Get Mystery Box with random crypto!

CHRIST TUBE - ETH🇪🇹

የቴሌግራም ቻናል አርማ christ_tube — CHRIST TUBE - ETH🇪🇹 C
የቴሌግራም ቻናል አርማ christ_tube — CHRIST TUBE - ETH🇪🇹
የሰርጥ አድራሻ: @christ_tube
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 16.14K
የሰርጥ መግለጫ

"ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ፥ ሞትም ጥቅም ነውና።"
(ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 1:21)
🔍 የዚህ ቻናል አላማ ኢየሱስ ክርስቶስን መስበክ ነው፡፡
📌 በተጨማሪም
◈ኢየሱስን የሚያስናፍቁ ድንቅ ዝማሬዎች
◈ስለ ክርስቶስ የሚያሳስቡ ዘመን ተሻጋሪ መልክቶች
◈መፅሐፍ ቅዱሳዊ ጥያቄዎችና
◈ተስፋ ሰጪ ሀሳቦች ይቀርብበታል
✍️ ለሀሳብ እና አስተያየት👇
📩 @Christ_Tube_Bot
Creator @Beki_MW

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 7

2023-06-09 21:32:28 https://t.me/Christ_Tube?livestream=e616f66a236c2737be
1.2K viewsቤki , 18:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-09 21:17:33 https://t.me/Christ_Tube?livestream=e616f66a236c2737be
1.2K viewsቤki , edited  18:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-09 21:04:43 https://t.me/Christ_Tube?livestream=e616f66a236c2737be
1.2K viewsAna, 18:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-09 21:00:21 Live stream started
18:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-09 21:00:12 ፀሎት ተጀምሯል Live stream ላይ በመግባት አብራችሁን ፀልዩ
1.1K viewsAna, 18:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-09 20:50:42 ቀን ሁለት (2) ፦የፀሎት መርሃ ግብር 1,በውስጥ ሰውነታችን ጠንክረን እንድንቆም (“በመንፈሱ በውስጥ ሰውነታችሁ በኃይል እንድትጠነክሩ ክርስቶስም በልባችሁ በእምነት እንዲኖር እንደ ክብሩ ባለ ጠግነት መጠን ይስጣችሁ፤ የእናንተ ሥርና መሠረት በፍቅር ይጸና ዘንድ፥” — ኤፌሶን 3፥16-17 2, ለእግዚአብሔር ምቹ ሰው እንድንሆን “አንተ ፊቴን እሹት ባልህ ጊዜ፦ አቤቱ፥ ፊትህን እሻለሁ ልቤ አንተን…
1.1K viewsAna, 17:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-09 17:30:04 ቀን ሁለት (2)
፦የፀሎት መርሃ ግብር

1,በውስጥ ሰውነታችን ጠንክረን እንድንቆም

(“በመንፈሱ በውስጥ ሰውነታችሁ በኃይል እንድትጠነክሩ ክርስቶስም በልባችሁ በእምነት እንዲኖር እንደ ክብሩ ባለ ጠግነት መጠን ይስጣችሁ፤ የእናንተ ሥርና መሠረት በፍቅር ይጸና ዘንድ፥”
— ኤፌሶን 3፥16-17

2, ለእግዚአብሔር ምቹ ሰው እንድንሆን

“አንተ ፊቴን እሹት ባልህ ጊዜ፦ አቤቱ፥ ፊትህን እሻለሁ ልቤ አንተን አለ።”
— መዝሙር 27፥8

3,መንፈሳዊ ውጊያ
* አመፀኝነትን መቃወም....
* እርግማንን መስበር.....
* የሀሰትን መንፈስ መዋጋት.....
* የነብሰ ገዳዩን ሀይል ማሰር....
“ወዮላቸው፥ በቃየል መንገድ ሄደዋልና ስለ ደመወዝም ለበለዓም ስሕተት ራሳቸውን አሳልፈው ሰጥተዋል በቆሬም መቃወም ጠፍተዋል።”
— ይሁዳ 1፥11

ማታ 3:00 pm መንፈሳችሁን ለፀሎት አዘጋጁ

@CHRIST_TUBE
➥ @CHRIST_TUBE
ሼር በማድረግ ለሌሎች ያድርሱ
1.2K viewsAna, 14:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-09 15:30:43 በhttps://t.me/Christ_Tube የቀረበ
ብርሀን፣ለጨለማ ፣እራሱን ፣ እያማ
ክብር ከውርደት ጋር ራሱን እያስማማ
ሕይወት በሙቱ ሞት ኃይሉን እያስቀማ
        ያልነበረው ሆነ ለኛ ያልተባለ
        አለማወቅ ማወቅን ጥሎት ተበቀለ
        መኖር ባለመኖር ወድቆ ተሰበረ

ከመኖርክ ቀድሞ ሁሉ የነበረክ
ምንም እንደሌለክ እራቁትክን እንደሆክ

     ማን ነው የነገረህ ?

ያመነህን ትተህ ፤ ማያምንህን አምነህ
ከወዳጅህ ሸሽተህ ፤ ጠላትህን አቅፈህ
ሸሸሁ ትለኛለህ ? ማንን ነው የሸሸኸው
እራስህን በራስህ ወደህ እንዳጠፈኸው
ደግሞም ልታኖረው ቁልፉ በእጅህ ነው።
የሚጠበቅብህ ማመንን ብቻ ነው።

ከመኖርህ ቀድሞ ሁሉን ያኖረልህ
ደግሞም የሚገደው ጉዳትህ መጥፋትህ

ይልሀል፤ተመለስ ፤ ወደ ፤ ማንነትህ/2/

ወራሹ በተንኮል ለታሰበው ሴራ
ራሱን አስማርኮ የጉድ ጉድ ተሰራ
የሁሉን ቻዩ ልጅ ፤ አታላዩን ሰምቶ
በነፍሱ በስጋው፤ በሀዘን ተቆራምቶ
ሊኖር ተገደደ፣ሁሉን ከእጁ አጥቶ

      የለኝም፣አልችልም፣አይሆንም ማለትን ተሞልቶ
       መኖር ግድ ሊሆን ሁሉን ያሣመነህ(ሽ)
   ሁሉን ያለ ወራሽ  ሁሉን እንደሌለህ

ባዶህን እንደሆንክ ማን ነው የነገረህ/ሽ ? ? ?

ሌላው ሁሉ ውሸት ከውሸት አባት ነው
ሰው ሁሉ ሲፈጠር የተስፋ ቃል አለው

ልጅነህ፣
ወራሽ ነህ፣
ገዥ ነህ፣
አሜን~ / / አሜን~/ / አሜን

መታሰቢያነቱ፦
#ከእረኛው_ጠረን_ይልቅ_የተኩላ_ትራፊ_አቋምጧቸው_በረቱ_ለቀለለባቸውና_ለዱር_አደር_ጥገኝነት_የበግ_ማንነታቸውን_አርክሰው_ለጣሉ_ቀበሮዎች_ይሁን
(ለመመለስ አልረፈደም፤ እረኛው የበረቱን በር አልዘጋውም
።(Eyu)

CHRIST_TUBE
CHRIST_TUBE
#ለእኔ_ሕይወት_ክርስቶስ_ነው

https://www.youtube.com/@AnaniaNigussie
#ተፃፈ_በአና_ንጉሴ
1.2K viewsAna, edited  12:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-08 22:13:57 Live stream finished (1 hour)
19:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-04 07:48:56
#የማለዳ_ቃል

" እርሱ ስለ እናንተ ያስባልና የሚያስጨንቃችሁን ሁሉ በእርሱ ላይ ጣሉት።"
-1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 5: 7

" Casting all your care upon him; for he careth for you."
-1 Peter 5: 7

መልካም ቀን!

ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ ነው
SHARE | @CHRIST_TUBE
SHARE | @CHRISTFAMILY
1.3K viewsMeron, edited  04:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ