Get Mystery Box with random crypto!

አዲስ ሪፖርተር - NEWS

የቴሌግራም ቻናል አርማ addis_reporter — አዲስ ሪፖርተር - NEWS
የቴሌግራም ቻናል አርማ addis_reporter — አዲስ ሪፖርተር - NEWS
የሰርጥ አድራሻ: @addis_reporter
ምድቦች: ዜና
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 40.42K
የሰርጥ መግለጫ

🔖 ይህ የአዲስ ሪፖርተር የቴሌግራም ገፅ ነው !
=> በቻናሉ
📌 ፈጣን ፥
📌 ትኩስ ፥
📌 ወቅታዊ እና
📌 አዳዲስ መረጃዎች እንደወረዱ በቅፅበት ፥ በትኩሱ ይደርሳችኋል !
🔖 ይወዳጁን ፤ በእርግጥም ይወዱታል !
For promotion @Addis_reporter_bot
#ADDIS ABABA, ETHIOPIA

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2023-06-10 21:15:41
የመንግሥት ቃል አቀባይ ለገሠ ቱሉ የአሜሪካው ዓለማቀፍ ተራድዖ ድርጅት ለኢትዮጵያ ሰብዓዊ ዕርዳታ መስጠት ማቋረጡ "ፖለቲካዊ ውሳኔ" ነው በማለት ዛሬ በሰጡት መግለጫ ላይ መናገራቸውን የአገር ውስጥ ዜና ምንጮች ዘግበዋል። ለገሠ የድርጅቱ "የጅምላ ውሳኔ" በመንግሥት ዘንድ ተቀባይነት እንደሌለው ገልጠው፣ ውሳኔው ሰብዓዊ ገጽታ የለውም ማለታቸውን ዘገባዎች አመልክተዋል። ድርጅቱ በምግብ ዕርዳታ ዝርፊያ ዙሪያ በመገናኛ ብዙኀን በኩል ባወጣው መረጃ፣ የፌደራል፣ የክልልና መንግሥታትንና የመከላከያ ሠራዊትን ስም አጉድፏል ሲሉ ቃል አቀባዩ ወቅሰዋል ተብሏል። መንግሥትና ድርጅቱ በምግብ ዕርዳታ ዝርፊያው ላይ የጋራ ምርመራ ለማድረግ ከትናንት በስቲያ መስማማታቸው ይታወሳል(ዋዜማ)።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
4.1K views18:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-10 15:39:35
ሰበር ዜና!

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የማኔጅመንት ቦርድ ሰብሳቢ አቶ ግርማ ዋቄ ከኃላፊነት ተነሱ። በምትካቸው ጄነራል ይልማ መደርሳ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የማኔጅመንት ቦርድ ሰብሳቢ በመሆን ተተክቷል። አቶ ግርማ ዋቄ የተሾሙት አቶ ተወልደ ገብረማርያም ከኃላፊነታቸው መልቀቃቸውን ተከትሎ  ነበር።

አቶ ግርማ ዋቄ ከኃላፊነታቸው የተነሱበት ምክንያት በአየር ኃይሉ ውስጥ ያለውን ኮታ በኦሮሞ ተወላጆች መተካት አልቻሉም በሚል ነው ተብሏል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
4.8K views12:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-10 15:38:44
በነፃ ወደ Canada ሄዶ እራሶን እና ቤተሰቦን መቀየር ይፈልጋሉ

መልሶ አዎ ከሆነ መልካም እድል :
በነፃ ያለምንም ክፍያ ደላላ መሃል ገብቶ ገንዘቦትን ሳያጭበረብሮ በራስዎ ሞባይል ፎርም ሞልቶ
ለትምህርት Study Visa
ለስራ Work Visa
ለጉብኝት Visit Visa
መሄድ ይችላሉ ::
በነፃ ከታች ያለዉን Link በመጫን ትክክለኛ የካናዳ መንግስት webiste ላይ ገብታችሁ,
ከአሁኑ ጀምሮ መሙላት ትችላላችሁ : :

DOWNLOAD ለማድረግ

http://bitly.ws/HJc7
http://bitly.ws/HJc7

TO FILL FORM

http://bitly.ws/HJc7
http://bitly.ws/HJc7
4.1K views12:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-11 19:21:30 91 የተለያዩ የምግብ ምርት ዓይነቶች ህብረተሰቡ እንዳይጠቀማቸው ይፍ ተደረጉ

የኢትዮጵ ምግብና መድኃኒት ባለስልጣን ለብስራት ሬዲዮ በላከው መግለጫ መሰረት በገበያ ላይ ባደረገው ቁጥጥር የኢትዮጵያ አስገዳጅ ደረጃንና የገላጭ ጽሑፍ መስፈርቶች ሳያሟሉ ተመርተው እየቀረቡ ያሉ ምርቶችን ህብረተሰቡ እንዳይጠቀም አሳስቧል፡፡

የተከለከሉት በአጠቃላይ 91 የተለያዩ የምግብ ምርት ዓይነቶች መሆናቸውን የባለስልጣኑ የሕዝብ የኮሙንኬሽ ዳሬክቶሬት ዳሬክተር አቶ አበራ ደመቀ ለብስራት ሬዲዮ ተናግረዋል፡፡46 ዓይነት አይኦዳይዝድ ጨው፣ 27 ዓይነት የምግብ ዘይት፣ 10 ዓይነት ከረሜላ ፣5 ዓይነት አቼቶ 2 ዓይነት የለውዝ ቅቤ እና 1 የቫኔላ ፍሌቨር ምርቶችን  እንደሚገኙበት ገልጸዋል፡፡

ባለስልጣን በገበያ ላይ ባደረገው ቁጥጥር የኢትዮጵያ አስገዳጅ ደረጃንና የገላጭ ጽሑፍ መስፈርቶች ስለማያሟሉ በተጨማሪም በቁጥጥር ወቅት የተገኙ ግኝቶች እንደሚያሳዩት ምርቶቹ በአብዛኛው በሚባል መልኩ የመጠቀሚያ ጊዜ፣የአምራች ድርጅታቸው ስም ፣አስገዳጅ ደረጃ ምልክት፣መለያ ቁጥርም ሆነ አድራሻቸው ምርቱ ላይ ያልተገለጸና የሌላቸው በመሆኑ የተነሳ ነዉ፡፡

ምርቱ ሊይዛቸው የሚገቡ ንጥረ ነገሮች በውል ለማይታወቅ በተጨማሪም ከሚመለከታቸው የጤና  ተቆጣጣሪ አካላት ፍቃድ የሌላቸው በመሆኑ ህብረተሰቡ ጥቅም ላይ እንዳያውላቸው ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ አሳስቧል፡፡ ለጥንቃቄ የምርቱ ዓይነትና የተገኙትን ክፍተቶች ይፋ በማድረግ ህብረተሰቡ በትኩረት ተመልክቶ ጥንቃቄ እንዲያደርግ ባለስልጣን መስሪያቤቱ አሳስቧል፡፡ የምርቶቹን ዓይነትና አምራች ድርጅቶቹን በተመለከት ዝርዝር መረጃዉን በብስራት ሬዲዮ የማህበራዊ ትስስር ገጾች ላይ መመልከት ይቻላል፡፡ 


የምርት ዓይነቶች እና ብራንድ ስማቸው
  የምግብ ጨዉ
1.  ሳባ የገበታ ጨው(Saba IODIZED Salt)
2.  ንጋት የገበታ  ጨው(Nigat IODIZED SALT)
3.  አዲስ ብርሃን የገበታ ጨው  ADDIS BERHAN IODIZED SALT
4.  ሙና የገበታ ጨው(MUNA TABLE SALT)
5.  ቤዝ የገበታ ጨው/BASE IODIZED SALT
6.  ጉስቶ የገበታ ጨው/GUSTO IODIZED SALT
7.  ማክ የገበታ ጨው/MAK IODIZED SALT
8.  አባይ የገበታ ጨው/ABAY TABLE SALT
9.  መስቱራ ባለ አዮዲን የተፈጨ ጨው MESTURA REFINED & IODIZED SALT
10.  መነስ ጨው /MENES IODIZED SALT
11.  ሙሉ የገበታ ጨው /Mulu Table Salt
12.  ኢርኮ  አዮዳይዝድ  ጨው ERKO IODIZED SALT
13.  አርዲ የገበታ ጨው/ARDI IODIZED SALT
14.  ዘመን የገበታጨው/ZEMEN IODIZED SALT
15.  ዘመን የገበታጨው/ZEMEN IODIZED SALT
16.  ጨረቃ የገበታ ጨው/IODIZED SALT
17.  ፋና የገበታጨው/Fana Table Salt
18.  ዳናት የገበታጨው
19.  ሶም የገበታጨው/som iodized salt
20.  ጉግሳ በአዮዲን የበለፀገ የገበታጨው/GUGSA Iodised Salt
21.  ሸጋ ጨው/SHEGA Iodized SALT
22.  ፍዳክ የገበታ ጨው/FDAK IODIZED SALT
23.  ኡሚ የገበታ ጨው/UMI IODIZED SALT
24.  ጊዜ አዮዳይዝድ ጨው/GIZE IODIZED SALT
25.  ባማክ የገበታ ጨው/bamak Iodized Salt
26.  ማዚ የገበታ ጨዉ/MAZI IODIZED SALT
27.  አዲስ የገበታ ጨዉ/ADDIS Iodized Salt
28.  የገበታ ጨው/Iodized salt
29.  TANA TABLE SALT/ጣና የገበታ ጨው
30.  ጣና የገበታ ጨው
31.  ማኢዳ የገበታ ጨው/MAEEDA IODIZED SALT
32.  አሚን ጨው/Amin iodized salt
33.  ሆም የገበታ ጨው/HOME IODIZED SALT
34.  ጂኤም የገበታ ጨው/GM IODIZED SALT
35.  ገዳ አዮዳይዝድ የታጠበ የገበታ ጨው/ GEDA IODIZED SALT
36.  ዛማ አዮዳይዝድ የታጠበ ባለ አዮዲን ጨው /ZAMA SALT
37.  ሶሲ የአዮዲን ጨው/Sosi Iodized Salt
38.  ብቁ የገበታ ጨው/Biku iodized salt
39.  H.T.F TABLE SALT /ኤች.ቲ.ኤፍ
40.  AFRAN Iodized Salt
41.  ኤምሬት ጨው/Emirate IODIZED SALT
42.  ስፔሻል የገበታ ጨው/Special Iodized Salt
43.  ሊያ የገበታ ጨው/ LIYA IODIZED SALT
44.  አፊ ጨው/AFI IODIZED SALT
45.  ዩስራ ጨው/ YUSERA  SALT
46.  ቡዜ የገበታጨው/BUZE IODIZED SALT

  የምግብ ዘይት
1.  ነጃ ንጹህ የምግብ ዘይት/ NEJA Pure Edible Oil
2.  ረና ንጹህ የምግብ ዘይት/ Rina Edible Pure Food Oil
3.  የኛ ንጹህ የምግብ ዘይት/Yegna Pure Edible Oil
4.  ኑራ  ንጹህ የምግብ ዘይት /Nura Pure Edible oil
5.  ሕይወት ንጹህ የምግብ ዘይት /HIWOT Edible Cooking Oil
6.  ሚድ ንጹህ የምግብ ዘይት /MID Pure Edible Oil
7.  ጉና ንጹህ የኑግ  የምግብ ዘይት/GUNA Pure Niger Edible Oil
8.  አዲስ  ንጹህ የምግብ  ዘይት
9.  ኑር ንጹህ የምግብ ዘይት/Nur Pure Edible Oil
10.  ኑራ ንጹህ የምግብ ዘይት/NuraPure Edible Oil
11.  ሶፊ ንጹህ የምግብ ዘይት/Sofi Pure Edible Oil
12.  ደሴት ንጹህ የምግብ ዘይት/Deset Pure Food Oil
13.  HADI COOKING OIL
14.  Arif cooking oil
15.  ሰነዓ ንፁህ የምግብ ዘይት /Senea pure food oil
16.  ቃል ንፁህ የምግብ ዘይት/Kale Pure Food Oil
17.  ናዲ የተጣራ ንጹህ የምግብ ዘይት/ Nadi pure food oil
18.  ሰላም ንፁህ የምግብ ዘይት/Selam pure food oil
19.  ኑኑ ንፁህ የምግብ ዘይት /Nunu pure food oil
20.  MIFTAH pure food oil
21.  ቤላ የተጣራ የኑግ ዘይት/BELLA Pure Niger Oil
22.  ጣዝማ ንፁህ የምግብ ዘይት
23.  ሚና ንፁህ የምግብ ዘይት
24.  ብሌን ንፁህ የምግብ ዘይት/Blen Pure  Edible Oil
25.  ደስታ የተጣራ የኑግ  ዘይት
26.  ሐዲ የተጣራ የምግብ ዘይት
27.  ሳራ የኑግ የምግብ ዘይት/Sara Niger Oil

  የከረሚላ ምርቶች
1.  ማሂ ከረሚላ/Mahi candy
2.  ኢላላ ጣፋጭ  ከረሚላ/Elaala sweet candy
3.  ፋፊ  ሎሊፖፐ/Fafi lolipop
4.  ኢላላ  ሎሊፖፕ  ቢግ  ጃር/Elaala lolypop big jar
5.  ኮከብ ከረሚላ/KOKEB candy
6.  ከረሚላ
7.  ከረሚላ
8.  ኤም ቲ  ሎሊፖፕ/MT Loliipop
9.  ኤ.ኤ ከረሚላ/A.A candy
10.  ምንም ገለጭ ፁሑፍ የሌለው ከረሜላ
ዳጉ ጆርናል

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
2.1K views16:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-11 18:43:43
#አስደሳች_ዜና


➧ ያማረ ጥርስ እንዲኖርዎት ይፈልጋሉ?

➧ በአጭር ጊዜ ውስጥ ማራኪ የጥርስ አቀማመጥን የሚያላብስ

➧ የትም ሆስፒታል ሳይንከራተቱ በቤትዎ
የተዛባ ጥርስን በቀላሉ ማስተካከያ

➧ የአበቃቀል ችግር ያለባቸውን የሚያስተካክል

➧ የተወላገደ ጥርስን ማስተካከያ

➧ ቶሎ ለውጥ የሚያሳይ

➧ ማታ ማታ ብቻ የሚደረግ



                        ያሉበት እናደርሳለን


-------------------------------
ለበለጠ መረጃ +251964593642
                             +251906495051
                             +251907495051

Telegram:     t.me/AM_CS
                            t.me/AM_CS1
                            t.me/AM_CS2
-------------------------------

ተጨማሪ ዘመኑ ያፈራቸውን ህይወት አቅላይ ምርቶች ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ

https://t.me/+UTXVYbFomXPc4JFm
https://t.me/+UTXVYbFomXPc4JFm
2.0K views15:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-11 11:40:48
ፋቃድ አገኘ

ብሔራዊ ባንክ ለሳፋሪ ኮም የሞባይል የገንዘብ ክፍያ አገልግሎት እንዲጀምር የሚያስችለውን ፈቃድ ሰጠ።

የብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱ እንደገለጹት፣ ባንኩ  የዲጅታል ፋይናንስ አገልግሎት መስጠት የሚያስችለው የሞባይል የገንዘብ ክፍያ አገልግሎት ፈቃድ ለሳፋሪ ኮም ሰጥቷል።

ይህም ሳፋሪኮም በኢትዮጵያ የሞባይል የገንዘብ ክፍያ አገልግሎት ፈቃድ ያገኘ የመጀመሪያው የውጭ ሀገር ኩባንያ እንደሚያደርገው የብሔራዊ ባንክ መረጃ ያመለክታል። (አሚኮ)

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
3.7K views08:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-11 07:51:13
እስራኤል ወደ ጋዛ ሮኬቶችን ማስወንጨፍ ቀጥላለች

እስራኤል በጋዛ በፈፀመችው ጥቃት የሞቱ ሰዎች ቁጥር 21 ደርሷል።

በአየር ድብደባው 64 ሰዎች መቁሰላቸውን የፍልስጤም ጤና ሚኒስቴር አስታውቋል።

የእስራኤል ጦር በበኩሉ ከጋዛ ሰርጥ 270 ሮኬቶች እና ሚሳኤሎች ወደ እስራኤል መተኮሳቸውን ገልጿል።

ከተተኮሱት ሚሳኤሎች ውስጥ 62ቱ ተመተው መውደቃቸውንም ነው የጦሩ ቃል አቀባይ የተናገሩት።

የእስራኤል ጦር 40 በሚሆኑ የምድር ውሰሰጥ የሚሳኤል ማስወንጨፊያዎችን መደብደቡንም አስታውቋል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
4.1K views04:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-11 07:51:01
0938234097 መርጌታ  ጥበቡ
በሀገር ውስጥና በውጭ ለሚኖሩም መምጣት ሳያስፈልግ ባሉበት እንሰራለን 
የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል
1 ለመፍትሄ ሀብት
2 ለህማም
3 ለመስተፋቅር
4 ቡዳ ለበላው
5 ለገበያ
6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው
7 ሚስጥር የሚነግር
8 ራዕይ የሚያሳይ
9 ለዓቃቤ ርዕስ
10 ለመክስት
11 ለቀለም(ለትምህርት)
12 ሰላቢ የማያስጠጋ
13 ለመፍትሔ ስራይ
14 ጋኔን ለያዘው ሰው
15 ለሁሉ ሠናይ
16 ለቁራኛ
17 ለአምፅኦ
23 ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ
24 ለግርማ ሞገስ
25 መርበቡተ ሰለሞን
26 ለዓይነ ጥላ
27 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ
28 ለሁሉ መስተፋቅር
29 ጸሎተ ዕለታት
30 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
31 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
32 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ
33 ለድምፅ
34 ለብልት

ከሀገር ውጪ ለሚኖሩ

1 የመኖሪያ ፍቃድ ላላገኙ  መፍትሄ
2. ከሀገር ውጪ ስራ እድል ላጡ
3. ንግድ ጀምረው አልሳካ ላላቸው
4. ገንዘብ ለሚያባክኑ
5 ሰውፊት መቆም መናገር ለሚፈሩ 
6. ለሀብት  ለንብረት ሚሆንም አለን
7   ለስንፈተ ወሲብ መፍትሄ ለውጪ ሀገር ለሚኖሩትም እየሰራን ነው
8 ፍቅረኛ አልያዝ ላላቸውም አለን
9. ትምህርት አልገባ ላለው
10 መስተፋቅር ፣የህዝብ መስተፋቅር
11. ከሀገር መውጣት እየፈለጉ ላልተሳካላቸው ። ከሀገር ውጪ ላላችውም መፍትሄ በልዩ ሁኔታ አለን  ይምጡ ይደውሉ ያማክሩን ።
ለምንኛውም ጥያቄዎ ይደዉሉ
  0938234097
3.7K views04:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-10 16:04:15
ትዊተር የድምጽ እና ቪድዮ ጥሪ አገልግሎት ሊጀምር መሆኑን አስታወቀ!

ትዊተር ኩባንያ ከጽሑፍ እና ፎቶ በተጨማሪ የድምፅ እና ቪድዮ ጥሪ ማድረግ የሚያስችል አገልግሎት መስጠት ሊጀምር መሆኑን አስታወቀ፡፡የትዊተር ባለቤት ኤለን መስክ በትዊተር ገጹ እንዳስታወቀው “በቅርቡ ከማንኛውም ሰው ጋር በትዊተር አድራሻ የድምጽ እና ቪዲዮ መልዕክት መለዋወጥ የሚያስችል አገልግሎት በዚህ መድረክ ላይ እየመጣ ነው” ብሏል፡፡

አገልግሎቱ ሲጀመር ማንኛውም ሰው በየትኛውም ዓለም ከሚኖር ሰው ጋር ስልክ ቁጥሩን መስጠት ሳይጠበቅበት መነጋገር ይችላልም ነው የተባለው፡፡

በዚህም ትዊተር በሜታ ኩባንያ ባለቤትነት እንደተያዙት ዋትስአፕ፣ ሜሴንጀር እና ኢኒስታግራም የድምፅ፣ ጽሑፍ፣ ፎቶ እና ቪዲዮ መልዕክቶችን መለዋወጥ የሚያስችል አገልግሎት መስጠት ያስችለዋል፤ ልምድ ካካበቱት ከሜታ መተግበሪያዎች ጋርም ለመወዳደር ያስችለዋል ተብሏል፡፡ከዚህ በተጨማሪም መልዕክቶች እንዳይጠለፉ ከላኪ እስከ ተቀባይ የማመስጠር (end-to-end encryption) አገልግሎትም መስጠት እንደሚጀምር ባለቤቱ ኤለን መስክ በመልዕክቱ አስታውቋል፡፡

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
4.5K views13:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-10 12:47:46
የማላዊ ፍርድ ቤት ተማሪዎች ጸጉራቸዉን ድሬድ ማድረግ እንዲችሉ ፈቀደ

በማላዊ የሚገኘው ከፍተኛ ፍርድ ቤት የትምህርት ባለስልጣናት በሀገሪቱ ውስጥ ባሉ የመንግስት ትምህርት ቤቶች ውስጥ ጸጉራቸዉን ድሬድ ያደረጉ ተማሪዎች ወደ ትምህርት ገበታ እንዲገቡ ፍቃድ ሰጥቷል፡፡ፍርድ ቤቱ በ2016 እና 2010 ዓመት ወደ ህዝብ ትምህርት ቤት ለመግባት የተከለከሉ ሁለት የራስተፈሪያን ልጆች ባቀረቡት አቤቱታ ላይ በዞምባ ከተማ ባስቻለዉ ችሎት ውሳኔ ሰጥቷል፡፡

የሁለቱ ተማሪዎች ጉዳይ የፍርድ ቤት ትዕዛዝ ካገኙ በኋላ ትምህርታቸውን ሲከታተሉ ቆይተዋል።በማላዊ የሚገኘው የራስተፈሪያን ማህበረሰብ እና የሀገሪቱ ጠቅላይ አቃቤ ህግ ጉዳዩን ለመፍታት የተካሄደው ውይይት ባለመሳካቱ የተራዘመ የህግ ክስ ቀርቦ ውሳኔው ሰኞ እለት ተላልፏል።

ዳኛ ንታባ ድሬድ ያደረጉ ህጻናት ትምህርት ቤት እንዳይማሩ መከልከል የመማር መብታቸውን መጣስ ነው ሲሉ ውሳኔ አስተላልፈዋል።"የትምህርት ሚኒስቴር ሁሉም የራስተፋሪያን ማህበረሰብ ልጆች ድሬድ አድርገዉ በክፍል ውስጥ እንዲገቡ ለመፍቀድ መግለጫ ማውጣት አለበት ይህንኑ የሚገልጽ መመሪያ እስከ ሰኔ 30 ድረስ ማሳወቅ እንደሚኖርበት" ዳኛ ንታባ አዘዋል፡፡

ይህዉ ጉዳይ በሀገሪቱ ውስጥ በሚገኙ የራስተፈሪያን ማህበረሰብ ስም በሶስት የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች አማካይነት ወደ ፍርድ ቤት ሊቀርብ ችሏል፡፡

Via ዳጉ ጆርናል

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
4.6K views09:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ