Get Mystery Box with random crypto!

አዲስ ዘይቤ ~ Addis Zeybe

የቴሌግራም ቻናል አርማ addiszeybe — አዲስ ዘይቤ ~ Addis Zeybe
የቴሌግራም ቻናል አርማ addiszeybe — አዲስ ዘይቤ ~ Addis Zeybe
የሰርጥ አድራሻ: @addiszeybe
ምድቦች: የልጅ እንክብካቤ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 11.27K
የሰርጥ መግለጫ

ለፈጣን መረጃዎች አዲስ ዘይቤ
Twitter : https://twitter.com/AddisZeybe
Facebook : https://bit.ly/2SeU3Ev
Website : https://addiszeybe.com/
YouTube : https://youtube.com/c/AddisZeybe
Instagram : https://bit.ly/3D1tEwC
ስልክ 251954903850
ኢሜይል info@addiszeybe.com

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 100

2022-08-28 15:49:23 After the news of extensive fighting between the belligerents emerged on Aug 24 at the Southern Tigray, the government announced the defense forces left Kobo town on the forceful aggression of TPLF’s forces and infiltration of its fighters into the city. It is after two days the WFP accused TPLF of stealing half a million liters of fuel that the report of TPLF’s advance on Kobo is heard. Read more
https://bit.ly/3CCr6ak
#Ethiopia #AddisAbaba #Kobo
@AddisZeybe
900 views12:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 19:24:15 የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ስለመሰረቁ እና ሌሎችም
ሙሉ ቪድዮውን ለመመልከት ሊንኩን ይጫኑ


1.0K views16:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-19 17:20:34 በተለምዶ የፈላሻ መንደር እየተባለች የምትጠራው ወለቃ የቀደምት ቤተ እስራኤላውያን መንደር ስትሆን ከጎንደር ወደ ደባርቅ በሚወስደው መንገድ ላይ ከአጼ ፋሲል ግቢ በሰሜን አቅጣጫ 3 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ትገኛለች። ወለቃ በምታቀርበው በዘመናዊ እና ባህላዊ መንገድ በተሰሩ የሸክላ ምርት ውጤቶች በስፋት የምትታወቅ ሲሆን ፕላውሸር የሴቶች ዕደ ጥበብ ማሰልጠኛ ተቋምም በዚሁ ስፍራ ይገኛል። ዝርዝሩን ያንብቡ
https://bit.ly/3PfywUu
#Ethiopia #Gonder
@AddisZeybe
207 views14:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-19 15:05:49
አሜሪካ ለኢትዮጵያ ተጨማሪ የ55 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገች

ሐምሌ 12፣ 2014

(አዲስ ዘይቤ፡ አዲስ አበባ) አሜሪካ ኢትዮጵያ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የምታደርገውን ጥረት ለመደገፍ የ55 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገች።

ድጋፉ በዓለም አቀፉ የአሜሪካ ተራድዖ ድርጅት በኩል መደረጉም ተገልጿል። የአሜሪካው ዓለምአቀፍ ተራድዖ ድርጅት USAID ተጨማሪው የገንዘብ ድጋፍ ኢትዮጵያ ወቅታዊውን የምግብ አቅርቦት ችግር ለመቋቋም እና ወደፊት ከምግብ ጋር የተያያዙ አደጋዎችን ለመከላከል እና ምላሽ ለመስጠት ተጨማሪ አቅም እንደሚገነባላት አስታውቋል።

የአሜሪካው ተራድዖ ድርጅት የገንዘብ ድጋፉን ከሁለት ሚሊየን በላይ ለሚሆኑ በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል በተፈጠረው ግጭት ምክንያት ለምግብ እና ውሃ አቅርቦት ችግር ለተጋለጡ አርሶ እና አርብቶ አደሮችን እንዲሁም ቀሪ የማኅበረሰብ ክፍሎች ለመደገፍ እንደሚያውለው አስታውቋል።

ፈንዱ የተገኘው የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን በፈረንጆቹ ሰኔ ወር መጨረሻ ላይ በጀርመን በቡድን 7 የመሪዎች ጉባዔ ላይ ቃል በገቡት መሠረት ነው።

ፕሬዚዳንቱ በጉባዔው አሜሪካ በዓለም አቀፍ ደረጃ ለምግብ ዕጥረት ቀውስ ተጋላጭ ለሆኑ የኅብረተሰብ ክፍሎች 2 ነጥብ 76 ቢሊየን ዶላር ድጋፍ እንደምታደርግ አስታውቀው ነበር።
_______
ለወቅታዊ እና ለፈጣን መረጃዎች የአዲስ ዘይቤ የማህበራዊ ሚዲያዎችን ይቀላቀሉ።
Twitter : https://bit.ly/3uQBnvj
Facebook : https://bit.ly/2SeU3Ev
Telegram : https://bit.ly/3JX93LY
Website : https://bit.ly/3JOUavm
YouTube : https://bit.ly/37rIyBa
429 viewsedited  12:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-19 11:20:54 በአሰሪ እና ሰራተኛ ጉዳይ አዋጅ ቁጥር 1156/2019 አንቀፅ 12 ስር ከተዘረዘሩት የአሰሪዎች ግዴታዎች ውስጥ በንዑስ አንቀፅ 4 ስር የተቀመጠው ህግ "ሰራተኛው የሚገባውን ሰብዓዊ ክብር ስለመጠበቅ" ያብራራል። በዚህ አንቀፅ መሰረት አሰሪ የሰራተኞቹን ክብር የመጠበቅ ግዴታ እንዳለበት በግልፅ በህግ ተደንግጓል። ይሁን እንጂ ሴቶች ብዙ ጊዜ በስራ ወቅት የሚያደርጓቸው ሰውነታቸውን አጋልጠው የሚያሳዩ አልባሳት ፆታዊ ጥቃት እንዲደርስባቸው ፣ ሰብዓዊ መብቶቻቸው እንዲጣሱ እንዲሁም ክብራቸው በሚነካ ሁኔታ ውስጥ እንዲሰሩ ያስገድዳቸዋል። ዝርዝሩን ያንብቡ
https://bit.ly/3OjxbuG
#Ethiopia #AddisAbaba
@AddisZeybe
552 views08:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-19 09:28:11
596 views06:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-18 20:39:59 የጎንደር እስክስዎች እና ትርጓሜዎቻቸው - የኛ ዘይቤ
ሙሉ ቪድዮውን ለመመልከት ሊንኩን ይጫኑ


712 views17:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-18 17:03:06 ለከተማዋ የሚያስፈልገውን የንጹህ መጠጥ የውሃ አቅርቦት ከጣና ሃይቅ በማምጣት የውሃ ሽፋኑን ከ18 በመቶ ወደ 80 በመቶ ለማሳደግ የሚያስችል አዲስ የንጹህ መጠጥ ውሃ ማሻሻያ ፕሮጀክት መጠናቱን የህዝብ ግንኙነት ሃላፊው ተናግረዋል፡፡

አሁን ላይ በከተማዋ ያለው የውሃ ስርጭት ከ25 ቀናት በላይ ቆይቶ የሚመጣ ነው። የውሃ እጥረቱ ዘላቂ መፍትሄ ማግኘት ባለመቻሉ የንጹህ መጠጥ ውሃ አቅርቦቱን ብቻ ሳይሆን የከተማዋን የቱሪዝም፣ ኢንዱስትሪዎች፣ ሆቴሎች፣ የጤና እና ሌሎች ተቋማትን የውሃ ፍላጎት ለማዳረስ የማይቻልበት ደረጃ ላይ ደርሷል። ዝርዝሩን ያንብቡ
https://bit.ly/3uYF55L
#Ethiopia #Gonder
@AddisZeybe
807 viewsedited  14:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-18 14:43:35 የሲሚንቶ ህገ ወጥ ዝውውር ከመባባሱ የተነሳ በሬሳ ሳጥን ውስጥ ደብቆ እስከማዘዋወር የተደረሰባት አዳማ ከተማ ላይ ህገ ወጥ ንግዱ ለአንድ ከረጢት ሲሚንቶ ከ1,300 እስከ 1,500 ብር እየተጠየቀበት እንደሚገኝ አዲስ ዘይቤ ታዝቧል። ኢትዮጵያ ውስጥ በአሁኑ ወቅት የሚታየው ከፍተኛ የዋጋ ግሽበት የግንባታ ስራዎችን እያስተጓጎለ ይገኛል። የግብዓቶች ውድነት እና እጥረት ከፍተኛ የስራ እድል የሚፈጥረው የግንባታው ዘርፍ ላይ ጫና እያሳደረ እንደሆነ የዘርፉ ተዋንያን ይገልጻሉ። ዝርዝሩን ያንብቡ
https://bit.ly/3yQhYvq
#Ethiopia #Adama
@AddisZeybe
847 viewsedited  11:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 16:01:54 የኮንደሚንየም እጣ ስላስነሳው ውዝግብ እና ከሰሜን ሸዋ ግጭት ጋር ተያይዞ ስለተሰራጨው ምስል እና ሌሎችም - ሀቅ ቼክ
ሙሉ ቪድዮውን ለመመልከት ሊንኩን ይጫኑ


1.0K views13:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ