#የማለዳ_ቃል " እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ በተወደደ ጊዜ ሰምቼሃለሁ፥ በመድኃኒትም ቀን ረድቼሃለሁ፤ እጠብቅህማለሁ፥ ምድርንም ታቀና ዘንድ፥ ውድማ የሆኑትንም ርስቶች ታወርስ ዘንድ፥" -ትንቢተ ኢሳይያስ 49: 8 መልካም ቀን! ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ ነው SHARE | @CHRIST_TUBE SHARE | @CHRISTFAMILY 1.8K viewsMeron, edited 04:32