Get Mystery Box with random crypto!

Abronal Technologies

የቴሌግራም ቻናል አርማ poshacademy — Abronal Technologies A
የቴሌግራም ቻናል አርማ poshacademy — Abronal Technologies
የሰርጥ አድራሻ: @poshacademy
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.71K
የሰርጥ መግለጫ

Abronal Technologies - One stop-shop for all of your technological needs.

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-21 08:29:45
#abronal #abronaltech #abronaltechnologies

ይህን ያዉቃሉ?

በዓለማችን ላይ የመጀመሪያዉ ሆቴል የተከፈተዉ በጃፓን ውስጥ ሲሆን ስሙም ኒሲያማ ኦንሰን ኬይንካን ይባላል የተከፈተዉም 705 A.D ላይ ነዉ

abronal.com | info@abronal.com | 0911395871 | @abronaltech
2.2K viewsedited  05:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-21 08:29:45
#abronal #abronaltech #abronaltechnologies

ይህን ያዉቃሉ?

የዝሆን አማካይ ዕድሜ 80 ዓመት ነው

abronal.com | info@abronal.com | 0911395871 | @abronaltech
1.8K viewsedited  05:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-21 08:29:45
#abronal #abronaltech #abronaltechnologies

ይህን ያዉቃሉ?

ሻርክ ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ በየደቂቃዉ ካልተንቀሳቀሰ ወይም ካልዋኘ መኖር አይችልም ወዲያዉኑ ይሞታል

abronal.com | info@abronal.com | 0911395871 | @abronaltech
1.6K viewsedited  05:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-19 20:47:36 ለፋይናል ፈተና የሚያዘጋጃችሁን የ Psychology ትምህርት በአማርኛ በግልፅ የተብራራ ትምህርት የ ባህርዳር ዩኒቨርሲቲ መምህር ከሆነው ታምሩ ማግኘት ይችላሉ። ዩቲቡን subscribe እና share በማድረግ አሪፍ አሪፍ ትምህርቶችን ይከታተሉ።

To access lectures of Psych in Amharic click the YouTube link:
https://www.youtube.com/channel/UCqqhRfFSnAFLTrEaVFG-m0Q/videos

Lecturer Tamiru
939 views17:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-19 04:05:24
ይህን ያዉቃሉ?

ጀርባዎት ላይ ትንሽ ዝቅ ብሎ 2 ቀዳዳዎች ካሉ 'Venus Holes' ይባላሉ ይህም የሚያሳዩት ከመጠን በላይ እንዳልወፈሩና ጤናማ ህይወትን እንደሚመሩ ነዉ
834 views01:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-19 04:05:24
#ሶስቱ መከራዎች

ትምህርት ቤትን የፈጠረው Horace Mann
ፈተናን የፈጠረው Henry A. Fischel
የቤት ስራን የፈጠረው Roberto Nevelis
834 views01:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 17:16:57
ክረምቱን ከኛ ጋር

EXPORT STANDARD የሆኑ ቆዳ ጫማዎችን በቅናሽ..!

ዋጋ 1700 ብር ብቻ

SIZE :- 39 -- 40

ይደውሉልን | 0963658631
| 0963658631

ብዛት ለሚፈልጉ ልዩ ቅናሽ እናደርጋለን..!

FREE DELIVERY (ያሉበት ቦታ ያለተጨማሪ ክፍያ እናደርሳለን..!

Inbox @Efoyta_mail
236 views14:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-01 19:45:56 ጓደኛን ስትመርጥ . . .

አመለካከትህ የምትመርጠውን ጓደኛ ይወስናል፤ አብረህ የምትከርመው ጓደኛ ደግሞ በተራው አመለካከትህን የመወሰን ጉልበት ስላለው ወደ ሕይወትህ ዘልቆ እንዲገባ የምትፈቅድለትን ሰው በጥንቃቄ ምረጥ፡፡

“ጓደኝነት እንደ ሊፍት (Lift / Elevator) ነው፡፡ ወይ ወደላይ ያወጣሃል ወይም ደግሞ ወደታች ያወርድሃል” የሚል አባባል አለ፡፡ ሌላ ረዘም ላለ ጊዜ የከረመ አባባል፣ “በአጠገብህ የሚገኙ የአምስቱ ቅርብ ጓደኞችህ ጭማቂ ነህ” ይላል፡፡ እነዚህ አባባሎች ልቦናን የሚያነቃ እውነት ይዘዋል፡፡ የቅርብ ጓደኞችህን የያዝክበት የራስህ የሆነ ምክንያት ቢኖርህም፣ ለውጥ ለማምጣት በምትፈልግበት ጊዜ በዙሪያህ የሚገኙት ሰዎች ምን አይነት ሰዎች አንደሆኑ ማሰብ መጀመርህ አይቀርም፡፡

ከዚህ በታች ጓደኛን ስትመርጥ ሊኖርህ ስለሚገባ የምርጫ መመዘኛ የሚያስተምሩ ነጥቦችን ታገኛለህ፡፡

1. “ወደ ላይ” ምረጥ፡- የማደግና የመሻሻል ፍላጎቱ ካለህ የምትይዛቸው ጓደኞች ከአንተ ከፍ ያሉ እንዲሆኑ ትመከራለህ፡፡ ከፍ ያሉ ሰዎች ከፍ ያደርጉሃል፡፡ የበሰሉ ሰዎች ብስለትን ያስተዋውቁሃል፡፡ ይህንኑ ተመሳሳይ መርህ በመከተል የአንተን ላቅ ያለ ደረጃ ፍለጋ አንተን የሚቀርቡህ ሰዎች የመኖራቸው ሁኔታ እንደተጠበቀ ሆኖ፣ አንተ ግን ወደ ላይ መመልከትህን መዘንጋት የለብህም፡፡

2. ተመሳሳይ መርህ ያለውን ምረጥ፡- በልዩነት ውስጥ ያለውን ውበት ሳንክድ፣ አመለካከትንና መርህን አስመልክቶ ግን ተመሳሳይነት ያላቸውን ሰዎች መቅረብ ስኬታማ ያደርግሃል፡፡ መርህን አስመልክቶ ልዩነታችሁ ከጎላ ሰዎች ጋር ጓደኝነት መያዝ፣ ወደፊት ከመራመድ ይልቅ ልዩነትን በማስታረቅ ዙሪያ የሚሽከረከር ግንኙነት ውስጥ እንድትቀር ያደርግሃል፡፡

3. ተመሳሳይ ግብ ያለውን ምረጥ፡- የዚህ ምርጫ ጥቅሙ የመደጋገፍና የመበረታታት ጉዳይ ነው፡፡ ለምሳሌ፣ አንተ ያለህ ግብ ሕብረተሰብህን የማገልገል ከሆነና የቀረብከው ጓደኛ ዋና ግቡ በገንዘብ የመበልጸግ ብቻ ከሆነ የጋራ የሆነን ሃሳብ በመወያየት የሞራልና የተግባር ድጋፍ መለዋወጥ ሊያስቸግራችሁ ይችላል፡፡

4. በስኬትህ ደስ የሚለውን ምረጥ፡- በተሳካልህ ቁጥር ከአንተ ጥቅምን እንደሚፈልግ የሚያሳይ፣ ስለስኬትህ ስትነግረው ብዙም ሃሳብ የማይሰጥ፣ ስኬትህን አስምልክቶ ከአንተ ጀርባ ለሌሎች የሚያወራና የመሳሰሉት ባህሪይ የሚያንጸባርቅን ሰው ጓደኛ ከማድረግህ በፊት ደግመህ ልታስብበት ይገባል፡፡

5. በውድቀትና በችግር የማይለይህን ምረጥ፡- ሁሉም ነገር በተሟላልህ ወቅት አብሮህ ሆኖ፣ ሁኔታዎች እንደ ቀድሞው አልሆን ሲሉህና ነገሮች ሲፈራርሱብህ ከአንተ ዘወር የሚል ባህሪይ ያለበት ሰው አይበጅህም፡፡ እንዲህ አይነት ሰዎች ከአንተ ከሚያገኙት ጥቅም አንጻር ብቻ የሚቀርቡህ ናቸውና ስሜትህን ጠብቅ፡፡

6. እውነቱን የሚነግርህን ምረጥ፡- እውነቱን የማይነግርህ ሰው ከምታይበት ባህሪ አንዱ አንተ ጋር ሲሆን አንተን ደስ የሚልህን ብቻ እየመረጠ የመንገር ሁኔታ ነው፡፡ እውነተኛ ወዳጅ ግን እየወደደህና እያከበረህ፣ ቢያምህም እውነቱን ይነግርሃል፡፡ ይህ አይነቱ ሰው ባለውለታህ እንጂ ጠላትህ አይደለም፡፡ .......
ከየመፃሕት ማዕድ



@Poshacademy
956 views16:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-29 16:04:31
ሰላም Fetena.netዎች ነን

የ12ተኛ ክፍል ተማሪ ኖት ታዲያ በ12ተኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ላይ ከ600+ በላይ ማሞጣት እንደሚችሉ አስበው ያውቃሉ በእርግጠኝነት ከኛ ጋር ይችላሉ !


ክረምቱንስ እንዴት ሊያሳልፉ አቅደዋል ለምን ከኛ ጋር በመሆን Entrance 600+ ለማምጣት አይታትሩም !

2014 ክረምቶን ውብ ልናረግ እናም በEntrance ፈተና ላይ ብቁ ልናረጓ ስንድታችን ተገባዷል እናስ አይቀላቀሉንም ....ኑ በጋራ ጀብደኛ ነገን እናንፅ !

በ 2ወራት ከ9 -12 እንዴት ከቨር እንሚያደርጉ ግራ ገብትታል እኛ ጋር መፍትሄ አለህ ይመዝገቡ ይቀላቀሉን እኛ ሳንሆን ስራችንን ይመሰክራል !!

ለመመዝገብ ከታች ያለው ይጠቀሙ !
@Fetena_net_Registration_bot
@Fetena_net_Registration_bot

በስኬት ወደ ህልሞት ይሻገሩ !
---------------------------------------------------------
Join : @fetena_net
contact : @Fetena_mail
815 views13:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-29 12:44:38
የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በዩኒቨርስቲዎች ዉስጥ እንደሚሰጥ ተገለፀ።

የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በሆሳዕና ፣ በወራቤና በወልቂጤ ከተሞች የሚገኙ ሁለተኛ ደረጃና ሞዴል ትምህርት ቤቶችን ጎብኝተዋል።

በጉብኚታቸዉ ወቅት ከተማሪዎችና ከትምህርት ቤቱ ማህበረሰብ ጋር ባደረጉት ቆይታ የሁለተኛ ደረጃ መልቀቂያ ፈተና በትምህርት ቤቶች ሳይሆን በዩኒቨርስቲ ውስጥ እንደሚሰጥ ገልጸዋል።

እንደሚኒስትሩ ገለጻ የሁለተኛ ደረጃ መልቀቂያ ፈተና በኤሌክትሮኒክስ /online/ መስጠት እስከሚጀመር ድረስ በዩኒቨርስቲዎች መሰጠቱ ይቀጥላል።

የሁለተኛ ደረጃ መልቀቂያ ፈተና በዩኒቨርስቲ እንዲሰጥ የተወሰነው የፈተና ሰርቆትና ማጭበርበርን ለማስቀረት ታስቦ በመሆኑ ተማሪዎች ትምህርት በስራና በታታሪነት የሚገኝ መሆኑን አውቀው በርትተው መማር ፣ማጥናትና ማወቅ እንዳለባቸው አስገንዝበዋል።

የትምህርት ሚኒስቴር የትምህርትን ጥራትን ለማሻሻል በአጠቃላይና ከፍተኛ ትምህርት ልማት ዘርፎች ሌሎችንም የተለያዩ እርምጃዎች በመውሰድ ላይ መሆኑንም ፕሮፌሰር ብርሀኑ ጠቁመዋል።

ሚኒስትሩ ሶስቱንም ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የጎበኙ ሲሆን የአረንጓዴ አሻራ ማስጀመሪያ ችግኝም ተክለዋል፡፡

ምንጭ፦ ትምህርት ሚኒስቴር

╔━━━━━✧❂✧━━━━━
JOIN: @poshacademy
JOIN: @poshacademy
╚══════════════
796 views09:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ