Get Mystery Box with random crypto!

CHRIST TUBE - ETH🇪🇹

የቴሌግራም ቻናል አርማ christ_tube — CHRIST TUBE - ETH🇪🇹 C
የቴሌግራም ቻናል አርማ christ_tube — CHRIST TUBE - ETH🇪🇹
የሰርጥ አድራሻ: @christ_tube
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 16.14K
የሰርጥ መግለጫ

"ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ፥ ሞትም ጥቅም ነውና።"
(ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 1:21)
🔍 የዚህ ቻናል አላማ ኢየሱስ ክርስቶስን መስበክ ነው፡፡
📌 በተጨማሪም
◈ኢየሱስን የሚያስናፍቁ ድንቅ ዝማሬዎች
◈ስለ ክርስቶስ የሚያሳስቡ ዘመን ተሻጋሪ መልክቶች
◈መፅሐፍ ቅዱሳዊ ጥያቄዎችና
◈ተስፋ ሰጪ ሀሳቦች ይቀርብበታል
✍️ ለሀሳብ እና አስተያየት👇
📩 @Christ_Tube_Bot
Creator @Beki_MW

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2023-06-12 21:04:17 https://t.me/Christ_Tube?livestream=d103d1b5fec06c7415

የፀሎት ፕሮግራም ጀምሯል
ቀን 5 (አምስት)
Day 5
1.0K viewsAna, edited  18:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-12 21:02:46 Live stream started
18:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-12 20:50:04 ቀን አምስት (5)
የፀሎት መርሃ ግብር

1,ለምድራችን ሰላም እንዲሆንላት ፀሎትና ምልጃ ማቅረቅ

“ለኢየሩሳሌም ሰላምን ለምኑ፤ አንተንም ለሚወድዱ ልማት ይሁን።”
— መዝሙር 122፥6

2,ወደ ሞት የሚነዱትን በፀሎት መታደግ


“ወደ ሞት የሚነዱትን ታደግ፤ ሊታረዱ የተወሰኑትን አድን።”
— ምሳሌ 24፥11

3, ማራናታ ! ጌታ እየሱስ ቶሎ እንዲመጣ መፀለይ

“መንፈሱና ሙሽራይቱም፦ ና ይላሉ። የሚሰማም፦ ና ይበል። የተጠማም ይምጣ፥ የወደደም የሕይወትን ውኃ እንዲያው ይውሰድ።”
— ራእይ 22፥17

ፀሎት ሚጀምረው 3:00 ስለሆነ በጌታ ፍቅር ልክ 3:00 ሲል ወደ Live stream እንድትገቡና ሰዎችን እንድትጋብዙ አበረታታችኋለው።

CHRIST_TUBE
@CHRIST_TUBE

#ለእኔ_ሕይወት_ክርስቶስ_ነው

5/10/2015 e.c
1.0K viewsAna, 17:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-12 08:33:34
#የማለዳ_ቃል

“እግዚአብሔር ለይሁዳና ለኢየሩሳሌም ሰዎች እንዲህ ይላልና፦ ጥጋቱን እርሻ እረሱ በእሾህም ላይ አትዝሩ።”
— ኤርምያስ 4፥3

መልካም የበረከት ቀን ይሁንላችሁ።

@CHRIST_TUBE
@CHRIST_TUBE
1.2K viewsAna, 05:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-11 22:57:50 የሲዖል ጉብኝት ተከታታይ ትረካ

የቀደሙ ክፍሎች ቻናሉ ውስጥ አሉ
https://t.me/Christ_Tube
ክፍል-5
የሲዖል የቀኝ እግር

ወደ ሌሎች ጉድጓዶች ስንሄድ በምናልፍበት መንገድ ሁሉ ያሉ ነፍሶች እጆቻቸውን እየዘረጉ ወደ ጌታ በልመና ምህረትን ይጠይቁ ነበር። የሁሉም እጆች አጥንት ብቻ ሆነው በእሳቱ ከመቃጠል የተነሳ ጠቁረዋል። ስጋ ፣ደምና አካል የሚባል የላቸውም። በአለም የምትኖሩ ሆይ እባካችሁ በኢየሱስ ክርስቶስ የመስቀል ላይ ስራ አምናችሁ ንስሀ ካልገባችሁ ወደዚህ ስፍራ መምጣታችሁ አይቀርም። ከመርፈዱ በፊት ወስኑ።ወደ ቀጣዩ ጉድጓድ ስንሄድ አካሌም መንፈሴም ተሰብሮ መራመድ እንኳን አቅቶኝ ነበር። ያለማቋረጥ የምሰማው ለቅሶ ውስጤን በሰቀቀን ሞላው። በዚህ በደረስንበት ጉድጓድ ውስጥ ያለችው ነፍስ ከፍሙ መሀል ተቀምጣ ትታያለች። መላ አካሏ በበሰበሰ ስጋና በትሎች ተሞልቷል። እሳቱ እየተፍለቀለቀ ሰውነቷን ያቃጥላል። ወደ ጌታ አጥንት ብቻ የሆነው እጆቿን ዘረጋችና "...ጌታ ሆይ እባክህ አሁን ከዚህ ልዉጣ...አሁን ልቤን ለአንተ እሰጥሀለሁ ...ስለ ምህረትህ ምስክር እሆናለሁ ለሌሎች እናገራለሁ.....እባክህ ልውጣ አለች። ጌታም " ቃሌ እውነት ነው። ቃሌም ደግሞ የሚለው ሁሉም ሀጥያተኛ በኔ አመነው ንስሀ ካልገቡ እዚህ ስፍራ ከመምጣት ማምለጥ አይችሉም። የፈሰሰው ደሜ ለሀጥያት ሁሉ ምህረትን ያስገኛል። እኔም ወደኔ የሚመጡትን ይቅር ለማለት ታማኝ ነኝ። ወደኔ የመጡትን ከራሴ አለያቸውም።" ወደ ሴትየዋ ዘወር ብሎ " ወደኔ ተመልሰሽና ንስሀ ገብተሽ ቢሆን ኖሮ

ይቀጥ
ላል
አስተያየት
ሼር ያላደረጋችው ለጓደኞቻችሁ ሼር

CHRIST_TUBE
CHRIST_TUBE
#ለእኔ_ሕይወት_ክርስቶስ_ነው

https://www.youtube.com/@AnaniaNigussie
#ተፃፈ_በአና_ንጉሴ
1.2K viewsAna, 19:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-11 22:23:51 Live stream finished (52 minutes)
19:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-11 21:32:25 https://t.me/Christ_Tube?livestream=b2a204f39b31d34fd3

ይህንን ሊንክ በመጫን ወደ ፀሎት ቤት ግቡ
1.2K viewsAna, edited  18:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-11 21:31:29 Live stream started
18:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-11 21:28:34 የፀሎት ጥሪ
ኑ አብረን ወደ እግዚአብሔር እንጩህ
ፀሎቱ ሊጀመር 5 ደቂቃ ብቻ ቀርቷል ።
1.2K viewsAna, edited  18:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-11 21:07:04ቀን አራት (4)
የፀሎት መርሀ ግብር
#የፀሎት_ርዕሶች

1, ወንጌል ለመስራት የሚላክ ትውልድ እንዲበዛ
መፀለይ......

“የጌታንም ድምፅ፦ ማንን እልካለሁ? ማንስ ይሄድልናል? ሲል ሰማሁ። እኔም፦ እነሆኝ፥ እኔን ላከኝ አልሁ።”
— ኢሳይያስ 6፥8

2 ,ለ ሳምራውያን ሴቶች/በዘመኑ አጠራር ገላ እየሸጡ የሚኖሩ አመንዝሮችንጌታ እንዲገለጥላቸው መፀለይ።

“ኢየሱስ፦ የምናገርሽ እኔ እርሱ ነኝ አላት።”
— ዮሐንስ 4፥26

3,እግዚአብሔር የመንፈስ እርቃንነትን በፀጋው እንዲያነሳልን ስለ መፀለይ፣

“እግዚአብሔርም አለው፦ ዕራቁትህን እንደ ሆንህ ማን ነገረህ? ከእርሱ እንዳትበላ ካዘዝሁህ ዛፍ በውኑ በላህን?”
— ዘፍጥረት 3፥11

ማታ 3:00 pm መንፈሳችሁን ለፀሎት አዘጋጁ

@CHRIST_TUBE
➥@CHRIST_TUBE
ሼር በማድረግ ለሌሎች ያድርሱ
1.3K viewsAna, edited  18:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ