Get Mystery Box with random crypto!

አዲስ ሪፖርተር - NEWS

የቴሌግራም ቻናል አርማ addis_reporter — አዲስ ሪፖርተር - NEWS
የቴሌግራም ቻናል አርማ addis_reporter — አዲስ ሪፖርተር - NEWS
የሰርጥ አድራሻ: @addis_reporter
ምድቦች: ዜና
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 40.42K
የሰርጥ መግለጫ

🔖 ይህ የአዲስ ሪፖርተር የቴሌግራም ገፅ ነው !
=> በቻናሉ
📌 ፈጣን ፥
📌 ትኩስ ፥
📌 ወቅታዊ እና
📌 አዳዲስ መረጃዎች እንደወረዱ በቅፅበት ፥ በትኩሱ ይደርሳችኋል !
🔖 ይወዳጁን ፤ በእርግጥም ይወዱታል !
For promotion @Addis_reporter_bot
#ADDIS ABABA, ETHIOPIA

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2023-05-10 08:09:03
ፑቲን፡ “የትኛውም የበላይነት አስተሳሰብ አስጸያፊ፣ ወንጀለኛ እና ገዳይ ነው ብለን እናምናለን። ነገር ግን የምዕራባውያን ልሂቃን አሁንም ልዩ ነን የሚለውን ሀሳብ አጥብቀው ቀጥለውበታል።"

"ምዕራባውያን ግጭቶችን እና መፈንቅለ መንግስትን ያስነሳሉ። የራሳቸውን አገዛዝ ለማስቀጠል ባህላዊ እሴቶችን ያጠፋሉ"።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
4.6K views05:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-10 08:08:02
0938234097 መርጌታ  ጥበቡ
በሀገር ውስጥና በውጭ ለሚኖሩም መምጣት ሳያስፈልግ ባሉበት እንሰራለን 
የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል
1 ለመፍትሄ ሀብት
2 ለህማም
3 ለመስተፋቅር
4 ቡዳ ለበላው
5 ለገበያ
6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው
7 ሚስጥር የሚነግር
8 ራዕይ የሚያሳይ
9 ለዓቃቤ ርዕስ
10 ለመክስት
11 ለቀለም(ለትምህርት)
12 ሰላቢ የማያስጠጋ
13 ለመፍትሔ ስራይ
14 ጋኔን ለያዘው ሰው
15 ለሁሉ ሠናይ
16 ለቁራኛ
17 ለአምፅኦ
23 ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ
24 ለግርማ ሞገስ
25 መርበቡተ ሰለሞን
26 ለዓይነ ጥላ
27 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ
28 ለሁሉ መስተፋቅር
29 ጸሎተ ዕለታት
30 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
31 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
32 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ
33 ለድምፅ
34 ለብልት

ከሀገር ውጪ ለሚኖሩ

1 የመኖሪያ ፍቃድ ላላገኙ  መፍትሄ
2. ከሀገር ውጪ ስራ እድል ላጡ
3. ንግድ ጀምረው አልሳካ ላላቸው
4. ገንዘብ ለሚያባክኑ
5 ሰውፊት መቆም መናገር ለሚፈሩ 
6. ለሀብት  ለንብረት ሚሆንም አለን
7   ለስንፈተ ወሲብ መፍትሄ ለውጪ ሀገር ለሚኖሩትም እየሰራን ነው
8 ፍቅረኛ አልያዝ ላላቸውም አለን
9. ትምህርት አልገባ ላለው
10 መስተፋቅር ፣የህዝብ መስተፋቅር
11. ከሀገር መውጣት እየፈለጉ ላልተሳካላቸው ። ከሀገር ውጪ ላላችውም መፍትሄ በልዩ ሁኔታ አለን  ይምጡ ይደውሉ ያማክሩን ።
ለምንኛውም ጥያቄዎ ይደዉሉ
  0938234097
4.5K views05:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-09 22:37:22 ከአማራ ሕዝባዊ ኮሚቴ የተሰጠ አስቸኳይ መግለጫ (ግንቦት 1 ቀን 2015 ዓ/ም)

የአማራ ሕዝብ “የለውጥ አመራር ነኝ” በሚለው የኦሮሞ ብልፅግና-መር አገዛዝ በደረሰበት ወደር የለሽ በደል ምክንያት ወደማይቀለበስ ሕዝባዊ ትግል ገብቷል። ይህ ትግል የአማራ ሕዝብ ሁሉ ትግል መሆኑን ኦሮሞ-መራሹ የብልፅግና መንግሥት ሊያውቀው ይገባል። በተጨማሪም የአማራ ሕዝብ ትግል የእኩልነት፣ የዴሞክራሲና ሰብዓዊ ክብሩን የማስመለስ እንጅ ሀገር የማፍረስ አለመሆኑን መንግስሥት ቢያውቀውም ደግመን ማስረገጥ እንፈልጋለን።

የአማራ ሕዝብ ለትግል የተነሳው ለዘመናት የደረሰበትን አረመኔያዊ በደል ታግሶ ኖሮ ነው። አሁን ላይ ያለው በደል ግን ከትዕግስት በላይ የሆነ በመሆኑ አማራው ታግሎ መብቱን ማስከበር፣ ሃገሩን ማስመለስ እንዳለበት ተግባብቷል። ይህ በአማራ ሕዝብ ዘንድ የተደረሰበትን የወል መግባባት የኦሮሞ ብልፅግና ፓርቲ የሚዝውረው መንግሥት ሊያውቅ ይገባል። በአማራ ሕዝብ ትግል ላይ የመጣውን እምርታ ተረድቶ መንግሥት “በድሮ በሬ” ማረሱን ካላቆመ ሃገራችን መታመሷ ይቀጥላል። አሁን ላይ የአማራ ሕዝብ የጀመረው ትግል ታጋዮችን በማሰርም ሆነ በመግደል የሚቆም አይደለም፤ በሽምግልና ስምም ሊቀለበስ የሚችል አይደለም። የአማራን ሕዝብ ትግል ሃገርን ወደሚጠቅም ሁኔታ ለመቀየርና ለመደራደር ከተፈለገ የኦሮሞ ብልፅግና-መራሹ መንግሥት የሚከተሉትን ቅድመ-ሁኔታዎችን ማሟላት አለበት፦

በአዲስ አበባና በአማራ ክልል የታሰሩ የአማራ ተወላጆችን፣ ምሁራንንና ጋዜጠኞችን በአስቸኳይ መፍታት፣ ክሳቸውን ማቋረጥ፣

በእነዚህ የታሰሩ የአማራ ተቆርቋሪዎች ላይ የተነዛውን የሃሰት ፕሮፓጋንዳና የውሸት ክስ ክሱ በተነዛባቸው የመንግሥት ሚዲያዎች እንዲስተካከል ማድረግ፣

የክልሎችን ህገ-መንግሥታዊ የሉአላዊነት መብት በመጣስ አማራ ክልል በገፍ ገብቶ በንፁሃን ላይ እየተኮሰ የሚገኘው በኦሮሞ ጄኔራሎች የሚዘወረው መከላከያ ሰራዊት ያለምንም ቅድመ-ሁኔታ ከአማራ ክልል ለቆ እንዲወጣ፤ ላጠፋው ነፍስ ካሣ እንዲከፍል፣

ኢ-ህገመንግሥታዊ በሆነ ሁኔታ በአማራ ክልል ፖለቲካ ውስጥ ጣልቃ ገብቶ የክልሉን ሁኔታ ወደባሰ ምስቅልቅል የወሰደው የመከላከያ ሠራዊት አዛዦች ጣልቃ ገብነት ህገወጥ መሆኑ ታውቆ ይቅርታ እንዲጠየቅበት፣

የመከላከያ ሠራዊትን የሚመሩ የኦሮሞ ጄኔራሎች በአማራ ፋኖዎች፣ የልዩ ሃይል አባላት ላይ የሚነዙትን የጦረኝነት ክስ በአስቸኳይ እንዲያቆሙ፣

የብልፅግናው መንግሥት የህልውና ትግል የሚያደርገውን የአማራ ታጋይ፣ ምሁር፣ ልሂቅና ፋኖ በፅንፈኝነት ለመክሰስና በዓለም አቀፍም ሆነ በሀገር አቀፍ ፖለቲካው ውስጥ እንደጦረኛ፣ ትምክህተኛና የበላይነት ፈላጊ ጠብ አጫሪ አድርጎ ለማሳጣት የሚደረገውን እኩይ የፕሮፓጋንዳ ዘመቻ በአስቸኳይ እንዲያቆም፣

የአማራ ሕዝብ ለዘመናት የደም ዋጋ የከፈለባቸውን ታሪካዊ ግዛቶቹን ለወያኔ አሳልፎ ለመስጠት በመንግሥት በኩል እየተደረገ ያለው ሩጫ በፍጥነት እንዲቆም። እነዚህን ግዛቶች ለወያኔ ለመስጠት ሲባል በአማራ ሕዝብ ላይ የተከፈተው ጦርነት ሀገሪቷን ወደባሰ የጦርነትና መተላለቅ አዘቅት እንደሚወስዳት ታውቆ ግዛቶቹ ለባለቤቱ የአማራ ሕዝብ እንደመለሱ በሚያስችሉ ሁኔታዎች ላይ የአማራና የትግራይ ፖለቲከኞችን ወደማነጋገር በአስቸኳይ እንዲገባ። ይህ ሲሆን አማራው በእውነተኛ ወኪሎቹ መወከል አለበት፣

የብልፅግናው መንግሥት በአሁኑ ወቅት በሽምግልና ስም የአማራ ሕዝብን ትግል ለመቀልበስ የሚደረገውን ከንቱ ድካም አቁሞ በምትኩ ያሰራቸውን እውነተኛ የአማራ ሕዝብ ታጋዮችን ከእስር ፈትቶ ከእነሱ ጋር በመነጋገር የአማራን ሕዝብ ጥያቄዎች በአስቸኳይ እንዲመልስ፣

የአማራ ሕዝብ ህገመንግስታዊ መብቱን ተጠቅሞ የሚያደርጋቸውን እንደሰላማዊ ሰልፍ፣ የቤት መቀመጥና የስራ ማቆም አድማና መንግሥት እንደሽብርተኝነትና ነውጠኝነት ቆጥሮ ታጋዮችን ማሳደዱና የአማራ ሕዝብን በፅንፈኝነት መፈረጁን በአስቸኳይ እንዲያቆም፣

ሁሉም ክልሎች የታጠቁ ሃይሎቻቸውን ይዘው ባሉበት ሁኔታ የአማራ ልዩ ሃይል ላይ የተከፈተው ትጥቅ የማስፈታት ጥድፊያ የአማራን ሕዝብ በማንነቱ ለይቶ የማጥቃት አካል መሆኑ ከማንም የተሰወረ ስላልሆነ፣ በዚሁ አማራን ለይቶ በማጥቃቱ የመንግሥት አደገኛ አካሄድ ለአሰቃቂ ሞት የተዳረጉ ወደ41 የሚጠጉ የአማራ ልዩ ሃይል አባላት ቤተሰቦች የህይወትና የሞራል ካሣ በአስቸኳይ እንዲከፈል።

የአማራ ሕዝባዊ ኮሚቴ

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
4.8K views19:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-09 21:06:40
የቀድሞ የፓኪስታን ጠቅላይ ሚኒስትር ኢምራን ካን በቁጥጥር ስር ዋሉ

እስሩ ኒውክሌር በታጠቀች ሀገር ውስጥ አዲስ ብጥብጥ ሊያስነሳ እንደሚችል ስጋት ፈጥሯል

የፓኪስታን ጸረ-ስርቆት ቡድን የቀድሞው ጠቅላይ ሚንስትር ኢምራን ካንን በእስላማባድ በቁጥጥር ስር አውሏል።

እስሩ ኒውክሌር በታጠቀች ሀገር ውስጥ አዲስ ብጥብጥ ሊያስነሳ እንደሚችል ስጋት ፈጥሯል።

 የካን ፓርቲ በመላ ሀገሪቱ የተቃውሞ ሰልፎችን ሲያደርግ የሁከት መቆጣጠሪያ የለበሱ በርካታ የጸጥታ ኃይሎች የቀድሞን ጠቅላይ ሚንስትር በቁጥጥር ስር ሲያውሉ የሚያሳይ ምስል ይፋ ሆኗል።
 ፓርቲው በትዊተር ገጹ "የፓኪስታን ሰዎች ሀገራችሁን የምትታደግበት ጊዜው አሁን ነው። ሌላ እድል አታገኙም" ብሏል።
እስሩ ፓኪስታናዊያን በአስርት ዓመታት ታይቶ በማይታወቅ የምጣኔ-ሀብት ቀውስ ውስጥ ባሉበት ወቅት የመጣ ነው። 
 የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚንስትር ራና ሳናኡላ ለጋዜጠኞች እንደተናገሩት ካን በ"ብሄራዊ ተጠያቂነት ቢሮ" በቁጥጥር ስር መዋሉን ገልጸው በቢሮው ጥሪ ተደርጎላቸው አልቀረቡም ብለዋል።
ሮይተርስ በተመለከተውና ከሳምንት በፊት በወጣው የእስር ማዘዣ ካን በሙስና እና ብልሹ አሰራር ወንጀል ተከሰዋል። 
የቀድሞው ጠቅላይ ሚንስትር ባለፈው ዓመት በፓርላማ በተሰጠ ድምጽ ከስልጣን ከተባረሩ ጀምሮ ከ100 በላይ ክሶች ቀርበውባቸዋል።
ካን ከአምስት ዓመት የስልጣን ዘመናቸው አራቱን አገልግለዋል። 
ኢምራን ካን ጥፋተኛ ሆነው ከተገኙ ህዝባዊ ስልጣን እንዳይዙ የሚከለከል ሲሆን፤ ፓኪስታን ብሄራዊ ምርጫ በህዳር ወር ታካሂዳለች።

via Alain

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
4.7K views18:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-09 21:00:14
ቀጭን ነዎት?
በቅጥነትዎስ ይሳቀቃሉ?

በአጭር ጊዜ ውስት ክበደት መጨመር      
      እና ቅርፆን ማስተካከል ይፈልጋሉ?

ከአንድ ወር እስከ 45 ቀን ዉስጥ
      ክብደት መጨመር የሚረዳ

የምግብ ፍላጎት መጨመር የሚያስችል

  የቆዳን ጥራት እና ልስላሴ ለመጨመር
       የሚረዳ

ምንም አይነት የጎንዮሽ ጉዳት የሌለዉ ፤
      ለቀጭን ሰዎች የሚመከር

ለሴቶችም የተስተካከለ አቋም
      እንዲጎናፀፉ የሚያግዝ

ለወንዶችም ለሴቶችም የሚሆን አለን ፤
     
ያሉበት እናደርሳለን



-------------------------------
ለበለጠ መረጃ +251964593642
                             +251906495051
                             +251907495051

Telegram:     t.me/AM_CS
                            t.me/AM_CS1
                            t.me/AM_CS2
-------------------------------

ተጨማሪ የዘመኑ ምርጥ ምርቶችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ
https://t.me/+UTXVYbFomXPc4JFm
https://t.me/+UTXVYbFomXPc4JFm
2.3K views18:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-09 20:44:05
ደብረማርቆስ ዩኒቨርስቲ!

ደብረማርቆስ ዩኒቨርስቲ በተማሪዎች እና በፀጥታ ኃይሎች መካከል አለመግባባት ተፈጥሯል። ምክንያቱ ከቀናት በፊት አንድ የጎንደር ልጅ ማንነታቸው ባልታወቁ ሰዎች በቅጥር ግቢው ውስጥ ተገሎ ይገኛል። የዚህ ልጅ ገዳይ ሳይታወቅ በድጋሚ ትላንት ሌሊት ሌላ የሞጣ ልጅ በድጋሚ ተገድሎ ይገኛል። ይሄን የተቃወሙ ተማሪዎች ለሟቾቹ ተማሪዎች ፍትህ ለመጠየቅ አደባባይ በወጡበት ከፀጥታ ኃይሎች ጋር ተጋጭተዋል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
4.2K views17:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-09 20:41:45
ፎቶ ፦ በሸገር ከተማ ፤ በቡራዩ ክፍለ ከተማ ቅዳሜ ሚያዝያ 28 ቀን 2015 ዓ/ም በከታ ወረዳ ልዩ ስሙ " 3ኛ ቡራዩ " በሚባል ስፍራ ሁለት ሕጻናትን በአሰቃቂ ሁኔታ የገደለችው ነጋሴ ከበደ የተባለችው ተጠርጣሪ መያዟ ተገልጿል።

ተጠርጣሪዋ የእንጀራ ልጆቿ የሆኑትን ሁለቱን ሕጻናት አንገታቸውን ቀልታ ፣ በተኙበት ብርድ ልብስ አልብሳ እሳት ለኩሳባቸው አምልጣ እንደነበርና ፍለጋው እየተካሄደ እንደነበር ይታወሳል።

ዛሬ ከቀኑ 10:30 ላይ " ሳንሱሲ " በሚገኝ ጫካ ውስጥ ራሷን ለማጥፋት ስትሞክር በተደረገው ክትትል በፖሊስ ቁጥጥር ሥር መዋሏ ነው የተገለጸው።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
4.4K views17:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-09 13:54:13 እስራኤል በጋዛ ሰርጥ በፈጸመችዉ ጥቃት አራት ህጻናትን ጨምሮ 13 ሰዎች ተገደሉ
   የፍልስጥኤም ታጣቂ ቡድን የበቀል እርምጃ እንደሚወስድ ዝቷል

እስራኤል በጋዛ ሰርጥ በፈጸመችዉ ጥቃት ቢያንስ 13 ሰዎች ሲገደሉ፣ ሶስት የፍልስጤም ታጣቂ ቡድን አባላትን ጨምሮ፣ ከሟቾቹ መካከል ሴቶች እና አራት ህጻናት እንደሚገኙበት የፍልስጤም ጤና ሚኒስቴር አስታዉቋልል።ከጋዛ  የአልጀዚራ ጋዜጠኛ ዩምና ኤል ሰይድ እንደዘገበዉ ማክሰኞ ማለዳ ከ40 በላይ የእስራኤል የጦር አውሮፕላኖች ለሁለት ሰዓታት የሚጠጋ ጥቃት ፈጽመዉ ከተገደሉት ሰዎች በተጨማሪ ቢያንስ 20 ሰዎች ቆስለዋል።

በተለያዩ የጋዛ ክፍሎች የመኖሪያ አፓርተማዎች ላይ ያነጣጠሩ ፍንዳታዎች ተሰምተዋል ያሉት ኤል ሰይድ፣ አብዛኞቹ የሲቪል ተጎጂዎች የታጣቂ ቡድን ቤተሰብ አባላት መሆናቸዉ ተመላክቷል። በአፓርታማዎቹ ዙሪያ ያሉ ሰላማዊ ሰዎችም የጥቃቱ ሰለባ ሆነዋል፡፡የፍልስጤም ታጣቂ ቡድን በበኩሊ በአየር ጥቃቱ ሶስት መሪዎቹ መገደላቸውን አስታውቋል።

ቡድኑ የተገደሉበትን አባላቱ ጉዳይ ተከትሎ እስራኤልን እንደሚበቀላት ዝቷል፡፡ሟቾቹ ታጣቂዎች አል-ጋናም፣ ካሊል አል-ባህቲኒ እና ታሪቅ ኢዝ አል-ዲን እንደሚባሉም ተነግሯል፡፡ሶስቱ የተገደሉት ታጣቂዎች ከሚስቶቻቸው እና ከልጆቻቸው ጋር መሆኑን ቡድኑ ባወጣው መግለጫ ያስታወቀ ሲሆን ዝርዝር መረጃ ከመስጠት ግን ተቆጥቧል፡፡


የእስራኤል ጦር “ዘመቻ ጋሻ እና ቀስት” የሚል ስያሜ በሰጠዉ የአየር ጥቃት በቅርቡ ወደ እስራኤል ለተተኮሱ ሮኬቶች ተጠያቂ ናቸው ያላቸውን ሶስት የፍልስጤም ታጣቂ ቡድን አባላት ላይ ያነጣጠረ ጥቃት መፈጸሙን አረጋግጧል፡፡የታጣቂ ቡድኑ ሃማስ ዋና ኃላሪ ኢስማኢል ሃኒዬህ በሰጡት መግለጫ “የቡድኑን አመራሮች መግደል ለእስራኤል ደህንነትን አያመጣም ይልቁንም የበለጠ ያጠናክረዋል” ብለዋል።

የታጣቂው ቡድን ቃል አቀባይ ሃዚም ቃሴም እስራኤል "ለሚባባሰዉ የአጸፋ ምላሽ ኃላፊነቷን እንደምትወስድ" አስጠንቅቀዋል።ይህ በእንዲህ እንዳለ፣ የፍልስጤም ቀይ ጨረቃ በዛሬዉ እለት እንዳስታወቀው እስራኤል በዌስት ባንክ የፈጸመችዉን ጥቃት ተከትሎ 145 የቆሰሉ ሰዎችን በናብሉስ እንዲታከሙ ማድረጉን አስታዉቋል፡፡

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
4.7K views10:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-09 13:54:04
4.2K views10:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-01 15:05:48
ሰበር ዜና!

ሸዋ ሮቢት ከተማ በከባድ መሳሪያ እየተደበደበች ነው! በመከላከያ ሠራዊት ድብደባ ንፁሃን ተግደለዋል፥ሀብት ንብረትም እየወደመ ነው ሲሉ  ከቦታው ምንጮች ተናግረዋል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
967 views12:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ