Get Mystery Box with random crypto!

አዲስ ሪፖርተር - NEWS

የቴሌግራም ቻናል አርማ addis_reporter — አዲስ ሪፖርተር - NEWS
የቴሌግራም ቻናል አርማ addis_reporter — አዲስ ሪፖርተር - NEWS
የሰርጥ አድራሻ: @addis_reporter
ምድቦች: ዜና
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 40.42K
የሰርጥ መግለጫ

🔖 ይህ የአዲስ ሪፖርተር የቴሌግራም ገፅ ነው !
=> በቻናሉ
📌 ፈጣን ፥
📌 ትኩስ ፥
📌 ወቅታዊ እና
📌 አዳዲስ መረጃዎች እንደወረዱ በቅፅበት ፥ በትኩሱ ይደርሳችኋል !
🔖 ይወዳጁን ፤ በእርግጥም ይወዱታል !
For promotion @Addis_reporter_bot
#ADDIS ABABA, ETHIOPIA

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 207

2022-05-12 10:11:24 የኢትዮጵያ ቡና በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ 1 ቢሊየን ዶላር የውጭ ምንዛሪ ማስገኘቱ ተሰማ!

የኢትዮጵያ ቡና በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ 1 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር የውጭ ምንዛሪ አስገኘ።የኢፌዴሪ የግብርና ሚኒስትር ኡመር ሁሴን ለዚህ ታሪካዊ ላሉት ስኬት እንኳን ደስ ያላችሁ ብለዋል።የቡና ምርት ኢትዮጵያ ለዓለም ገበያ ከምታቀርባቸው የግብርና ምርቶች መካከል ግንባር ቀደም ሆኖ ቀጥሏል።ሀገሪቱ በተለይም ወደ ቻይና የምትልከው የቡና ምርት በከፍተኛ መጠን አድጓል።

በፈረንጆቹ 2021 ዓመተ ምህረት ላይ ቻይና ከኢትዮጵያ ያስገባቸው የቡና ምርት መጠን ከቀደመው ዓመት ጋር ሲነፃፀር በ196 በመቶ አድጓል።በቅርቡ የኢትዮጵያን የቡና ምርት በቻይና ገበያ የበለጠ ለማስተዋወቅ በተዘጋጀ መድረክ ላይ የሀገሪቱ የቡና ማህበር እንዳስታወቀው፥ በቻይና ከትላልቅ ከተሞች እስከ መለስተኛ ከተሞች የቡና ተጠቃሚዎች ቁጥር ከጊዜ ወደ ጊዜ ዕድገት ያሳየ ሲሆን፥ ይህም ለኢትዮጵያ ቡና አምራቾች እና ላኪዎች ሰፊ የገበያ ዕድል መፈጠሩ ተመልክቷል።ሚኒስትሩ ባለፉት የበጀት ዓመቱ ወራት የተገኘው የውጭ ምንዛሪ ምን ያህል የቡና መጠን ወደ ውጭ ተልኮ እንደሆነ አልጠቆሙም።

[FBC]

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
4.3K views07:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-12 10:10:09
የብዙ ሰዋች የትዳር (የፍቅር) መፍረስ የሆነው የስንፈተ ወሲብ ችግር ዘላቂ መፍትሄ በሀገራችን አስመጥተናል።

ዶ/ር ዮናስ አጠቃላይ የስንፈተ ወሲብ አማካሪ

ፍቱን የተመሰከረላቸው ኦርጅናል የስንፈተ ወሲብ መድሀኒቶችን ከኛጋ ያገኛሉ።

በሰዎች ላይ ተሞክረው ፈጣን ና ዘላቂ መፍትሄ ያመጡ ኦርጂናል የስንፈተ ወሲብ መድሀኒቶችን በክሬም ና በታብሌት አማራጭ በተመጣጣኝ ዋጋ በመሸጥ ላይ እንገኛለን።

ይደውሉ +251903970404

በወሲብ ወቅት ቶሎ የመጨረስ ችግር በዘላቂነት የሚቀርፍ።

የብልት መጠን ማነስ ችግር በዘላቂነት መጠንን የሚጨምር።

በወሲብ ወቅት የብልት አለመቆም (ጥንካሬ) የማጣጥ ችግርን በዘላቂነት የሚቀርፉ ።

ዋና ማከፋፋያችን አ.አ በተለያዩ ክልል ከተሞች ሰዋች አዘጋጅተናል ይዘዙን ባሉበት ቦታ ሆነው ያገኛሉ።

ተጨማሪ ይመልከቱ
https://t.me/TY_ShopCenter
3.9K views07:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-12 09:19:51
ሰበርዜና

አማፂው የህውሓት ቡድን የመጨረሻ ምዕራፍ ላለው ጦርነት የትግራይ ህዝብ እንዲዘጋጁ ጥሪ አቀረበ።

የህውሓት ቡድን መሪ ደብረፅዮን ገብረሚካዔል ከመንግስት ጋር ችግሮችን በዲፕሎማሲ ለመፍታት ሲደረግ የነበረው ጥረት ባለመሳካቱ የትግራይን ሕዝብ ነፃነት ለማረጋገጥ የክልሉ ህዝብ እንዲዘጋጅ ጥሪ አቀረቡ።

የትግራይ ህዝብ አሁን ያለበት የከፋ ስቃይ እንዲቀለበስና የትግራይ የራስን ዕድል በራስ የመወሰን መብት እንዲረጋገጥ ለማድረግ የመጨረሻው ምዕራፍ ላይ ደርሰናል ማለታቸውን ዋዜማ ሬዲዮ ዘግቧል።

ፈትለወርቅ ገብረእግዚአብሄር(ሞንጀሪኖ)፣ አለም ገብረሐዋድና ጌታቸው ረዳን ጨምሮ የሕወሓት ከፍተኛ አመራሮች በተለያዩ የትግራይ አካባቢዎች ነዋሪዎችን ያወያዩ ሲሆን ሕዝቡ ለመጨረሻው ምዕራፍ ትግል እንዲዘጋጅ ጠይቀዋል።

በአለም አቀፉ ማህበረሰብ አሸማጋይነት ጊዚያዊ ስምምነት ተደርጎ ወደ ክልሉ እህል መድሀኒትና ሌሎች ድጋፎች እንዲገቡ ጥረት ብናደርግም እስከ አሁን ድረስ የተገኘው ድጋፍ ችግሩን ለማቃለል በቂ አይደለም ብለዋል።

መላክ ያለበትን መልዕክት ለሚመለከታቸው አካላት ሁሉ ባለን የመገናኛ መንገድ አድርሰናል ያሉት ደብረፅዮን የሚመለከታቸው ያሏቸውን አካላት አልዘረዘሩም።

መንግስት የእርዳታ እህሎችን እንዳይደርስ ሕወሓት እንዳስተጓጎለ ተናግሯል ነገር ግን እርዳታ እንዲገባ አመቻችተን በቅርቡ ይዘነው ከነበረው የአፋር ክልል ሙሉ በሙሉ ለቀን ወተናል ሲሉ ተናግረዋል።

Via ዋዜማ ሬድዮ
@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
4.0K views06:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-12 07:40:22 ተስማምተናል!

በነዳጅ ማጓጓዣ የትራንስፖርት ታሪፍ ማሻሻያ መስማማቱን የኢትዮጵያ የፈሳሽ ጭነት ማጓጓዣ ባለንብረቶች ማህበር አስታወቀ።

የትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ ሚኒስቴር አደረኩት ባለው የታሪፍ ማሻሻያ መሰረት የአንድ ተሽከርካሪ የነዳጅ ማጓጓዣ ታሪፍ በአስፋልት መንገድ ላይ 0.002556 ብር /ሌትር/በኪ.ሜ ፤ በጠጠር መንገድ ላይ 0.002831 ብር /ሌትር/ በኪ.ሜ ሆኖ ተሽከርካሪው የጫነው ጭነት መጠን በሌትር እንዲሁም ከጫነበት ቦታ መነሻ ተደርጎ የተጓዘው ርቀት በኪ.ሜ ልኬት በማስገባት ይሰራል፡፡

የኢትዮጵያ የፈሳሽ ጭነት ማጓጓዣ ባለንብረቶች ማህበር የቦርድ ሰብሳቢ አቶ ጸጋው አሳመረ ለኢትዮ የንግድ እና ኢንቨስትመንት መድረክ እንደተናገሩት የተደረገው የታሪፍ ማሻሻያ አሁን ካለው ነባራዊ ሁኔታ ጋር ተመጣጣኝ እና ትርፍ የሚያስገኝ በመሆኑ ማህበሩ እንደተቀበለው ተናግረዋል፡፡

ከዚህ ቀደም በአንድ ጉዞ እስከ 25 ሺህ ብር ኪሳራ በአንድ የነዳጅ ማጓጓዣ ተሽከርካሪ ይደርስባቸው እንደነበር ያስታወሱት አቶ ጸጋው ሆኖም አሁንም ቢሆን የጎማ እና የመለዋወጫ ዋጋ መናር አሳሳቢ በመሆኑ መንግስት መፍትሔ መስጠት አለበት ብለዋል፡፡

አቶ ጸጋው ከአንድ አመት በፊት ከ17ሺህ እስከ 18 ሺህ ሲሸጥ የነበረ ጎማ አሁን 40 ሺህ ብር መድረሱን ገልጸው መንግስት በተመጣጣኝ ዋጋ የሚገኝበትን አልያም በሌላ መልኩ ድጋፍ የሚያደርግበትን መንገድ መፈለግ አለበት ሲሉ ተናግረዋል፡፡

አሁን ለተነሱት ችግሮች አፋጣኝ ምላሽ የማይሰጥ ከሆነ በታሪፍ ማሻሻያ ጥያቄ ሳቢያ ተፈጥሮ የነበረው ውዝግብ ዳግም ይከሰታል የሚል ስጋት እንዳለ ጠቁመዋል፡፡

(ኢትዮ የንግድና ኢንቨስትመንት መድረክ)




@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
3.9K views04:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-12 07:39:50 በጦርነት እና እገዳ ከሌላዉ የኢትዮጵያ ክፍል በተገለለችዉ ትግራይ አለቅጥ የናረዉ የምግብ ሸቀጦች ዋጋ የሕዝቡን ኑሮ እያቃወሰዉ መሆኑ ተዘገበ።

ዶይቸ ቨለ እንደዘገበዉ መቀሌ ዉስጥ እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ 5 ብር ይሸጥ የነበረዉ 50 ግራም ዳቦ (ፉርኖ) ሰሞኑን 8 ብር ገብቷል።የፉርኖ ዱቄት፣የጤፍ፣ የበርበሬና የመሰል የምግብ ሸቀጦች ዋጋ በከፍተኛ ደረጃ ሲጨምር ማኮሮኒና ፓስታን የመሳሰሉ የፋብሪካ ምርቶችን ገበያ ላይ ማግኘት ሲበዛ ከባድ ነዉ።የዚያኑ ያክል እዚያዉ ትግራይ የሚመረቱ እንደ ሽንኩርትና ቲማቲም የመሳሰሉ ማጣፈጫዎች ዋጋ ብዙ ለዉጥ አላሳየም።የከብትና የስጋ ዋጋ ግን ቀንሷል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
3.6K views04:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-12 07:38:36
የባህል መድህኒት ይፈልጋሉ:
የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች
1 ለመፍትሔ ስራይ
2 ለህማም
3 ጋኔን ለያዘው ሰው
4 ቡዳ ለበላው
5 ለቁራኛ
6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው
7 ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር)
8 ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ)
9 ለዓቃቤ ርዕስ
10 ለመክስት
11 ለቀለም(ለትምህርት)
12 ሰላቢ የማያስጠጋ
13 ለመፍትሔ ሀብት
14 ለመስተፋቅር
15 ለሁሉ ሠናይ
16 ለገብያ
17 ለአምፅኦ ብእሲት(ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ)
18 ለመድፍነ ፀር
19 ሌባ የማያስነካ
20 ለበረከት
21 ለከብት መስተሐድር(ከብት እንደረይጠፋ)
22 አፍዝዝ አደንግዝ
23 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)
24 ለግርማ ሞገስ
25 መርበቡተ ሰለሞን
26 ለዓይነ ጥላ
27 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ
28 ለሁሉ መስተፋቅር
29 ጸሎተ ዕለታት
30 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
31 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
32 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ
33 ለድምፅ
34 ለብልት
አገልግሎት(ምናልባት ያለ ኮከባቸው
የተጋቡ ካሉ
አስማምቶ የሚያኖር መድሀኒት

ከምሰጣቸው በትንሹ ይህን ይመስላል
ተጨማሪ ቻናላችን ላይ ታገኛላችሁ


በስልክ 0979187642
https://t.me/joinchat/ZhE7AkNHY-5mZmI0
4.0K views04:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-11 21:39:46
#መረጃ ህወሃት

ትግራይ ክልልን በማስተዳደር ላይ የሚገኘው ህወሃት በድጋሚ ወደ ጦርነት የሚገባበትን ምክንያት ለማሳመን
በአክሱም ፣ በአድዋ ፣ በአዲግራት ፣ በመቀሌና በሌሎች የትግራይ ክልል ከተሞች ሁሉ በአመራሮቹ አማካኝነት ከህዝቡ ጋር ምክክር እያደረገ ይገኛል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
4.9K views18:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-11 20:13:27
ዶክተር ደብረፅዮን ( ከህዋሃት ፕሬዘዳንት የተሰጠ መግለጫ )

ከሁለት ቀን በፊት በምስራቃዊ ትግራይ በተደረገው የወያኔ ስብሰባ ላይ በተወሰነው ውሳኔ ዙሪያ ደብረፂዮን ማብራሪያ
ሰጥተዋል።
....እርሳቸው ከተናገሯቸው
- የተኩስ አቁሙን የተስማማነው እየተራበ ላለው ህዝባችን እርዳታ እንዲገባለት ብለን ነበር። ለጊዜው እድል እንስጠው ብለን ያደረግነው ነበር።
- የኢትዮጵያ መንግስት ግን ከበባውን ቀጥሎበታል።በዚህ ሁኔታ ልንቀጥል አንችልም።
- የራሳችንን እድል በራሳችን እንወስናለን ካልን .... ሪፈረንደም እናደርጋለን ብለን የምናወራ ከሆነ የሃይል የበላይነት ሊኖረን ይገባል።
ከላይ ከፎቶው ላይ የምታዩት ሰው
ተኪኤ ባህታ ይባላል።ሁመራ ውስጥ የወያኔ ቀኝ እጅ የነበረ ባለሃብትና በማይካድራው ጭፍጨፋ ወቅት ቀጥተኛ ተዋናይ የነበረ ሰው ነው)


Via :- አዲስ ነገር መረጃ
@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
5.0K views17:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ