Get Mystery Box with random crypto!

Deborah School

የቴሌግራም ቻናል አርማ deborahschool — Deborah School D
የቴሌግራም ቻናል አርማ deborahschool — Deborah School
የሰርጥ አድራሻ: @deborahschool
ምድቦች: የልጅ እንክብካቤ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 3.49K
የሰርጥ መግለጫ

Shaping the Next Generation with Wisdom and Character!

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-08-07 13:04:48 የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከመስከረም 30 ቀን 2015 ጀምሮ እንደሚሰጥ ተገለጸ

የ2014 የትምህርት ዘመን ብሔራዊ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ማጠቃለያ ፈተና ከመስከረም 30 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አስታወቀ፡፡

ፈተናው ከመስከረም 30 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች እንደሚሰጥ የአገልግሎቱ መረጃ ያመላክታል፡፡

የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ከዚህ ቀደም እንደገለጹት÷ የሁለተኛ ደረጃ መልቀቂያ ፈተና በኦንላይን መስጠት እስከሚጀመር ድረስ በዩኒቨርሲቲዎች የሚሰጥ ይሆናል።

የሁለተኛ ደረጃ መልቀቂያ ፈተና በዩኒቨርሲቲ እንዲሰጥ የተወሰነው÷ የፈተና ሰርቆትና ማጭበርበርን ለማስቀረት ታስቦ መሆኑን መናገራቸው ይታወሳል፡፡
1.9K viewsedited  10:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-27 16:21:26
ለ2014ዓ.ም 8ኛ ክፍል ወላጆች እንዲሁም ተማሪዎች በአዲስ አበባ ክልል የተሰጠውን ክልላዊ ፈተና የወሰዱ ተማሪዎቻችን ሁሉም በጣም በጥሩ ውጤት ስላለፉ እንኳን ደስ ያለን፡፡
3.2K views13:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-21 10:42:41 ለዲቦራ ት.ቤት በ2015ዓ.ም. የ8ኛእና የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ፣
በ2015ዓ.ም. የ የ8ኛእና የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ የክረምት ማጠናከርያ ትምህርት የሚጀምረው ማክሰኞ ሐምሌ 19: 2014 ዓም ስለሆነ ከተጠቀሰው እለት አንስቶ ሁሉም ተማሪዎች ከጠዋቱ 2 ሰዐት ጀምሮ ትምህርት ቤት እንድትገኙ ትምህርት ቤቱ ያሳስባል።
ትምህርት ቤቱ
3.9K views07:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-21 09:36:15
3.7K views06:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 17:05:09 Deborah School pinned «ውድ ወላጆች፣ የ2015ዓ.ም የትምህርት ዘመን የነባር ተማሪዎች ምዝገባ የሚከናወነው ከሰኞ ሐምሌ 4/2014ዓ.ም እስከ ቅዳሜ ሐምሌ 16/2014ዓ.ም ብቻ መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን። ትምህርት ቤቱ ዘወትር ከሰኞ - ዓርብ አግልግሎት የሚሰጠው ከጥዋቱ 2:30 - 10:00 ፤ ቅዳሜ ከ 2:30 - 6:00 መሆኑን አውቃችሁ ምዝገባውን እንዲሁም የሩብ ዐመት ክፍያ የልጅዎን አካውንት በመጠቀም በብርሃን ባንክ…»
14:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-12 09:43:19 ውድ ወላጆች፣ የ2015ዓ.ም የትምህርት ዘመን የነባር ተማሪዎች ምዝገባ የሚከናወነው ከሰኞ ሐምሌ 4/2014ዓ.ም እስከ ቅዳሜ ሐምሌ 16/2014ዓ.ም ብቻ መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን።

ትምህርት ቤቱ ዘወትር ከሰኞ - ዓርብ አግልግሎት የሚሰጠው ከጥዋቱ 2:30 - 10:00 ፤ ቅዳሜ ከ 2:30 - 6:00 መሆኑን አውቃችሁ ምዝገባውን እንዲሁም የሩብ ዐመት ክፍያ የልጅዎን አካውንት በመጠቀም በብርሃን ባንክ እንድትፈፅሙ ።

ማሳሰቢያ:
1ኛ. በተቀመጠው የጊዜ ሰሌዳ ያልተመዘገበ ተማሪ የማናስተናግድ መሆኑን አውቃችሁ ከወዲሁ እንድታስመዘግቡ::
2ተኛ. የባንክ ደረሰኝ ወደ ት.ቤት በሚያመጡበት ጊዜ የልጅዎን ሁለት ጉርድ (3x4) ፎቶግራፍ ይዘው በመምጣት ለት.ቤቱ እንዲያስረክቡ እናሳውቃለን።
ከላይ የተጠቀሱትን መመሪያዎች ተግባራዊ በማድረጋችሁ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡
1.6K viewsedited  06:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-11 08:15:35 ውድ ወላጆች/ አሳዳጊዎች፣
የልጆቻችሁን የውጤት መግለጫ ካርድ በዛሬው እለት ጠዋት ከ3ሰዕት - 6ሰዐት ወይም ቀንከ7ሰዐት - 9ሰዐት መውሰድ እንደምትችሉ እንገልፃለን።
ትምህርት ቤቱ።
1.8K views05:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-10 19:15:54
2.0K views16:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-10 19:15:00
1.9K views16:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-10 19:11:04
1.8K views16:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ