Get Mystery Box with random crypto!

Amhara Education Bureau

የቴሌግራም ቻናል አርማ anrse — Amhara Education Bureau A
የቴሌግራም ቻናል አርማ anrse — Amhara Education Bureau
የሰርጥ አድራሻ: @anrse
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 22.56K
የሰርጥ መግለጫ

Quality Education

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1

የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2023-03-17 17:10:49 የኮንትራት ቅጥር ማስታወቂያ

ከአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን አማራጮች ይጠቀሙ
1. በዌብ ሳይት ገጻችን http://www.anrseb.gov.et/
2. በዩቱብ ቻናላችን https://www.youtube.com/channel/UCARNQWN5bm5z2JmKsC_Cn8w
3. በፌስ ቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Amhara-Education-Bureau
4. በቴሌግራም ቻናላችን t.me/anrse
ያግኙን
2.1K views14:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-15 15:54:56
2.1K views12:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-15 15:54:51
2.1K views12:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-15 15:54:36 የኮንትራት ቅጥር ማስታወቂያ

ከአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን አማራጮች ይጠቀሙ
1. በዌብ ሳይት ገጻችን http://www.anrseb.gov.et/
2. በዩቱብ ቻናላችን https://www.youtube.com/channel/UCARNQWN5bm5z2JmKsC_Cn8w
3. በፌስ ቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Amhara-Education-Bureau
4. በቴሌግራም ቻናላችን t.me/anrse
ያግኙን
2.0K views12:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-09 17:33:54
በአማራ ክልል166 አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶችን ለመገንባት ታቅዶ እየተሠራ መኾኑን ርእሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) ገለጹ።
===============================================
የካቲት 30/2015 ዓ.ም (ትምህርት ቢሮ) በአማራ ክልል በ2015 በጀት ዓመት 166 አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶችን ለመገንባት ታቅዶ እየተሠራ መኾኑን ርእሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) በምክር ቤቱ ጉባዔ ላይ ገልጸዋል።
አጠቃላይ በዓመቱ ለመገንባት ከታቀዱት 166 ትምህርት ቤቶች ውስጥ 84 የሚኾኑት በግማሽ ዓመቱ የሚጠናቀቁ ናቸው ብለዋል። ከ84ቱ ውስጥ 45 የሚኾኑት እስከ ሩብ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ መጠናቀቃቸውን ገልጸዋል።
በ2015 ዓ.ም ለመገንባት የታቀደው የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ቁጥር ደግሞ 27 መኾኑንም ነው የገለጹት። ከዚህ ውስጥ በግማሽ ዓመቱ 14 ትምህርት ቤቶችን ለማጠናቀቅ ታቅዶ 13ቱን በሩብ ዓመቱ ለማጠናቀቅ መቻሉንም ለምክር ቤቱ ገልጸዋል።
ርእሰ መስተዳድሩ እነዚህ ትምህርት ቤቶች የሚገነቡት በመንግሥት እንዲሁም በኅብረተሰቡ እና በአጋር አካላት ትብብር እንደኾነም አስረድተዋል።
ዘገባው የአሚኮ ነው
ከአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን አማራጮች ይጠቀሙ
1. በዌብ ሳይት ገጻችን http://www.anrseb.gov.et/
2. በዩቱብ ቻናላችን https://www.youtube.com/channel/UCARNQWN5bm5z2JmKsC_Cn8w
3. በፌስ ቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Amhara-Education-Bureau
4. በቴሌግራም ቻናላችን t.me/anrse
ያግኙን
2.3K views14:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-09 16:19:30 በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
ጨረታው አየር ላይ የዋለበት ቀን የካቲት 24/2015 ዓ.ም
ጨረታው የሚከፈትበት ቀን መጋቢት 9/2015 ዓ.ም
2.1K views13:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-06 16:28:02
1.7K views13:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-06 16:28:00
1.6K views13:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-06 09:51:25

825 views06:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-05 20:54:39
1.1K views17:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ