Get Mystery Box with random crypto!

አዲስ ሪፖርተር - NEWS

የቴሌግራም ቻናል አርማ addis_reporter — አዲስ ሪፖርተር - NEWS
የቴሌግራም ቻናል አርማ addis_reporter — አዲስ ሪፖርተር - NEWS
የሰርጥ አድራሻ: @addis_reporter
ምድቦች: ዜና
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 40.42K
የሰርጥ መግለጫ

🔖 ይህ የአዲስ ሪፖርተር የቴሌግራም ገፅ ነው !
=> በቻናሉ
📌 ፈጣን ፥
📌 ትኩስ ፥
📌 ወቅታዊ እና
📌 አዳዲስ መረጃዎች እንደወረዱ በቅፅበት ፥ በትኩሱ ይደርሳችኋል !
🔖 ይወዳጁን ፤ በእርግጥም ይወዱታል !
For promotion @Addis_reporter_bot
#ADDIS ABABA, ETHIOPIA

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 9

2023-04-22 22:06:08
በቻይና አንድ  ኩባንያ   ለሰራተኞቹ ባወጣው ዕጣ አንድ ሰራተኛ  አመቱ ሙሉ ደሞዝ እየተከፈለው  የአንድ አመት ዕረፍት የሚያሰጥ እጣ አሸናፊ ሆኗል።

እንዲህ ያለ ዕጣ ቁጭ ብሎ መብላትን የሚያበረታታ  ነው የሚል ከፍተኛ  ትችት በማህበራዊ ሚዲያ ቀርቦበታል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
1.4K views19:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-22 20:40:18
ALERT..!

በቁጥር ወደ 7 የሚሆኑ ተዋጊ ሂሊኮብተሮች ከምሽቱ 12 ሰዓት ላይ ከኮምቦልቻ ተነስተው ወደ ጎንደር አቅንተዋል። በውስጣቸው ምን እንደጫኑ የታወቀ ነገር የሌለ ሲሆን የምን አላማ እንደሄዱ የታወቀ ነገር የለም። ጥንቃቄ ያስፈልጋል።


@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
2.5K views17:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-22 19:13:51
ቀጭን ነዎት?
በቅጥነትዎስ ይሳቀቃሉ?

በአጭር ጊዜ ውስት ክበደት መጨመር      
      እና ቅርፆን ማስተካከል ይፈልጋሉ?

ከአንድ ወር እስከ 45 ቀን ዉስጥ
      ክብደት መጨመር የሚረዳ

የምግብ ፍላጎት መጨመር የሚያስችል

  የቆዳን ጥራት እና ልስላሴ ለመጨመር
       የሚረዳ

ምንም አይነት የጎንዮሽ ጉዳት የሌለዉ ፤
      ለቀጭን ሰዎች የሚመከር

ለሴቶችም የተስተካከለ አቋም
      እንዲጎናፀፉ የሚያግዝ

ለወንዶችም ለሴቶችም የሚሆን አለን ፤
     
ያሉበት እናደርሳለን



-------------------------------
ለበለጠ መረጃ +251964593642
                             +251906495051
                             +251907495051

Telegram:     t.me/AM_CS
                            t.me/AM_CS1
                            t.me/AM_CS2
-------------------------------

ተጨማሪ የዘመኑ ምርጥ ምርቶችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ
https://t.me/+UTXVYbFomXPc4JFm
https://t.me/+UTXVYbFomXPc4JFm
706 views16:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-22 13:33:24
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ በአዲስ አበባ ከተማ ለሚገኙ የነዳጅ ማደያ ድርጅቶች በሙሉ ጥብቅ ትዕዛዝ አስተላልፏል፡፡

ከሚያዝያ 16 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ የነዳጅ ተጠቃሚ ለሆኑ አካላት በሙሉ የነዳጅ ግብይት በኤሌክትሮኒክስ ሥርዓት ብቻ እንደሚካሄድ ያሳወቀዉ ንግድ ቢሮዉ በጥሬ ገንዘብ ክፍያ መፈጸም የተከለከለ መሆኑን አሳዉቋል፡፡

ከኤሌክትሮኒክስ ክፍያ ውጪ በተለይ በጥሬ ገንዘብ ክፍያ መፈፀም የተከለከለ በመሆኑ ቢሮው በዕለቱ ጥብቅ ክትትልና ቁጥጥር ያደርጋል ነዉ ያለዉ፡፡ይህ በመሆኑም ከወዲሁ በቂ ቅድመ ዝግጅት በማድረግ ለማንኛውም የነዳጅ ተጠቃሚ አካላት የነዳጅ ሽያጭን በኤክትሮኒክስ ሥርዓት ብቻ እንዲያስተናግዱ አሳስቧል፡፡

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
3.5K views10:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-22 10:26:52
ስምምነቱ ፈርሷል!

በሱዳን መደበኛ ጦርና ፈጥኖ ደራሽ ልዩ ኃይሉ የሚደረገው ፍልሚያ ተፋፍሞ እንደቀጠለ ነው።  በተቀናቃኝ ጎራ ተሰልፈው ያሉት የሱዳን ጦርና ፈጥኖ ደራሽ ልዩ ኃይል በካርቱም ጎዳናዎች ላይ እየተዋጉ ነው። በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ የሚከበረውን የረመዳን ጾም ማብቂያ፣ የኢድ አልፈጥር በዓልን ምክንያት በማድረግ የ72 ሰዓታት ተኩስ አቁም ስምምነት ተፈጻሚ ለማድረግ ተስማምተው የነበረ ቢሆንም ስምምነታቸው ፈርሶ ሌሊቱን ጦርነት ሲያደርጉ አድረዋል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
3.7K views07:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-22 10:24:45
አብይ አህመድ ሰሞኑን ነቀምት ህዝብ ሰብስቦ ያደረገዉ ንግግር።

"እናንተ ወደኛ ኑ እንጂ ለሌላው በጭራሽ አታስቡ።ሌላው ያወራሉ ፤እኛ ግን ለኦሮሞ ነው የምንሰራው።እየሰራን ነው።ይሔ ብልጽግና የኦሮሞ መንግስት ነው።በዚህ ወቅት ስልጣኑ ከእጃችን ከወጣ በመቶ አመት ውስጥ አናገኘውም።

በሰሜን በኩል ያሉት እያንገራገሩ ነው። እኛ ተደራጅተን እነሱን ማንበርከክ ካልቻልን እኛ ስልጣን ላይ ያለነው ብቻ ሳይሆን የምንጎዳው ኦሮሞ የሆነው ሁሉ ነው።

በወለጋ በርካታ የተፈናቀሉ አሉ። እነዛ የተፈናቀሉት ለኛ የሚተኙልን ይመስላችኋል!?

ስለዚህ የብልጽግና መንግስት አትጠራጠሩ።የኦሮሞ ነው።የምንሰራውም ለኦሮሞ ነው። እናም እናንተ ወደኛ ኑ እንጂ ለሌላው በጭራሽ አታስቡ! ይስተካከላል።

ወደኛ መምጣት፣ እኛን ማዳመጥና መደማመጥ ካልቻልን፤ ስልጣናችንን ካጣን እኛ ብቻ ሳይሆን አጠቃላይ ኦሮሞ የሆነ ሁሉ ለከፉ ችግር ይጋለጣል።”

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
3.7K views07:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-22 07:57:39
አንዳንድ የመገናኛ ብዙሃን በሱዳን የተፈጠረውን ችግር የኢትዮጵያ ጣልቃገብነት እንዳለ አስመስለው የሚያናፈሱት መረጃ መሰረተ ቢስ ነው- የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አንዳንድ የመገናኛ ብዙሃን በሱዳን ግጭት የኢትዮጵያ ጣልቃገብነት እንዳለ አስመስለው የሚያናፈሱት መረጃ መሰረተ ቢስ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል።

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር መለስ ዓለም÷ ኢትዮጵያና ሱዳን በመንግስታት መለዋወጥ ያልዋዥቀ ጽኑ ወዳጅ ጎረቤት ሀገራት መሆናቸውን ተናግረዋል፡፡ ሱዳን ካጋጠማት ወቅታዊ ፈተና እንድትወጣ ኢትዮጵያ በየትኛውም ሁኔታ ከሱዳናዊያን ጎን መሆኗንም አረጋግጠዋል።

ያም ሆኖ አንዳንድ የመገናኛ ብዙሃን በግጭቱ የኢትዮጵያ ጣልቃገብነት እንዳለ አስመስለው የሚያናፈሱት መረጃ የሁለቱን ሀገራት ታሪካዊ ወዳጅነት የማይመጥንመሰረተ ቢስና ሀሰተኛ መሆኑን ተናግረዋል። ይህን ሀሰተኛ መረጃ የሚያሰራጩ አካላት በሱዳን የተፈጠረውን ችግር አካባቢያዊ ከማድረግ የመነጨ ፍላጎት መሆኑን ነው የገለጹት።

የኢትዮጵያ መሪዎች ከቀዳማዊ አጼ ኅይለሥላሴ ጀምሮ እስከ ጠቅላይ ሚኒስተር ዐቢይ አሕመድ ሱዳን ያጋጠሟትን ቸግርች በሰላም እንዲፈቱ ጉልህ ሚና መጫወታቸውን አስታውሰዋል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
1.3K views04:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-22 07:57:32
መርጌታ  የባህል መድህኒት ፈውስ እና ጥበብ ይ በውጭ ሀገር ለሚኖሩም መምጣት ሳያስፈልግ ባሉበት እንሰራለን  0929674163
                
የምንሰጣቸው አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል
☟☟☟☟☟ ☟☟☟☟☟

☞  ለመፍትሄ ሀብት
☞  ለህመም
☞  ለሁሉ ሠናይ
☞  ቡዳ ለበላው
☞  ለገበያ
☞  ሚስጥር የሚነግር
☞  ለቀለም(ለትምህርት)
☞  ለመፍትሔ ስራይ
☞  ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ
☞  ሌባ የማያስነካ
☞  ለበረከት
☞  ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)
☞  ለግርማ ሞገስ
☞  መርበቡተ ሰለሞን
☞  ለዓይነ ጥላ
☞  ለመክስት
☞  ጸሎተ ዕለታት
☞  ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
☞  ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
☞  ለትዳር
☞  ለድምፅ

ባጠቃላይ እነዚህ የገለፅናቸው ጥቂቶቹ ናቸው እርሶ ምን እንድንሰራሎት ይፈልጋሉ ?በውስጥ መስመር ያማክሩን ። ከሀገር ውጪ ላላችውም መፍትሄ በልዩ ሁኔታ አለን ብቻ ይምጡ


ለምንኛውም ጥያቄዎ ይደዉሉ
0929674163
  0929674163
ባላቹህበት እንሰራለን
   ቴሌግራም ቻናላችንን
ለመቀላቀል
1.2K views04:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-21 22:12:36
አዲስአበባ ላይ 7 ሽጉጥ በታጠቁ የኦሮሞ አጋቾች የታፈነው የአማራ ልማት ማህበር (አልማ) ከፍተኛ ኃላፊ አቶ መንበሩ አውደው ይህ ነው!

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
2.8K views19:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-21 22:00:26 ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን እንደዘገበው..!

ከግማሽ ሰዓት በፊት ነው። ቦሌ ፒኮክ መዝናኛ ቦታ። የአማራ ልማት ማህበር የዲያስፖራ አስተባባሪ የሆኑ ሰው ከጓደኛቸው ጋር ሻይ ቡና እያሉ ነው። ድንገት ቁጥራቸው ዘጠኝ የሚሆኑ ሽጉጥ የያዙ ሰዎች በኦሮሚኛ ቋንቋ እየተነጋገሩ ይገባሉ። ከመሃላቸው የተወሰኑት ሽጉጣቸውን በቀጥታ ወደ አማራ ልማት ማህበሩ አመራር ሰው ይደቅኑና ተነስቶ አብሮአቸው እንዲሄድ ይጠይቁታል። ሀይለ ቃል ይናገራሉ፡ ያስፈራራሉ። ሰውዬውም ምርጫ አልነበረውም። እየገፈተሩ ወደ አንዲት ሎንግ ቤዝ መኪና ውስጥ ያስገቡታል። ወዴት ይዘውት እንደሄዱ አይታወቅም። ሰሞኑን ይህ ዓይነቱ ማንነት ላይ ያነጣጠረ እስር በርክቷል።

የአማራ ምሁራን፡ ባለሀብቶች፡ አክቲቪስቶች፡ የማህበረሰብ አንቂዎች፡ ጋዜጠኞች በስፋት እየታሰሩ ነው። በአዲስ አበባና ሸገር ከተሞች የታሰሩት የአማራ ተወላጆች ቁጥር 10ሺህን እየተሻገረ ነው። አለርት ጀርባ የሚገኘው የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አዲሱ ህንጻ ከላይ እስከታች በአማራ ተወላጆች እስረኞች ተሞልቷል። ምግብና ውሃ ስለማይቀርብላቸው በረሃብ እየተሰቃዩ መሆናቸውም ታውቋል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
3.0K views19:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ