Get Mystery Box with random crypto!

🇸🇦 SUNNAH MEDIA 🇸🇦

የቴሌግራም ቻናል አርማ al_islam_media_et — 🇸🇦 SUNNAH MEDIA 🇸🇦
የቴሌግራም ቻናል አርማ al_islam_media_et — 🇸🇦 SUNNAH MEDIA 🇸🇦
የሰርጥ አድራሻ: @al_islam_media_et
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 12.14K
የሰርጥ መግለጫ

🇸🇦ቅድሚያ ለተውሂድ🇸🇦
🕋ቁርአን እና ሀዲስ🕋
✍️የሰሀቦች ታሪክ⚔️🛡️🏹
✍️ የሰለፎች ታሪክ
✍️የኡለሞች ታሪክ📝
👑የሙስሊም_መንግስታት_ ታሪክ⚔️
⚔️የሙጃሂዶች_ታሪክ🛡️

Ratings & Reviews

1.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2023-05-12 17:39:07 ሙስሊም ያረደውን የማይበሉ ተክፊሮች

ተክፊር የኸዋሪጅ ቅርንጫፍ


የፈትዋ ቁጥር




መልስ
አሸይኽ ዐብዱልሀሚድ አለተሚይ


በዚህ የፈታዋ ብቻ ቻናል
https://t.me/FATTAWAS


የፈትዋ ጥያቄ ለመጠየቅ
https://forms.gle/1iDs6V7JPMHREx4GA
49 views ኡሙ ኻሊድ ሰለፊያ مَـــنْــهَــــج الـــسَّـــلَـفْ طَـــرـيـق الله, 14:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-12 17:02:23
94 viewsالأختو نوردين منهجنا منهج السلف الصالح هو المنهج الذي سار عليه الصحابة والتابع, 14:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-12 17:02:23
#በጣም_ይገርማል
ያገባሃው ወንድሜ ሆይ የትዳር አጋርህን የዲን እውቀትን አስተምራት እንድትማርም ነገራቶችን አመቻችላት! ይህን የማታደርግ ከሆነ የቂያማ ቀን ሞጋችህ ሆኖ ትመጣለች!

አምር ኢብን ቀይስ እንዲህ ይላል
"
#የቂያማ_ቀን ሚስት ባሏን አላህ ዘንድ ትሞግታለች (ትከራከራለች)
#እንዲህም_ትላለች
እርሱ አደብ አያስይዘኝ ምንም አያስተምረኝም ነበር !
ሱቅ ላይ ዳቦ ገዝቶ ያመጣልኝ ነበር !! "
https://t.me/deawetu_selefiyya_Merssa
https://t.me/deawetu_selefiyya_Merssa
87 viewsالأختو نوردين منهجنا منهج السلف الصالح هو المنهج الذي سار عليه الصحابة والتابع, 14:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-12 14:55:57
መኸር ማለት ሴቱዋ ኒካህ የምታስርበት

ግንዘብ ነው  ጥሎሽ ደግሞ የሚገዛላት ጌጣጌጥ ነው  ልብስ ጫማ ወርቅ ሊሆን ይችላል መኸር ይኸንን ያክል ተብሎ የካባቢው ሰው ሀብታሙም ድሀውም ኒካ የሚያስርበት ገንዘብ ነው ጥሎሹ ደግሞ እደፈለገው ነው መኸር ግን ሁሉም ወንድ መክፈል ያለበት ቀለል ያለ ብር ነው ።


መኸር መወዳድ የለበትም አነስ ማለት አለበት !!
በለጭ ኒካ ብሎ ማለት መኸሩ ያነሳ ነው የአለህ መልዕክተኛ  ሰለለሁ ዓለይሂ ወሰላም

   የሰው ያዘነ አላህ ያዝንለታል በመህር የመጣ  ያአላህ ባረያ ከቤት እዳናወጣ በልኩ
መልካም ሁሉ ያጎናፅፍቹ ስህተት ከለው አርሙኝ ወለሁ አዕለም!!

https://t.me/Uim_Kalid
https://t.me/Uim_Kalid
205 views ኡሙ ኻሊድ ሰለፊያ مَـــنْــهَــــج الـــسَّـــلَـفْ طَـــرـيـق الله, 11:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-12 13:52:01 ስለ አስከፊው ሺርክ እንዲሁም በወቅታዊይ ጉዳይ ስለ ኢኽዋንና ስለ መርከዙ ሰዎች አደጋ የተነገረበት አስለቃሽ ትምህርት

በተወዳጁ ኡስታዝ ባህሩ ተካ

በሰሜን ወሎ በሀራ ከተማ፣ በመስጀደ ሶፋ በታላቁ የሸይኽ ሙሀመድ ሀያት ኪታብ ምረቃና የኮርስ ፕሮግራም ላይ የቀረበ ሙሀዶራህ

ሌሎችንም በእለቱ የተሰጡ ትምህርቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ

https://t.me/Abdurhman_oumer/4740
221 views ኡሙ ኻሊድ ሰለፊያ مَـــنْــهَــــج الـــسَّـــلَـفْ طَـــرـيـق الله, 10:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-12 13:46:08 ➹ህልም ተፈርቶ ሳይተኛ አይታደርም!
እወድቃለሁ ብለሽ ሙከራ ምታቆሚ ከሆነ
ላለማደግ ወስነሻል" ሰዉ ይስቅብኛ ብለሽ ህልምሽን ዓላማሽን ምትተይ ከሆነ ስኬታማ አለመሆንን መርጠሻል ማለት ነዉ"
ይሉኝታን ፈርተሽ ከጉዞሽ ከተመለሽ መደበኛና ተራ ኑሮን ለመግፋት ወስነሻል ማለት ነዉ"
ካልተሳሳትሽ እኮ አትማሪም !
ደጋግመሽ ብትሳሳቺም ሙከራሽን እንዳታቆሚ
ምክንያቱም በብዙ ስትሳሳቺ ትክክለኛዉ ሚሳካበት መንገድ እየተገለጠልሽ ይመጣል
ዛሬ ቆመን ለመሄድም እኮ ደጋግመን ወድቀናል አይደል እንዴ የዛኔማ መስሚያችን ጥጥ
አድርገን ሰዎች ሲስቁብን የነሱን ሳቅ
ከምንም ሳንቆጥረዉ ደጋግመን እየሞከርን ደጋግመን በመዉደቅ መሄድ ችለናል
ዉድቀትሽን የጥንካሬሽ ጉልበት እንዲሁም ለስኬት መዳረሻ መንገድሽ አድርጊዉ

https://t.me/Umuaisha123
https://t.me/Umuaisha123
174 viewsالأختو نوردين منهجنا منهج السلف الصالح هو المنهج الذي سار عليه الصحابة والتابع, 10:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-12 12:40:40 :- በሀበሻ ምድር ሙመይአዎች እነማን ናቸው???

ዝግጅት:-  ዶ/ር ሼይኽ ሁሴን ሙሀመድ (አል ስልጢ)

شارح الرسالة:- 
أبو الفردوس شيخ علي مولا حفظه الله
ማብራሪያ:- በአቡ ፊርደውስ ሼይኽ አሊ ሞላ  (ሐፊዘሁሏህ)

በመርሳ ከተማ በ"ሱቡለ ሰላም መድረሳ የተሰጠ ወሳኝ ደርስ ( ከ ክፍል 1 እስከ 8)

   ደርሱን በሊንክ ለማግኜት

ክፍል አንድ


https://t.me/abulterdewusl/1629

ክፍል ሁለት


https://t.me/abulterdewusl/1632

ክፍል ሶስት


https://t.me/abulterdewusl/1633

ክፍል አራት


https://t.me/abulterdewusl/1635

ክፍል አምስት


https://t.me/abulterdewusl/1636

ክፍል ስድስት


https://t.me/abulterdewusl/1637

ክፍል ሰባት


https://t.me/abulterdewusl/1641?single

ክፍል ስምንት (የመጨረሻው ክፍል)


https://t.me/abulterdewusl/1642?single

ባረከሏሁ ፊኩም ሌሎችንም ጠቃሚ ትምህርቶችን ያገኛሉ ቻናሉን ይቀላቀሉ

https://t.me/abulterdewusl
167 viewsالأختو نوردين منهجنا منهج السلف الصالح هو المنهج الذي سار عليه الصحابة والتابع, 09:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-12 12:24:35 የጁመዕ ቀን ሱናዎች

‏سنن يوم الجمعة
➊ الغسل
➋ الطيب
➌ السواك
➍ لبس الجميل
➎ قراءة سورة الكهف
➏ التبكير لصلاة الجمعة

➊ መታጠብ
➋ ሽቶ መቀባት
➌ ሲዋክ መጠቀም
➍ ጥሩ ልብስ መልበስ
➎ ሱረቱል ከህፍን መቅራት
➏ ለጁመዓ ሶላት መጣድ


قَالَ رَسُولَ اللَّهِ ﷺ من قرأ سورةَ الكهفِ في يومِ الجمعةِ ، أضاء له من النورِ ما بين الجمُعتَين

የአላህ መልዕክተኛ ነብያችን ﷺእንዲህ ብለዋል፦ ((የጁምዓ ቀን ሱረቱል ከህፍን የቀራ ሰው አላህ በሁለቱ መካከል ብርሃንን ያበራለታል።))

صحيح الجامع - رقم : (6470)

የጁመዕ ቀኑና ሌሊቱ ላይ ሶለዋትን ማብዛት

لقولهﷺ أكثروا من الصلاة عليَّ ليلة الجمعة وىوم الجمعة فإنَّ صلاتكم معروضة عليَّ

እንዲሁም ስላሉ ﷺ የጁመዕ ሌሊትና ቀኑ ለይ በኔ ሰለዋትን አብዙ። ሶለዋታችሁ እኮ ለኔ ይቀርብልኛል።

وعن ابن مسْعُودٍ أنَّ رسُول اللَّهِ ﷺ قَالَ: أَوْلى النَّاسِ بِي يوْمَ الْقِيامةِ أَكْثَرُهُم عَليَّ صَلاَةً الترمذي

የአላህ መልእክተኛ ﷺ ቀጣዩን ተናግረዋል ሲል ኢብኑ መስኡድ አስተላልፏ የውመል ቂያማ ወደኔ ቅርብ የሆነና የኔን ምልጃ ለማግኘት ይበልጥ ተገቢው ሰው ማለት፦
በኔ ላይ ሶለዋትን የሚያበዛው ነው።

اللهم صلي وسلم على نبينا وحبيبنا محمد وعلى آله وأصحابه أجمعين.

https://t.me/Uim_Kalid
https://t.me/Uim_Kalid
179 views ኡሙ ኻሊድ ሰለፊያ مَـــنْــهَــــج الـــسَّـــلَـفْ طَـــرـيـق الله, 09:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-12 11:34:44 ስለ አስከፊው ሺርክ እንዲሁም በወቅታዊይ ጉዳይ ስለ ኢኽዋንና ስለ መርከዙ ሰዎች አደጋ የተነገረበት አስለቃሽ ትምህርት

በተወዳጁ ኡስታዝ ባህሩ ተካ

በሰሜን ወሎ በሀራ ከተማ፣ በመስጀደ ሶፋ በታላቁ የሸይኽ ሙሀመድ ሀያት ኪታብ ምረቃና የኮርስ ፕሮግራም ላይ የቀረበ ሙሀዶራህ


ሌሎችንም በእለቱ የተሰጡ ትምህርቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ

https://t.me/Abdurhman_oumer/4740
177 viewsالأختو نوردين منهجنا منهج السلف الصالح هو المنهج الذي سار عليه الصحابة والتابع, 08:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-12 10:32:40 የኢኽላስ ድካም ከባድ ነው!!
———
ታላቁ ዓሊም ሙሀመድ ኢብኑ ሷሊህ አል ዑሰይሚን (ረሂመሁላህ) እንዲህ አሉ:-
«ወንድሞቼ ስራን ለአላህ ማጥራት (ኢኽላስ) ከባድ ድካም አለው። ሰዎች በትንሹም ቢሆን እንኳን ከይዩልኝ (ሪያእ) አይጠሩም። አላህ ይጠብቀንና በትንሹም ቢሆን እንኳን በራስ ከመደነቅም አይጠሩም። ወዮላችሁ! ከዚህ ተግባር ተጠንቀቁ ።

ልብህን አጥራ!፣ ስራህን ለላቀው አላህ ብለህ ስራ!፣ አንተ የአላህ ባሪያ እንጂ የፍጡሮች ባሪያ አይደለህም!። የሚጠቅምህም ሆነ የሚጎዳህ አላህ ነው። ያ  ጀነት የሚያስገባህ ከጀሀነም የሚያርቅህ አላህ ነው። የሁሉ ነገር ስልጣን በእጁ ያለው (ጌታ) እርሱ አላህ ብቻ ነው።»
ሸርህ ሚሽካት አልመሳቢህ 1/143
ትርጉም:- ኢብን ሽፋ (t.me/ibnshifa)

የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን #join በማድረግ ይቀላቀሉ
https://telegram.me/IbnShifa
https://telegram.me/IbnShifa
204 viewsالأختو نوردين منهجنا منهج السلف الصالح هو المنهج الذي سار عليه الصحابة والتابع, 07:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ