Get Mystery Box with random crypto!

ለከተማዋ የሚያስፈልገውን የንጹህ መጠጥ የውሃ አቅርቦት ከጣና ሃይቅ በማምጣት የውሃ ሽፋኑን ከ18 | አዲስ ዘይቤ ~ Addis Zeybe

ለከተማዋ የሚያስፈልገውን የንጹህ መጠጥ የውሃ አቅርቦት ከጣና ሃይቅ በማምጣት የውሃ ሽፋኑን ከ18 በመቶ ወደ 80 በመቶ ለማሳደግ የሚያስችል አዲስ የንጹህ መጠጥ ውሃ ማሻሻያ ፕሮጀክት መጠናቱን የህዝብ ግንኙነት ሃላፊው ተናግረዋል፡፡

አሁን ላይ በከተማዋ ያለው የውሃ ስርጭት ከ25 ቀናት በላይ ቆይቶ የሚመጣ ነው። የውሃ እጥረቱ ዘላቂ መፍትሄ ማግኘት ባለመቻሉ የንጹህ መጠጥ ውሃ አቅርቦቱን ብቻ ሳይሆን የከተማዋን የቱሪዝም፣ ኢንዱስትሪዎች፣ ሆቴሎች፣ የጤና እና ሌሎች ተቋማትን የውሃ ፍላጎት ለማዳረስ የማይቻልበት ደረጃ ላይ ደርሷል። ዝርዝሩን ያንብቡ
https://bit.ly/3uYF55L
#Ethiopia #Gonder
@AddisZeybe