Get Mystery Box with random crypto!

በአሰሪ እና ሰራተኛ ጉዳይ አዋጅ ቁጥር 1156/2019 አንቀፅ 12 ስር ከተዘረዘሩት የአሰሪዎች | አዲስ ዘይቤ ~ Addis Zeybe

በአሰሪ እና ሰራተኛ ጉዳይ አዋጅ ቁጥር 1156/2019 አንቀፅ 12 ስር ከተዘረዘሩት የአሰሪዎች ግዴታዎች ውስጥ በንዑስ አንቀፅ 4 ስር የተቀመጠው ህግ "ሰራተኛው የሚገባውን ሰብዓዊ ክብር ስለመጠበቅ" ያብራራል። በዚህ አንቀፅ መሰረት አሰሪ የሰራተኞቹን ክብር የመጠበቅ ግዴታ እንዳለበት በግልፅ በህግ ተደንግጓል። ይሁን እንጂ ሴቶች ብዙ ጊዜ በስራ ወቅት የሚያደርጓቸው ሰውነታቸውን አጋልጠው የሚያሳዩ አልባሳት ፆታዊ ጥቃት እንዲደርስባቸው ፣ ሰብዓዊ መብቶቻቸው እንዲጣሱ እንዲሁም ክብራቸው በሚነካ ሁኔታ ውስጥ እንዲሰሩ ያስገድዳቸዋል። ዝርዝሩን ያንብቡ
https://bit.ly/3OjxbuG
#Ethiopia #AddisAbaba
@AddisZeybe