TUBE
➥ @CHRIST_TUBE
ሼር በማድረግ ለሌሎች ያድርሱ!
1.6K views@Maranata, edited  17:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-30 20:04:34 ዝም ያለ ሲመስለን

እግዚአብሄር ረስቶ ዝም ያለ ሲመስለን:

እኛን ወዲያ ብሎ ጭራሹን የጣለን:

ሀጥያተኛ ደልቶት ሞልቶት እየኖረ:

ባልጣረው ባለፋው ሁሌ እየከበረ:

ፃድቅ ሰው ሲያቅተው የሀጥያን ዱላ:

በዙሪያው ሲያጣ ሚሆነው ከለላ:

አምላኬ ሆይ!
አረ ከወዴት ነህ ምንስ እያየህ ነው:

በፅድቄ ስጨቆን አይተ ዝም ያልከው:

እያለ ሲያቃስት ሲጮህ ወደ አምላኩ:

እርሱ ሁሉን ያውቃል ሀጥያተኛም ቢሆን አያልፍም አልኩ:

እሱ የተሳሳተ ዝም ያለ ቢመስልም:

በፍርዱ ልክ ነው ከቶ አይሳሳትም:

የደላቸው መስለው ለጊዜው ቢፋፉ:

በዛው ላይቀጥሉ ሊሄዱ ሊጠፉ:

የሚሆን መስሏቸው በከንቱ ቢለፉ!

ፃድቅ ሰው ሲራብ ዘሩ እህል ሲለምን:

በድሜዬ አላየሁም ውድቀቱ ሲፈጥን:

ይልቅ ይህን ልበል እግዚአብሄር ይፈርዳል:

የፃድቃንን ጩሀት ሰምቶ ይመልሳል!
ነፃነት ዋቲሮ(@Netsiychrist)

SHARE | @CHRIST_TUBE
SHARE | @CHRISTFAMILY
1.7K viewsNetsi, edited  17:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-30 07:32:52
#የማለዳ_ቃል

" እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ በተወደደ ጊዜ ሰምቼሃለሁ፥ በመድኃኒትም ቀን ረድቼሃለሁ፤ እጠብቅህማለሁ፥ ምድርንም ታቀና ዘንድ፥ ውድማ የሆኑትንም ርስቶች ታወርስ ዘንድ፥"
-ትንቢተ ኢሳይያስ 49: 8

መልካም ቀን!

ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ ነው
SHARE | @CHRIST_TUBE
SHARE | @CHRISTFAMILY
1.8K viewsMeron, edited  04:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-29 12:05:08 ለእናንተ እየሱስ ማነው?

#ለኔ የውስጠቴን ፣የልብ መሻቴን የሚያውቅ፣ሰፈልገው የሚገኝ፣ሳዝን የሚያጽናናኝ ፣ሊረዳኝ ፣ሊያስተምረኝ ፣ሊወደኝ፣ ያለልክ ፍቅሩን የገለጠልኝ፣ ለእርሱ "አባት" የሚለው ቃል ባይገልጸውም ግን እኔ "አባቴ" እልሃለሁ።

#ለእናንተስ እየሱስ ማነው? ለእሱ ያላቹን ቦታ አሳዩት በዚህ ደስ ይሰኛል
ለኔ እየሱስ___
ለኔ እየሱስ ___ ነው በማለት comment መስጫው ላይ ሀሳባችሁን አስፍሩት

ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ ነው
SHARE | @CHRIST_TUBE
2.0K viewsMeron, 09:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-29 07:29:19
#የማለዳ_ቃል

" ነፍሱን ስለ ወዳጆቹ ከመስጠት ይልቅ ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር ለማንም የለውም።"
-የዮሐንስ ወንጌል 15: 13

መልካም ቀን!

ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ ነው
SHARE | @CHRIST_TUBE
SHARE | @CHRISTFAMILY
1.9K viewsMeron, edited  04:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-13 09:52:59 ~ ~ ልባም | | ሴት ~ ~
#Live_stream_conference

........#ዋጋሽ_ስንት_ነው ?

ሰላም የተወደዳችሁ የ@CHRIST_TUBE ቤተሰቦች የእግዚአብሔር ሰላምና ፀጋ ይብዛላችሁ። ዛሬ ማታ #ዋጋሽ_ስንት_ነው ? በሚል መሪ ቃል ከመፅሐፍ ቅዱስ አንፃር ስለ ሴት ልጅ ዋጋ የምንነጋገርበት ስለ @ልባም_ሴቶች የምንመክርበት መድረክ ተዘጋጅቷል። ታድያ ዛሬ ማታ ከ 3:00pm ጀምሮ በሚተላለፈው የ LIVE STREAM ፕሮግራማችን ሁላችሁም እንድትሳተፉ፥እንድትመካከሩ፥ሌባምዋን ሴት ትተዋወቁአት ዘንድ @CHRIST_TUBE ታላቅ ድግስ አዘጋጅቶላችኋል።
አንቺስ ልባም ሴት ነሽ ? እንግዲያውስ ማታ 3:00 ሰአት ልባም ሴቶችና ልባም ወንዶችን በመጋበዝ LIVE STREAM ላይ እንገናኝ።


      ዛሬ ማታ 3:00 አይቀርም !
ልባም ሴት
         ልባም ሴት አትቀርም !

.....የትውልድ ማንነት.....

በእግዚኦታ ጊዜ፥በምዕላ ዘመን፤
መንገድ ዳር፣ቆሞ፥ትራፊ መለመን
~ ~ | | በጥሞና ዘመን፥ሚያስቡትን ከመርሳት
..........በማውረሻ ዘመን የሚሰጡትን ከማጣት
በማልበሻ ጊዜ፥በእርዛት ከመቀጣት
በለጋሽነት ወቅት፥በማጉረሻ ዘመን፥
በጥማት መቃጠል፤በረሀብ መመንመን፥
ከሆነ እጣችን.......

ይጠየቅ ትርጉሙ የልጅነታችን
ይፈተሽ መንገዱ ለልጅ ልጆቻችን

?....?....?....?

       ከኤደን መንግስቱ የተወሰደ
  ~
   ንቃ ንቂ....ተኝተን ከሆነ  እንንቃ!
        መጨረሻው ቀርቧል!


ልባም ሴት

@CHRIST TUBE
@CHRIST_ TUBE
@CHRIST TUBE

፨ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ ነው።

ማታ 3:00 አይቀርም !ልባም ሴት ልባም ወንድን በመጋበዝ እንድትገኙ በጌታ ፍቅር እናበረታታችኋለን።



   share and join
332 viewsAna, edited  06:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-13 07:20:48
#የማለዳ_ቃል

መዝሙረ ዳዊት 139
16 ያልተሠራ አካሌን ዓይኖችህ አዩኝ፤ የተፈጠሩ ቀኖቼ ሁሉ አንድ ስንኳ ሳይኖር በመጽሐፍህ ተጻፉ።
17 አቤቱ፥ አሳቦችህ በእኔ ዘንድ እንደ ምን እጅግ የተከበሩ ናቸው! ቍጥራቸውም እንደ ምን በዛ!
18 ብቈጥራቸው ከአሸዋ ይልቅ ይበዛሉ፤ ተነሣሁም፥ እኔም ገና ከአንተ ጋር ነኝ።

መልካም ቀን!

ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ ነው
SHARE | @CHRIST_TUBE
SHARE | @CHRISTFAMILY
531 viewsMeron, edited  04:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-12 23:31:38 Live stream finished (2 hours)
20:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-12 22:37:49 ፀሎት ከተጀመረ 1:30 በላይ ሆኖአል ነገር ግን ካለው ክብር የተነሳ ማቆም አልቻልንም እባካችሁ ከእኛ ጋር ወደ ፀሎት ቤት ግቡና ተባረኩ
LIVE STREAM

CHRIST_TUBE
CHRIST_TUBE
#ለእኔ_ሕይወት_ክርስቶስ_ነው
841 viewsAna, 19:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ