Get Mystery Box with random crypto!

አዲስ ዘይቤ ~ Addis Zeybe

የቴሌግራም ቻናል አርማ addiszeybe — አዲስ ዘይቤ ~ Addis Zeybe
የቴሌግራም ቻናል አርማ addiszeybe — አዲስ ዘይቤ ~ Addis Zeybe
የሰርጥ አድራሻ: @addiszeybe
ምድቦች: የልጅ እንክብካቤ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 11.27K
የሰርጥ መግለጫ

ለፈጣን መረጃዎች አዲስ ዘይቤ
Twitter : https://twitter.com/AddisZeybe
Facebook : https://bit.ly/2SeU3Ev
Website : https://addiszeybe.com/
YouTube : https://youtube.com/c/AddisZeybe
Instagram : https://bit.ly/3D1tEwC
ስልክ 251954903850
ኢሜይል info@addiszeybe.com

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2023-07-24 17:20:34
የአማራ ክልል ምክር ቤት አባላት ክልሉ በኢኮኖሚያዊ፣ ፖለቲካዊ እና ማህበራዊ ጫና እየረሰበት እንደሆነ አፅንዖት ሰጥተዋል። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ "አማራ ክልል ላይ ያለው ጥያቄ ምንድን ነው? የሚለው መፈተሽ አለበት" ሲሉ ተደምጠዋል። በዛሬው #ያማረዱካ ዝግጅት የአማራ ብልፅግና እና ፋኖ ጥያቄ ምንድን ናቸው በሚል ቆይታ አድርጓል። ግጭቱ ወደ ማህበራዊ ቀውስ መጠጋቱ ስጋት እንደሆነም ተመልክተናል።

ይከታተሉን።
479 views14:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-21 21:17:13
በጋምቤላ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ላልተወሰነ ጊዜ የሰዓት እላፊ ታውጇል። በዛሬው #ያማረዱካ ዝግጅታችን በክልሉ ተደጋግሞ የሚከሰቱ ግጭቶች እንዲሁም በዋናነት የአሁኑን ከ30 የሚበልጡ ሰዎች ህይወት እንደቀጠፈ የተገለፀውን ቀውስ አንስተን መነሻቸውን ተወያይተናል። ከእርስ በእርስ እስከ ድንበር ተሻጋሪ ግጭቶች ሰለባ እንዲሁም ግማሽ ሚልየን የሚጠጋ ተፈናቃይ ያለባት ጋምቤላ በዘላቂነት እንዴት ሰላም ትሆናለች? ሙሉ ዝግጅቱን

ይከታተሉ። #Gambella #Ethiopia #SouthSudan
1.1K views18:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-20 14:00:25 "አባቴንም ወንድሜንም በር ላይ ገደሏቸው"

በምስራቅ ወለጋ ዞን አንገር ጉቴ ከተማ ከ40 ዓመታት በላይ የኖሩት አቶ ህፃይ አሰፋ "የኦነግ ሸኔ ደጋፊ ናቸው በሚል ፌስቡክ" ላይ በተፃፈ ሐሰተኛ መረጃ ከልጃቸው ዳዊት ጋር ቤታቸው በር ላይ እንዲገደሉ ምክንያት ሆኗል። የአቶ ህፃይ ቤተሰቦች የሐሰተኛ መረጃ ስርጭት አስከፊነትን እንዲሁም ፍትህ ለማግኘት ያላቸውን ፍላጎት እንዲህ ገልፀዋል::



1.5K viewsedited  11:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-19 18:45:24 የመገናኛ ብዙኀንን የሚዘርፈው ማን ነው?
———————————————-
አል ሸባብ ዳግም የኢትዮጵያ ስጋት?
#ያማረዱካ በዛሬው ዝግጅት ከሰሞኑን ኢትዮጵያን ኢንሳይደር በተባለው የበይነ መረብ መገናኛ ብዙኀን ቢሮ ላይ እና ከዚህ ቀደም በተመሳሳይ የተፈፀሙ ዝርፊያዎችን በማንሳት የሚዘርፈው ማን ነው? ፖሊስ ስለጉዳዩ ለምን አላውቅም አለ? የሚሉትን ተመልክቷል። በሌላ በኩል ከኢትዮጵያ ድንበር በቅርብ ርቀት የምትገኘው የሶማሊያዋ ባይዶኣ ከተማ በአል ሸባብ ከበባ ስር ወድቃለች። ለኢትዮጵያ ምን ማለት ነው የሚለውን አማረ መኮንን አብራርቷል።

ይከታተሉን
1.6K views15:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-17 16:41:40 በዛሬው #ያማረዱካ ዝግጅት በቅርቡ ኢትዮጵያን ይጎበኛሉ የተባሉት የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ከፕሪቶሪያ የሰላም ስምምነት ፍላጎታቸውን እንዳሳጣቸው ይታመናል። ወደ ኢጋድ መመለስ፣ የሱዳን ግጭትን ለመፍታት መጣር እና በታላላቅ መሪዎች መጋበዛቸውንም ተመልክተናል። በተደጋጋሚ የሚታማው የሁለቱ መሪዎች ግንኙነት እንዲሁም ቀጣናዊና ዓለም አቀፋዊ ሚናቸውን አሁን ምን ይመስላል?

1.6K views13:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-17 16:41:19


1.3K views13:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-15 16:45:01 የዛሬ #ፈራንካ ዝግጅት በገንዘብ ነክ ማጭበርበር የተማረሩ ባንኮችን እንዲሁም በባንክ ስርዓት ተደራሽ ላልሆኑ ዜጎች ወሳኝ መፍትሄ የተባለውን የብሔርዊ መታወቂያ ጉዳይ አንስተን ከፋይናንስ ዘርፉ ጋር ምን አገናኘው ብለን ጠይቀናል። የብሔራዊ መታወቂያ ብድር በቀላሉ ከማግኘት አንፃር፣ ከፋይናንስ ደህንነት አኳያ፣ ለባንክ ዘርፉ እና ለባንክ ተጠቃሚዎች የሚኖረውን ጥቅምና የሚጠበቁ ተግባራትን በሰፊው ዳስሷል።


National ID Ethiopia
#nationalid #NBE #finances #DigitalEconomy #financialinclusion #financialsecurity
1.5K views13:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-15 11:22:09
በአዲስ አበባ ለምትገኙ ጋዜጠኞች

ኢንፎርም አፍሪካ ከአፍሪካ ቼክ ጋር በመተባበር ባዘጋጀው የሁለት ቀናት የ Fact checking and verification ስልጠና ላይ መሳተፍ ለምትፈልጉ ውስን ቦታ ስላለን መመዝገብ ትችላላችሁ።

ስልጠናው የሚሰጠው በአካል በመገኘት ነው
የስልጠናው ቀን ከሐምሌ 13-14, 2015
ቦታ ፣ ወደፊት ይገለጻል
ምዝገባ የሚያበቃው ነገ ሐምሌ 8, 2015
ለመመዝገብ ከታች ያለውን ጉግል ፎርም ሞልተው ይላኩልን

https://ggle.io/61D5
1.3K views08:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-14 17:58:01 ከዚህ ቀደም ከወደ ኦሮሚያ ክልል የተሰማው ዓይነት "የኤጲስ ቆጶሳት" ሹመት ከትግራይ ክልልም ተሰምቷል። የቅዱስ ሲኖዶስ ለመንግስት የአመቻቺነት ሚና ያቀረበው ጥሪ እንዴት ይታያል? በዘላቂነት የሚፈታው እንዴት ነው? ስንል የጠየቅንበት #ያማረዱካ ዝግጅት በተጨማሪም ሱዳን ቀውስ ውስጥ ሆና የኢትዮጵያን ግብፅ መሪዎች የግድቡን ድርድር በወራት ውስጥ ለመጨረስ መስማማታቸው ያለውን አንድምታ በተመለከተም ቆይታ አድርጓል።


1.4K views14:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-12 18:20:49 ይከታተሉን።



1.4K views15:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ