Get Mystery Box with random crypto!

አዲስ ሪፖርተር - NEWS

የቴሌግራም ቻናል አርማ addis_reporter — አዲስ ሪፖርተር - NEWS
የቴሌግራም ቻናል አርማ addis_reporter — አዲስ ሪፖርተር - NEWS
የሰርጥ አድራሻ: @addis_reporter
ምድቦች: ዜና
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 40.22K
የሰርጥ መግለጫ

🔖 ይህ የአዲስ ሪፖርተር የቴሌግራም ገፅ ነው !
=> በቻናሉ
📌 ፈጣን ፥
📌 ትኩስ ፥
📌 ወቅታዊ እና
📌 አዳዲስ መረጃዎች እንደወረዱ በቅፅበት ፥ በትኩሱ ይደርሳችኋል !
🔖 ይወዳጁን ፤ በእርግጥም ይወዱታል !
For promotion @Addis_reporter_bot
#ADDIS ABABA, ETHIOPIA

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 204

2022-05-14 11:09:50
#india

በህንድ በደረሰ ከባድ የእሳት አደጋ ቢያንስ 27 ሰዎች መሞታቸው ተነገረ

በህንድ ኒውደልሂ በደረሰ ከባድ የእሳት አደጋ ቢያንስ 27 ሰዎች ሲሞቱ በደርዘን የሚቆጠሩ ቆስለዋል። እሳቱ በትላንት እለት ከሰአት በኋላ በምእራብ ደልሂ ባለ አራት ፎቅ የንግድ ህንፃ ላይ ነው የተነሳው። አሁንም ተጎጂዎችን የማዳን እና የማፈላለግ ስራዎች በመካሄድ ላይ ናቸው።


TRT World

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
565 views08:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-14 10:41:04 በየቀኑ የሚወጡትን የእግር ኳስ live ጫወታ የዝውውር ዘገባዎች አዝናኝ የእግርኳስ አጋጣሚዎች የኳስ ተጫዋቾች ታሪክ የሚያገኙበትን ቻናል ከስር JOIN ብለው ይቀላቀሉ ስፖርትን በስልኮ ያግኙ
858 views07:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-14 10:22:27 የአማራ ክልል የጸጥታ ምክር ቤት ህገወጥነትን ለመቆጣጠር የጸጥታ ኃይሎች እርምጃ እንዲወስዱ ውሳኔ አሳለፈ!!

የአማራ ክልል መንግስት የጸጥታ ምክር ቤት በክልሉ አሁን ላይ እየተስፋፋ መጥቷል ያለውን “ህገወጥነትን ለመቆጣጠር እና ህግን ለማስከበር” በየደረጃው የጸጥታ ኃይሎች እንዲቋቋሙና እርምጃ እንዲወስዱ ውሳኔ አሳልፏል።

ምክር ቤቱ ትላንት አርብ ግንቦት 5 ባደረገው ስብስባ “ሕገ-ወጦችን እና ሥርዓት አልበኞች” ያላቸውን አካላት መቆጣጠር እና የክልሉን ሰላምና ደህንነት ማስጠበቅ “ግንባር ቀደም የትኩረት አቅጣጫ እንዲሆን” ከውሳኔ
ላይ መድረሱን አስታውቋል።

ምክር ቤቱ ከስብሰባው መገባደድ በኋላ ባወጣው መግለጫ፤ “የወያኔ ወራሪ ቡድን” ሲል የጠራው ኃይል “በአማራ ክልል ላይ ዳግም ጦርነት አውጇል” ሲል ከስሷል። ይህን ጦርነት “ለመመከት እና ለመቀልበስ” እንዲቻልም፤ በክልሉ “በየደረጃው ያለው የጸጥታ መዋቅር ዝግጁ መሆን እንዳለበት” ምክር ቤቱ “አቅጣጫ
ማስቀመጡን” አመልክቷል።

በመግለጫው ላይ ሰፊውን ቦታ ሰጥቶ የዳሰሰው “ህገ ወጥነት እና ሥርዓት አልበኝነት” ሲሆን የክልሉን ሰላም ደህንነት ስጋት ውስጥ እየጣለ ይገኛል” ብሏል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
1.1K views07:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-14 10:22:02 165 ተሽከርካሪዎች በትግራይ ክልል 3 ሺሕ ቶን ምግብ አከፋፈሉ!!

የዓለም የምግብ ፕሮግራም ባለፈው ሳምንት የእርዳታ አቅርቦት የጫኑ 165 ተሽከርካሪዎች ወደ ትግራይ ክልል ደርሰው 3 ሺሕ ቶን ምግብ ማከፋፈሉን አስታወቀ፡፡

የምግብ አቅርቦቱ 120 ሺሕ ዜጎችን ተደራሽ ማድረጉ ተጠቁሟል፡፡ 3 ሺሕ 4 መቶ ቶን የምግብ እርዳታ ደግሞ ወደ ማከፋፈያ ጣቢያዎች መላካቸው ተገልጿል።

በተጨማሪም አሁን ላይ እርዳታ የጫኑ 94 ተሽከርካሪዎች ወደ ትግራይ እያቀኑ ነው ተብሏል፡፡ የምግብ እርዳታ ስርጭቱ በአፋር እና በአማራ ክልልም በሂደት ላይ መሆኑን የዓለም የምግብ ፕሮግራም በማኅበራዊ የትስስር ገፁ ገልጿል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
982 views07:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-14 08:59:04 ለሌሎች ሼር አድርጉት Repost

የወልድያ ከተማ ምክር ቤት በሰላምና ደህንነት ዙሪያ የሚከተሉትን ውሳኔ አፅድቋል

በማንኛዉም ቦታ ጥይት መተኮስ 2,000 ብር የሚያስቀጣ ይሆናል

ጥይት የተኮሰዉን ሰዉ እያወቁ ያልጠቆመ 2,000ብር

በሰርግ በለቅሶ ስነ ስርአት ላይ ጥይት እንዲተኮስ ያደረገ የዝግጅቱ ባለቤት 10,000 ብር

በሰርግ በመዝናኛ ቦታና በልዩ ልዩ በዓላት ላይ ርችት ያስተኮሰ የተኮሰም 10,000 ብር ቅጣት

ሺሻ ቤት ከፍቶ ሲያስጠቅም የተገኘ በቤቱ ዉስጥ በተገኘዉ የሽሻ ማስጨሻ ቁጥር ልክ በእያንዳዱ የ1,000ብር ቅጣት

ሺሻ ቤት ዉስጥ ገብቶ ሲያጨስ የተገኘ 1,000 ብር

ማንኛዉም ግለሰብ ሆነ ጭፈራ ቤት ከፍተኛ የሆነ አዋኪ ድምፅ የለቀቀ ከሆነ 500 ብር

ቤቱን ድርጅቱን ለቁማር ማጫወቻ የፈቀደ የተጫወተም 500 ብር

ፀጉረ ልዉጥ/አጠራጣሪ ሰው ከቤቱ ያሳደረ ፣ያከራየ እንዲሁም ለሚመለከተዉ የፀጥታ አካል ጥቆማ ያልሰጠ 500 ብር የሚቀጣ ይሆናል።ለመረጃው የወልዲያ ኮሙኒኬሽንን አመሰግናለሁ።

ለሌሎችም ይድረስ ሼር አድርጉት

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
1.6K views05:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-14 07:52:34
ግብፅ የሶስት ቀን ሀዘን አወጀች።

ግብፅ ፤ የተባበሩት አረብ ኤሜሬቶች ፕሬዝዳንት ሼክ ካሊፋ ቢን ዛይድ አል ናህያን ከዚህ ዓለም በሞት መለየትን ተከትሎ ከዛሬ ዓርብ ጀምሮ የ3 ቀናት የሀዘን ጊዜ ማወጇን አህራም ኦንላይን ዘግቧል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
2.0K views04:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-14 07:51:42
የባህል መድህኒት ይፈልጋሉ:
የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች
1 ለመፍትሔ ስራይ
2 ለህማም
3 ጋኔን ለያዘው ሰው
4 ቡዳ ለበላው
5 ለቁራኛ
6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው
7 ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር)
8 ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ)
9 ለዓቃቤ ርዕስ
10 ለመክስት
11 ለቀለም(ለትምህርት)
12 ሰላቢ የማያስጠጋ
13 ለመፍትሔ ሀብት
14 ለመስተፋቅር
15 ለሁሉ ሠናይ
16 ለገብያ
17 ለአምፅኦ ብእሲት(ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ)
18 ለመድፍነ ፀር
19 ሌባ የማያስነካ
20 ለበረከት
21 ለከብት መስተሐድር(ከብት እንደረይጠፋ)
22 አፍዝዝ አደንግዝ
23 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)
24 ለግርማ ሞገስ
25 መርበቡተ ሰለሞን
26 ለዓይነ ጥላ
27 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ
28 ለሁሉ መስተፋቅር
29 ጸሎተ ዕለታት
30 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
31 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
32 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ
33 ለድምፅ
34 ለብልት
አገልግሎት(ምናልባት ያለ ኮከባቸው
የተጋቡ ካሉ
አስማምቶ የሚያኖር መድሀኒት

ከምሰጣቸው በትንሹ ይህን ይመስላል
ተጨማሪ ቻናላችን ላይ ታገኛላችሁ


በስልክ 0979187642
https://t.me/joinchat/ZhE7AkNHY-5mZmI0
2.1K views04:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 22:43:31 ሰበር መረጃ
ህወሃት ዛሬ 2:25 ምሽቱን ተገን በማድረግ መነሻውን ከሽራሮ አድርጎ መዳረሻውን ደግሞ ባድሜ በማድረግ መንገዱን ቢራመድም ልዩ ስሙ ጎመሀሎ በሚባል አካባቢ ላይመለስ ተሸኝቷል። የህወሓት የሽምቅ ውጊያ የኤርትራ ሰራዊት እየከሸፈ ይገኛል።
@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
1.4K viewsedited  19:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 22:40:03
የናንተን ቴሌግራም profile ማን በብዛት እንዳየው ማወቅ ይፈልጋሉ!
profile ፎቶአቹን የሚያየውን ሰው ስም ዝርዝር ለማግኘት እነዲሁም ስንት ጊዜ እንዳየውና የቱን "save" እንዳረገው ለማወቅ ከፈለጉ "START"የሚለውን ይንኩት!
1.5K views19:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 21:12:44
ጌታቸው ረዳ
ይህንን ብሏል

የኤርትራ ገዥ እና ታናናሾቹ የዐማራ አጋሮቹ ከጦር ኃይላችን ጋር እየተካሄደ ስላለው ወታደራዊ ግንኙነት ታሪክ እየሰሩ ነው
በትግራይ አንዳንድ ጊዜ በኤርትራውያን በሰላማዊ ሰዎች ላይ ያለ አግባብ የተኩስ ጥቃት ደርሰዋል።
እኛ በእርግጥ እነሱን በሚገባ እናውቃቸዋለን

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
2.9K views18:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ