Get Mystery Box with random crypto!

አዲስ ሪፖርተር - NEWS

የቴሌግራም ቻናል አርማ addis_reporter — አዲስ ሪፖርተር - NEWS
የቴሌግራም ቻናል አርማ addis_reporter — አዲስ ሪፖርተር - NEWS
የሰርጥ አድራሻ: @addis_reporter
ምድቦች: ዜና
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 40.42K
የሰርጥ መግለጫ

🔖 ይህ የአዲስ ሪፖርተር የቴሌግራም ገፅ ነው !
=> በቻናሉ
📌 ፈጣን ፥
📌 ትኩስ ፥
📌 ወቅታዊ እና
📌 አዳዲስ መረጃዎች እንደወረዱ በቅፅበት ፥ በትኩሱ ይደርሳችኋል !
🔖 ይወዳጁን ፤ በእርግጥም ይወዱታል !
For promotion @Addis_reporter_bot
#ADDIS ABABA, ETHIOPIA

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2023-06-11 15:18:30
1.6K views12:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-11 11:07:17
የኢትዮጵያ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ተቃውሞ አድማሱን እያሰፋ ይገኛል።

የኢትዮጵያ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች የመውጫ ፈተናን (Exit Exam) በመቃወም ሰላማዊ ተቃውሞዎችን ለማሰማት ጥሪ እያደረጉ ይገኛሉ። በትላንትናው ዕለት በዋቻሞ ዩኒቨርስቲ ፣በአምቦ ዩኒቨርስቲ፣ድሬድዋ ዩኒቨርስቲ ፣ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርስቲ እና በደብረታቦር ዩኒቨርስቲዎች የተቃውሞ ድምፆች ተሰምተዋል። ተማሪዎቹ መንግስት “በ2016 ዓ.ም ምንም አይነት ቅጥር አልፈፅምም” ማለቱ የስነልቦና ጫና አሳድሮብናል ብለዋል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
2.8K views08:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-11 11:04:29 ሻለቃ ሰፈር መለስ፣ ሻለቃ ምሬ ወዳጆ፣ ኮሎኔል ፈንታሁን ሙሃባውን ጨምሮ 51 በሚሆኑ በአማራ ፋኖዎች፣ምሁራን፣ ጋዜጠኞች፣ የማህበረሰብ አንቂዎች እና በሌሎችም ላይ ክስ መመስረቱ ታውቋል።

አማራ ሚዲያ ማዕከል (አሚማ) ከምንጮች ለማጣራት እንደቻለው የአማራ ፋኖ አንድነት በጎንደር የስራ አስፈጻሚው እና የም/ቤቱ ዋና ሰብሳቢ ሻለቃ ሰፈር መለስ፣ የምስራቅ አማራ ፋኖ ዋና አዛዥ ሻለቃ ምህረት (ምሬ) ወዳጆ፣ ኮሎኔል ፈንታሁን ሙሃባውን ጨምሮ በ51 ሰዎች ላይ በዐቃቢ ህግ ክስ ተመስርቶባቸዋል።

ዐቃቤ ህግ ብዛታቸው 51 የሚሆኑ የአማራ ፋኖ አመራሮችና አባላትን፣ ምሁራንን፣ 5 ጋዜጠኞችን፣ የማህበረሰብ አንቂዎችን፣ የጉልበት ሰራተኞችን እና ሌሎችንም በአንድ መዝገብ በማካተት ነው ክስ የመሰረተው።

ከተከሰሱት መካከልም ዶ/ር ወንዶሰን አሰፋ፣ ዶ/ር መሰረት ቀለመ ወርቅ፣ ፕ/ር መዓረጉ ቢያበይን፣ ረዳት ፕ/ር ሲሳይ አውግቸው፣ ፋኖ መንበር አለሙ እና በ20 ሽህ ብር ዋስትና ተፈቶ የነበረው ጠበቃ እና የሰብአዊ መብት ተሟጋቹ አለልኝ ምህረቱ እንዲሁም ጋዜጠኛ ሙሉጌታ አንበርብር ይገኙበታል።

ከመካከላቸውም 24ቱ ባሉበት፤ ቀሪዎቹ 27 የሚሆኑት ደግሞ በሌሉበት ክስ የመሰረተባቸው መሆኑን አሚማ ለመረዳት ችሏል።

ሰኔ 1/2015 በነበረው ቀጠሮ ዐቃቢ ህግ አሟልቶ መቅረብ አለበት በመባሉ ለሰኔ 5/2015 ከሰዓት በኋላ እንዲቀርቡ በሚል የፌደራሉ ከፍተኛ ፍ/ቤት በሰጠው ተለዋጭ ቀጠሮ መሰረት ለተከሳሾች ክሱ እንዲነበብና እንዲደርስ ይደረጋል ተብሏል።

ባሉበት እና በሌሉበት ክስ የቀረበባቸው የአማራ ልጆችም፡-

1) ዶ/ር ወንድወሰን አሰፋ ሀ/ማርያም፣
2) ጋዜጠኛ እና መምህርት መስከረም አበራ አየለ፣
3) ዶ/ር መሰረት ቀለመወርቅ፣
4) ፕሮፌሰር ማዕረጉ ቢያበይን፣
5) ረዳት ፕሮፌሰር ሲሳይ አውግቸው፣
6) መምህር ሄኖክ አዲሴ መኮንን፣
7) ጠበቃ አለልኝ ምህረቱ አድነው፣
8 ጋዜጠኛ ዳዊት በጋሻው ጥላሁን፣
9) ጋዜጠኛ ገነት አስማማው አያሌው፣
10) ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ ዘገዬ፣
11) ጋዜጠኛ ሙሉጌታ አንበርብር (በሌሉበት)
12) መንበር አለሙ ተከተል፣
13) ዶ/ር ገብረአብ አለሙ ዘሪሁን፣
14) ዮርዳኖስ አለሜ ከበደ፣
15) ተስፋዬ መኩሪያ አበባው፣
16) ታደሰ ወዳጅነው ተሰማ፣
17) ሀብታሙ ዳኜ አለማየሁ፣
18) ቢሰጥ ተረፈ ካሴ፣
19) ዳዊት እባቡ ቢተው፣
20) ማስረሻ እንየው ታረቀ፣
21) ቴዎድሮስ ተሾመ አየነው፣
22) ሞላልኝ ሲሳይ ጌትነት፣
23) አብርሀም ጌትነት ዘገየ እና
24) አንደበት ተሽከር ታደሰ፣
25) ጌታቸው በየነ                  (በሌለበት)፣
26) ሰፈር መለስ                    (በሌለበት)፣
27) ምህረት ወዳጆ                (በሌለበት)፣
28) እሸቱ ጌትነት                   (በሌለበት)፣
29) ታደለ ፍቅሬ                     (በሌለበት)፣
30) ተፈሪ መኮንን                  (በሌለበት)፣
31) ረዳ ውበቱ                      (በሌለበት)፣
32) ኮሎኔል ፈንታሁን ሙሃባው (በሌለበት)፣
33) ሲሳይ መልካሙ               (በሌለበት)፣
34) በለጠ አቤ                       (በሌለበት)፣
35) አለባቸው ያስር                 (በሌለበት)፣
36) በላይሁን ኃይለ ማርያም    (በሌለበት)፣
37) አብ አግማስ                    (በሌለበት)፣
38) አብርሃም ፈንታ                (በሌለበት)፣
39) እዘዝ ሞላ                        (በሌለበት)፣
40) መታደል ጓዴ                    (በሌለበት)፣
41) ኤፍሬም ጎበዜ                  (በሌለበት)፣
42) የአብሰራ ደስታ                  (በሌለበት)፣
43) መለስ ባበይ                     (በሌለበት)፣
44) ሀብታሙ አንለይ                (በሌለበት)፣
45) አባትነህ ለወዬ                 (በሌለበት)፣
46) ይኼነው ታደሰ                 (በሌለበት)፣
47) አርጋው ታደለ                  (በሌለበት)፣
48)  ታደለ ስመኝ                   (በሌለበት)፣
49) ዮናስ ተሾመ                    (በሌለበት)፣
50) ሀይለ ሚካኤል ባየ          (በሌለበት) እና
51) ቴዎድሮስ ጌታቸው           (በሌለበት) መሆናቸው ታውቋል።

ዘገባው የአማራ ሚዲያ ማዕከል ነው።

Via አንድ አማራ

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
2.6K views08:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-11 11:04:29
2.2K views08:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-11 11:04:07
የትዳር እና የወንድ ልጅ ችግር የሆነውን የስንፈተ ወሲብ እንዲሁም የብልት ቁመት ማነስን በዘላቂነት ችግሩን የሚፈታ ORGINAL EUROPE STANDARD መዳኒቶች እኛ ጋር አሉ
   MAXMAN TITAN_GEL VIMAX
የብልት መጠንን በዘላቂ ሁኔታ ለመጨመር
በግንኙነት ወቅት ቶሎ ላለመርጨት
የተሻለ የወሲብ ፍላጎት አና ችሎታ የሚጨምር
ብልት ውጥር እና ቀጥ ብሎ እንዲቆይ
  % ኦሪጂናል (noside effect )
  % ተፈጥሮዊ (herbal)
                         +251907270050
                         +251907270050
እንዲሁም ኅርባል ክብደት መጨመሪያ አለ ይደውሉ
አ.አ ላላችሁትም በእራሳችን transport  ያሉበት ድረስ በ 30 ደቂቃ እናደርሳለን
ወደ ክልል ከተሞች በፖስታ ቤት እንልካለን
ለተጨማሪ መረጃ

https://t.me/TWAKELpharmacy
https://t.me/TWAKELpharmacy
2.3K views08:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-11 10:06:25
#እንኳን_ደስ_አላችሁ

የማንኛውንም ሰው ስልክ መጥለፍ ተቻለ
የማንኘውንም ሰው ስልክ መጥለፍ ይፈለገሉ ግን እንዴት እንደምጠለፍ አያቁም አይጭነቁ።
ይህ አፕሊኬሽን Pro version ነው ሌላ ቦታ ማግኘት አይችሉም በትክክል ይጫኑት እና ይጠቀሙበት።
በዚህ አፕሊኬሽን ለምሳሌ የሴት ጓደኛዎ በስልክ ያወራችውን ነገር እንዲሁም እርስ በርስ ስትጽፍ እና የት እንዳለች መወቅ ይችላሉ።

DOWNLOAD ለማድረግ

http://bitly.ws/I259
http://bitly.ws/I259

የመተግበሪያውንን አጫጫን ለማየት

http://bitly.ws/I259
http://bitly.ws/I259
2.3K views07:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-11 08:02:15 የምኅረትና ይቅርታ ጥያቄ

የፌደራል የይቅርታና ምኅረት ቦርድ እስካሁን ባለው ሕግ ምኅረት በማይፈቀድባቸው አንዳንድ ከባድ ወንጀሎች የተፈረደባቸው ፍርደኞች የምኅረትና ይቅርታ ጥያቄ እንዲያቀርቡ የሚፈቅድ አዲስ መመሪያ ማዘጋጀቱን ሪፖርተር ዘግቧል።

መመሪያው የምኅረት ጥያቄ እንዲያቀርቡ የፈቀደላቸው፣ በሽብር፣ በአስገድዶ መድፈር፣ በሙስና፣ በተመሳሳይ ጾታ ግንኙነት፣ በሕገወጥ ሰው ዝውውር፣ በሕገወጥ የጦር መሳሪያና አደንዛዥ ዕጽ ዝውውርና መሠረተ ልማቶችን በማውደም የተፈረደባቸው ፍርደኞች ናቸው።

ቦርዱ ውሳኔ ለመስጠት፣ ፍርደኞች በማረሚያ ቤት ያሳዩትን ባሕሪ፣ የወንጀላቸውን ክብደት እና የእስር ጊዜያቸውን ግማሹን ማጠናቀቃቸውን ግምት ውስጥ እንደሚያስገባ በመምሪያው ላይ እንደተገለጠ ዋዜማ አስነብቧል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
2.8K views05:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-11 08:02:05 መርጌታ ጥበቡ መድህኒት የምንሰጣቸዉ የጥበብ አገልግሎት ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል
1 ለመፍትሔ ስራይ
2 ለህማም
3 ጋኔን ለያዘው ሰው
4 ቡዳ ለበላው
5 ለቁራኛ
6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው
7 ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር)
8 ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ)
9 ለዓቃቤ ርዕስ
10 ለመክስት
11 ለቀለም(ለትምህርት)
12 ሰላቢ የማያስጠጋ
13 ለመፍትሔ ሀብት
14 ለመስተፋቅር
15 ለሁሉ ሠናይ
16 ለገብያ
17 ለአምፅኦ ብእሲት(ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ)
18 ለመድፍነ ፀር
19 ሌባ የማያስነካ
20 ለበረከት
21 ለከብት መስተሐድር(ከብት እንደረይጠፋ)
22 አፍዝዝ አደንግዝ
23 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)
24 ለግርማ ሞገስ
25 መርበቡተ ሰለሞን
26 ለዓይነ ጥላ
27 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ
28 ለሁሉ መስተፋቅር
29 ጸሎተ ዕለታት
30 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
31 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
32 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ
33 ለድምፅ
34 ለብልት
አገልግሎት(ምናልባት ያለ ኮከባቸው
የተጋቡ ካሉ
አስማምቶ የሚያኖር መድሀኒት

ከምሰጣቸው በትንሹ ይህን ይመስላል

ለጥያቄወ 0938234097
2.9K views05:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-10 22:21:53
ዋቻሞ ዩኒቨርስቲ!

በዋቻሞ ዩኒቨርስቲ ውስጥ ዛሬ ቀን 03/2015 ዓ.ም ግቢ ውስጥ በተፈጠረ ግርግር በርካታ ተማሪዎች ጭካኔ የተሞላበት ድብደባ ተፈፅሞባቸዋል። ድብደባ እየተፈፀመ ያለው የExit Examን በተመለከተ በሰላማዊ መንገድ ተቃውሞ ለማሰማት
በወጡ ተማሪዎች ላይ ነው።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
4.0K views19:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-10 21:58:56
የትግራይ ክልል ፕሬዚደንት ጌታቸው ረዳ ነገ ወደ ባህርዳር እንደሚሄድ ተሰምቷል።
ሰሞኑን በነበረ ስብሰባ ላይ ዶክተር ይልቃል ከፋለ የአመራር ግንኙነት መጀመር አለበት ማለታቸውን መዘገቤ ይታወሳል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
3.8K views18:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ