Get Mystery Box with random crypto!

በተለምዶ የፈላሻ መንደር እየተባለች የምትጠራው ወለቃ የቀደምት ቤተ እስራኤላውያን መንደር ስትሆን | አዲስ ዘይቤ ~ Addis Zeybe

በተለምዶ የፈላሻ መንደር እየተባለች የምትጠራው ወለቃ የቀደምት ቤተ እስራኤላውያን መንደር ስትሆን ከጎንደር ወደ ደባርቅ በሚወስደው መንገድ ላይ ከአጼ ፋሲል ግቢ በሰሜን አቅጣጫ 3 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ትገኛለች። ወለቃ በምታቀርበው በዘመናዊ እና ባህላዊ መንገድ በተሰሩ የሸክላ ምርት ውጤቶች በስፋት የምትታወቅ ሲሆን ፕላውሸር የሴቶች ዕደ ጥበብ ማሰልጠኛ ተቋምም በዚሁ ስፍራ ይገኛል። ዝርዝሩን ያንብቡ
https://bit.ly/3PfywUu
#Ethiopia #Gonder
@AddisZeybe