Get Mystery Box with random crypto!

CHRIST TUBE - ETH🇪🇹

የቴሌግራም ቻናል አርማ christ_tube — CHRIST TUBE - ETH🇪🇹 C
የቴሌግራም ቻናል አርማ christ_tube — CHRIST TUBE - ETH🇪🇹
የሰርጥ አድራሻ: @christ_tube
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 16.14K
የሰርጥ መግለጫ

"ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ፥ ሞትም ጥቅም ነውና።"
(ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 1:21)
🔍 የዚህ ቻናል አላማ ኢየሱስ ክርስቶስን መስበክ ነው፡፡
📌 በተጨማሪም
◈ኢየሱስን የሚያስናፍቁ ድንቅ ዝማሬዎች
◈ስለ ክርስቶስ የሚያሳስቡ ዘመን ተሻጋሪ መልክቶች
◈መፅሐፍ ቅዱሳዊ ጥያቄዎችና
◈ተስፋ ሰጪ ሀሳቦች ይቀርብበታል
✍️ ለሀሳብ እና አስተያየት👇
📩 @Christ_Tube_Bot
Creator @Beki_MW

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 61

2022-07-14 10:01:02 መውደቅን አትፍራ!

ቴክሳሶች እንዲህ ይላሉ፦ "ላሚቱ ትኑር እንጂ ወተቱ ቢደፋ አትጨነቅ"

ይህ ማለት ዛሬ ያለብከው ወተት ተደፋ ብለህ አቅጣጫህን አትሳት ገና ያልታለበ ወተት አለህ ማለት ነው።ላሚቱ እኮ ነገ ከ50 ሊትር በላይ ልትታለብ ትችላለች አንተ ግን ዛሬ በተደፋው አንድ ሊትር ወተት ጨጓራህን አትላጥ።

አንዳንድ ጊዜ በስኬት መሐል ውድቀት ያጋጥማል፤ በስራ መሀል ስህተት ይፈጠራል፤ በጠበከው መሐል ያልጠበከው ይከሰታል። ውድቀት ፍርሀትን ይፈጥራል። አዲስ ቢዝነስ ጀምሮ የከሰረ ሰው ሌላ ቢዝነስ ለመጀመር ይፈራል፤ የፍቅር ግንኙነት ጀምራ የተጎዳች ልጅ ከሌላ ሰው ጋር ለመጀመር ትፈራለች።

ውድቀትን አትፍሩ! ሙሴ ሰው በመግደል፣ ያዕቆብ አባቱን በማታለል የውድቀት ታሪክ ነው የጀመሩት።
ውድቀት በህልማችንና በፍፃሜያችን መካከል ያለ ገደል ነው። ቆርጠን ከተነሳን የምንሻገረው አለበለዚያ ግን ከፍፃሜያችን አርቆ በህልማችን ብቻ የሚያስቀረን አደገኛ ጠላታችን ነው። የትኛውንም ዓይነት ስህተት ሰርተህ ውድቀት ውስጥ እንደገባህ ቢሰማህ ውድቀትህን ባስከተለብህ ለውጥ አትመዝነው። ትልቁ ውድቀት ውድቀትን ቋሚ አድርጎ መቀበል ነው።

ዛሬ ብትወድቅ ነገ የምትነሳበት ቀን ነው። የዛሬ ስህተትህ ጠባሳ አይደለም አንድ ቀን ይለቃል። ካንተ የሚጠበቀው ሁለተኛ ለመነሳትና ለማደግደግ እድል እንዳለህ ማወቅ ነው።  ጥረትህን ቀጥል...!

አዶኒ [adonigospel]

ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ ነው
SHARE | @CHRIST_TUBE
SHARE | @CHRISTFAMILY
2.6K viewsቤki, edited  07:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 06:00:43
#የማለዳ_ቃል

“እንደ ምሕረቱ መጠን ለአዲስ ልደት በሚሆነው መታጠብና በመንፈስ ቅዱስ በመታደስ አዳነን እንጂ፥ እኛ ስላደረግነው በጽድቅ ስለ ነበረው ሥራ አይደለም፤”
— ቲቶ 3፥5

“Not by works of righteousness which we have done, but according to his mercy he saved us, by the washing of regeneration, and renewing of the Holy Ghost;”
— Titus 3፥5

መልካም ቀን!

ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ ነው

SHARE | @CHRIST_TUBE
SHARE | @CHRISTFAMILY
2.5K viewsቤki, 03:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ