Get Mystery Box with random crypto!

የሲሚንቶ ህገ ወጥ ዝውውር ከመባባሱ የተነሳ በሬሳ ሳጥን ውስጥ ደብቆ እስከማዘዋወር የተደረሰባት አ | አዲስ ዘይቤ ~ Addis Zeybe

የሲሚንቶ ህገ ወጥ ዝውውር ከመባባሱ የተነሳ በሬሳ ሳጥን ውስጥ ደብቆ እስከማዘዋወር የተደረሰባት አዳማ ከተማ ላይ ህገ ወጥ ንግዱ ለአንድ ከረጢት ሲሚንቶ ከ1,300 እስከ 1,500 ብር እየተጠየቀበት እንደሚገኝ አዲስ ዘይቤ ታዝቧል። ኢትዮጵያ ውስጥ በአሁኑ ወቅት የሚታየው ከፍተኛ የዋጋ ግሽበት የግንባታ ስራዎችን እያስተጓጎለ ይገኛል። የግብዓቶች ውድነት እና እጥረት ከፍተኛ የስራ እድል የሚፈጥረው የግንባታው ዘርፍ ላይ ጫና እያሳደረ እንደሆነ የዘርፉ ተዋንያን ይገልጻሉ። ዝርዝሩን ያንብቡ
https://bit.ly/3yQhYvq
#Ethiopia #Adama
@AddisZeybe