Get Mystery Box with random crypto!

Amhara Education Bureau

የቴሌግራም ቻናል አርማ anrse — Amhara Education Bureau A
የቴሌግራም ቻናል አርማ anrse — Amhara Education Bureau
የሰርጥ አድራሻ: @anrse
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 22.56K
የሰርጥ መግለጫ

Quality Education

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 10

2023-02-22 12:20:31
1.2K views09:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-22 12:20:29
1.1K views09:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-22 12:20:24
1.0K views09:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-22 12:20:18
1.0K views09:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-22 12:20:12 ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ በዞኑ ለሚገኙ የሁለተኛ ደረጃ መምህርንና ሱፐርቫይዘሮች ስልጠና ሰጠ፡፡
======================================
የካቲት 15/2015 ዓም. (ትምህርት ቢሮ) በደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ የጥናትና ምርምር ማህበረሰብ አገልግሎት የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ዳይሬክቶሬት ከስቴም ሲነርጂ ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር በዞኑ ውስጥ ላሉ የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የሳይንስ መምህራንና ሱፐርቫይዘሮች ከሰሞኑ በቤተ-ሙከራ አደረጃጀት፣ አጠቃቀም፣ የላብ ስሙሌሽን እና በሌሎች ተዛማጅ ጉዳዮች የተግባር ስልጠና ተሰጥቷል ፡፡

የደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ የጥናትና ምርምር ማህበረሰብ አገልግሎት ም/ፕሬዚዳንት ዶ/ር አዝመራው አየሁ በሳይንስና ቴክኖሊጂ የበለፀገች ሀገርን ለመገንባት ከመጀመሪያ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ጋር አብሮ መስራት ያስፈልጋል ብለዋል፡፡
ተመራማሪና ቴክኖሎጂ ፈጣሪ ትውልድ መፍጠር የምንችለው የሳይንስ መምህራንን በቴዎሪ የሚያውቋቸውን በተግባር ሰርተው ለተማሪዎቻቸው ማካፈል ሲችሉ መሆኑን ተናግረዋል፡፡
የሰሜን ሸዋ ዞን ትምህርት መምሪያ ኃላፊ አቶ ወሰን ለገሰ በዞኑ ያሉ የ2ኛ ደረጃ
ትምህርት ቤት የሳይንስ መምህራን ስልጠናውን ከወሰዱ በኋላ ሞዴል ላብራቶሪ እንዲያደራጁና
ትምህርት ቤታችውን የሳይንስ ልህቀት ማዕከል ለማድረግ እንዲያስችላቸው የታሰበ መሆኑን ገልፀዋ፡፡
የስቴም ሲነርጂ ኢትዮጵያ ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ አሰገደች ሻወል በበኩላቸው የሀገር እድገት የሚመጣው በሳይንስና ቴክኖሎጂ የፈጠራ ባለሙያዎችን ስናፈራ ነው፡፡ ለሀገር እድገት ወሳኝ የሆኑትን ሳይንቲስቶችና ኢንጂነሮች ለማፍራት በዩኒቨርሲቲ የሚሰጠውን በተግባር የተደገፈ የሳይንስና የኢንጂነሪንግ ትምህርት በቂ ባለመሆኑ ተጨማሪ ስልጠና መስጠት አስፈላጊ መሆኑን ተናግረዋል፡፡
ከስልጠና በኋላ የስምምነት ሰነድ ከየትምህርት ቤት ሱፐርቫይዘሮች ጋር በመፈራረም ሂደቱን የዞኑ ትምህርት መምሪያም እና የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ በጋራ በመከታተል ውጤታማ ለማድረግ እንደሚሰራ ከደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡

ከአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን አማራጮች ይጠቀሙ
1. በዌብ ሳይት ገጻችን http://www.anrseb.gov.et/
2. በዩቱብ ቻናላችን https://www.youtube.com/channel/UCARNQWN5bm5z2JmKsC_Cn8w
3. በፌስ ቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Amhara-Education-Bureau
4. በቴሌግራም ቻናላችን t.me/anrse
ያግኙን
1.1K views09:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-21 09:20:20
1.9K views06:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-21 09:20:20
1.9K views06:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-21 09:20:19
1.8K views06:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-21 09:20:19
1.7K views06:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-21 09:20:18
1.5K views06:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ