Get Mystery Box with random crypto!

ꜰʀᴇsʜ ᴇxᴀᴍs

የቴሌግራም ቻናል አርማ freshexams — ꜰʀᴇsʜ ᴇxᴀᴍs
የቴሌግራም ቻናል አርማ freshexams — ꜰʀᴇsʜ ᴇxᴀᴍs
የሰርጥ አድራሻ: @freshexams
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 227
የሰርጥ መግለጫ

➤ Buy ads :https://telega.io/c/freshexams

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-09-01 22:01:27
Global Trends Final Exam

Samara University


JOIN SHARE
@freshexams
@freshexams
Contact us @Freshexamsbot
151 views19:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 21:56:01
" እባካችሁን ከሞት አድኑኝ"

ይህ ወጣት አማኑኤል ጃዕፈር ይባላል!!ድሬዳዋ ዩንቨርስቲ የኬሚካል ኢንጅነሪንግ 5ተኛ አመት ተማሪ ነው!!

ከዓመት በፊት ሰውነቱ ብርድ ብርድ ሲለው ለህክምና በተደጋጋሚ ወደ ሆስፒታል ይሄዳል!አንዴ ብርድ ሌላ ጊዜ ኩላሊት እያሉት ከመድሀኒቱ ጋር ሳይገናኝ ስቃዩም በዝቶ በብዙ ተንከራቷል!!

አማን ህመሙ ሲብስበት ትምህርቱን አቋርጦ ወደ መቀሌ ቤተሰቦቹ ጋር ይሄዳል!የአጥንት ስፔሻሊስት
ዶ/ር ሲያየውም ህመሙ ከባድ እንደሆነና ካንሰር እንደያዘው ይነገረዋል
ብዙ ህልም ላለው፣ቶሎ ተመርቄ እናቴን እጦራለሁ ለሚል ወጣት ይህ ልብ የሚሰብር መርዶ ነው!!

ሪፈር ወደ አዲስ አበባ ተፅፎለት በጦርነቱ ምክንያት መንገድ ዝግ ስለሆነ ህይወቱን ለማዳን በረሀ አቋርጦ ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ለማረጋገጥ ሲሞክር "በአጭር ጊዜ ውስጥ ወደ ውጪ ሄደህ ካልታከምክ ህይወትህ አደጋ ላይ ነው"ብለውት ህክምና ማረጋገጫም ሰጥተውታል!
ወንድማችን ታይላንድ ሄዶ ለመታከም ደግሞ 2,500,000ብር ያስፈልገዋል!!
እናንተ ደጋጎች እባካችሁን እንድረስለት
ምንም ማድረግ ባንችል ሼር በማድረግ እየፀለይን
ለብዙዎች እናድርስለት

አካወንት
1000183135458-አማኑኤል

ስልክ
0930625559-አማኑኤል
0928936657-ዘነቡ

ጎፈንድሚ
https://www.gofundme.com/f/support-amanuel-jaefer?utm_source=facebook&utm_medium=social&utm_campaign=p_cp+share-sheet
278 viewsedited  18:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 19:40:05 ሁሉም የኢትዮጵያ ተማሪዎች ሊኖሯቸው የሚገቡ ምርጥ የትምህርት ቻናሎች

1 ETHIO TOP STUDENTS

ኢትዮጵያዊ ዉስጥ ያሉ High School ጎበዝ ተማሪዎች ስብስብ ያለበት፥የሚወያዩበት ፤እና መረጃ የሚለዋወጡበት ድንቅ ቻናል ነዉ!
ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ያላችሁ ብትቀላቀሉ ሙሉ መረጃ ታገኙታላችሁ

ይቀላቀሉ Join us Here !
=========================

➩2 FRESH EXAMS

በብዙ የዩንቨርስቲ ተማሪዎች ዘንድ ተወዳጅነትን ያተረፈው በአይነቱ ለየት ባለ አቀራረብ የተላያዩ ፈተናዎች ያቀርባል :::▣ Books
▣ short Handouts
▣ Study tips..

ይቀላቀሉ Join us Here !
=========================

3, ተማርነት Ethio

ለ9-12ኛ ክፍል ተማሪዎች እና የመጀመሪያ አመት (freshman students) ተማሪ በጣም ጠቃሚ ቻናል ከ9-12ኛ ክፍል የመማሪያ መጽሀፍ
የመግቢያ ፈተና ጥያቄዎች ከመልስ ጋር የአንደኛ አመት mid ፈተና
የfinal ፈተና Freshman Handouts እና COC ያገኙታል !

ይቀላቀሉ Join us Here !
=========================
277 views16:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 16:55:46
አዲሱ  የሥርዓተ-ትምህርት  እንደ አዲስ የሚጨመሩና የሚቀነሱ የትምህርት አይነቶች ይኖራሉ ነሃሴ 26 ቀን 2014/ኢዜአ/   በአዲሱ  የሥርዓተ-ትምህርት ትግበራ  ከአንደኛ ደረጃ እስከ መሰናዶ ትምህርት ቤት ያሉ ትምህርቶች ላይ የሚቀነሱ እና እንደ አዲስ የሚጨመሩ የትምህርት አይነቶች መኖራቸው ተገለጸ።የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ምክትል  ኃላፊ አድማሱ ደቻሳ እንደገለጹት አዲሱ ሥርዓተ-ትምህርት በ2015…
363 views13:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 16:53:16 አዲሱ  የሥርዓተ-ትምህርት  እንደ አዲስ የሚጨመሩና የሚቀነሱ የትምህርት አይነቶች ይኖራሉ ነሃሴ 26 ቀን 2014/ኢዜአ/
 

በአዲሱ  የሥርዓተ-ትምህርት ትግበራ  ከአንደኛ ደረጃ እስከ መሰናዶ ትምህርት ቤት ያሉ ትምህርቶች ላይ የሚቀነሱ እና እንደ አዲስ የሚጨመሩ የትምህርት አይነቶች መኖራቸው ተገለጸ።የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ምክትል  ኃላፊ አድማሱ ደቻሳ እንደገለጹት አዲሱ ሥርዓተ-ትምህርት በ2015 የትምህርት ዘመን በከፊል በተወሰኑ በቅድመ አንደኛ ደረጃ እና በአጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ  ትምህርት ቤቶች ላይ ይተገበራል።

በአዲሱ  የሥርዓተ-ትምህርት ትግበራ  ከአንደኛ ደረጃ እስከ መሰናዶ ትምህርት ቤት ያሉ ትምህርቶች ላይ የሚቀነሱ እና እንደ አዲስ የሚጨመሩ የትምህርት አይነቶች መኖራቸውን ተናግረዋል።በ7ኛ እና 8ኛ ክፍሎች ላይ ከዚህ በፊት ሦስቱ ሳይንሶች ተብለው ይሰጡ የነበሩት (ኬሚስትሪ፣ ፊዚክስና ባዮሎጂ) አሁን  አጠቃላይ ሳይንስ ተብለው በአንድ ይሰጣሉ ብለዋል።

  በ9ኛ እና 10ኛ ክፍል የኢኮኖሚክስ ትምህርት አሁን ላይ “ፐርፎርም ኤንድ ቪዥዋል አርት” በሚል መተካቱንም ጠቁመዋል።በተመሳሳይ በ11ኛ እና 12ኛ ክፍል በድጋሚ ከሚሰጡ የትምህርት አይነቶች በተጨማሪ ሥራና ቴክኒክ ላይ የሚያተኩሩ የማኑፋክቸሪንግና ኮንስትራክሽን  የትምህርት አይነቶች በየደረጃው ተለይተው መጨመራቸውን ገልጸዋል።
  
   በ2015 የትምህርት ዘመን የተማሪ ዩኒፎርሞችና የመማሪያ ቁሳቁሶች በፍጥነት ተደራሽ ለማድረግ ዝግጅት የተደረገ ሲሆን የትምህርት ቤቶችን አካባቢ ከአዋኪ ነገሮች ነፃ ማድረግም ትኩረት ተሰጥቶታል ተብሏል።ለአዲሱ ሥርዓተ-ትምህርት ስኬታማነት ከወላጆችና አጠቃላይ ከትምህርት ማኅበረሰቡ ጋር እየተሰራ መሆኑን አንስተዋል።

ለዚህም ስኬታማነት በትምህርት ቢሮ በኩል የተለያዩ ተግባራት እየተከናወኑ መሆኑን ነው የገለጹት።በየደረጃው ካሉ የወላጅ ኮሚቴዎች፣ የትምህርት አመራሮችና የግል ትምህርት ቤቶችን ጨምሮ የተለያዩ መድረኮችን በመፍጠር ሰፊ ውይይት ስለመደረጉም አብራርተዋል። አዲሱ ሥርዓተ-ትምህርት በ2016 ዓ.ም ወደ ሙሉ ትግበራ የሚገባ መሆኑም ታውቋል።

ኢዜአ

JOIN SHARE
@freshexams
@freshexams
Contact us @Freshexamsbot
388 viewsedited  13:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 08:02:31 9 Habits that'll help you grow

1. Self awareness.
2. Positive self-talk.
3. Constant learning.
4. Understanding people.
5. Living in the present.
P6. Not worrying about future.
7. Not regretting the past.
8. No self-deprecating talks.
9. Believing in yourself.

@freshexams

daily_inspire
502 viewsedited  05:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 20:27:16 12ኞች

EXTREME SAT IN PDF

SIZE 23.7 MB

ይህ መጽሐፍ በጣም ወሳኝ ነዉ 2011 enterance exam English part ሙሉ ከዚህ ነዉ ግልብጥ ያደረጉት

@freshexams
604 viewsedited  17:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 20:09:57 ETHIOPIAN UNIVERSITY PRE-ENTRANCE BIOLOGY EXAM.

SUBJECT CODE - 05.

TIME ALLOWED - 2:15.

NUMBER OF QUESTIONS - 100.

TARGETED GROUP - ONLY NATURAL SCIENCE STUDENTS.

PREPARED BY - FETENA NET

All Rights Reserved

በፈተና ኔት የተዘጋጀ የአምና Entrance ተፈታኞች የተፈተኑት ነው።

@freshexams
569 viewsedited  17:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 20:03:55 Entrance takers only
424 viewsedited  17:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 19:10:02
▣የኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ የ8ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ከዛሬ ጀምሮ በኢንተርኔት ላይ ማየት እንደሚቻል አስታወቀ።

◈ቢሮው የ8ኛ ክፍል ፈተና ውጤት መውጣቱን አስመልክቶ በሰጠው መግለጫ በክልሉ 451 ሺሕ 21 ተማሪዎች ለፈተና የተመዘገቡ ሲሆን 98 ነጥብ 3 በመቶ የሚሆኑት ፈተና መውሰዳቸውን ገልጿል።

◈በዚህም የ9ኛ ክፍል የማለፊያ ውጤት ለወንዶች 50 በመቶ እና ለሴቶች 47 በመቶ ነው ብሏል።

◈በአርብቶ አደሩ አካባቢ የ9ኛ ክፍል ማለፊያ ውጤት በመቶኛ ለወንዶች 47% ለሴቶች 44% ሲሆን ለልዩ ፍላጎት ተማሪዎች ደግሞ ለወንዶች 44% እና ለሴቶች 41% መሆኑም ተገልጿል።

◈ማለፊያው ውጤት በአገሪቱ ተጨባጭ ሁኔታ እና በትምህርት ጥራት ላይ ተመስርቶ መወሰኑን የኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ ምክትል ኃላፊ ግርማ ባይሳ ገልጸዋል::

◈ሴት ተማሪዎች የተሻለ የፈተና ውጤት በማምጣት ለውጥ አምጥተዋልም ነው ያሉት።

JOIN SHARE
@freshexams
@freshexams
Contact us @Freshexamsbot
504 viewsedited  16:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ