Get Mystery Box with random crypto!

የሕያ ኢብኑ ኑህ - Yahya Ibnu Nuhe

የቴሌግራም ቻናል አርማ yahyanuhe — የሕያ ኢብኑ ኑህ - Yahya Ibnu Nuhe
የቴሌግራም ቻናል አርማ yahyanuhe — የሕያ ኢብኑ ኑህ - Yahya Ibnu Nuhe
የሰርጥ አድራሻ: @yahyanuhe
ምድቦች: እንስሳት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 13.06K
የሰርጥ መግለጫ

﷽ | Muslim | Theology | Comparative Religion | Philosophy | Student | Teacher |

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2023-04-12 23:35:20
በአካል በሚሰራቸው ጠቃሚ ንፅፅራዊ ስራዎቹ የምናውቀው አንድ ወንድማችን በቲክቶኩ በኩልም የአቅሙን ለማበርከት ብቅ ብሏል። አካውንቱን ፎሎው በማድረግና 1,000 ፍሎወር እንዲደርስ በማድረግ የላይቭ ትምህርቶቹ ተደራሽ እንዲሆኑ እናድርግ።
...
https://www.tiktok.com/@ewnetsigelet2023?_t=8Zv9SEmiAZ3&_r=1
911 views20:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-11 22:09:50
ከጦርነቱ ጋር በተያያዘ በትግራይ የሚገኙ ሙስሊሞች የገጠማቸውን ችግር አስመልክቶ ከዚህ በፊት በዳዕዋና የበጎ አድራጎት ስራ ከምናውቃቸው መቀሌ ከሚገኙ እህቶች ጋር ከሰሞኑ በርካታ ጉዳዮችን አውርተን ነበር። ያለባቸውን ችግር ተቋቁመው እያደረጉት ያለው የበጎ አድራጎትና የዳዕዋ ስራ እጅግ የሚደነቅ ነው።
...
ጀመዓዎቹ ከጦርነቱ በፊትም ቢሆን የሚሰሩትን መልካም ስራ በቅርበት የማቀው ቢሆንም ከጦርነቱ በኃላ ባለው ችግር ግን የአቅማቸውን ያክል ቢሰሩም ከስራው ስፋት አንጻር የሁላችንም ርብርብ አስፈልጓቸዋል። ለዚህ ተግባር የሚያገለግል የጋራ አካውንትም ከፍተዋል። ጀመዓውን በዳዕዋና የበጎ አድራጎት ስራ የማቀው እንደመሆኑ መጠን በዚህ የተከበረ ወር የቻላችሁን ድጋፍ ታደርጉ ዘንድ እለምናችኃለው።

የአካውንት ቁጥር
1000536150197

ፋጡማ ሙሐመድ
ለምለም ሁሴን
ሰዓዳ ከድር
1.3K views19:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-11 18:12:40
በሀላባ ከተማ በዚህ ረመዷን ብቻ 140 ሰው እስልምናን ተቀብሏል። እነዚህን ወንድምና እህቶች ሀሩን ሚዲያ ከኡሙ አይመን በጎ አድራጎት ጋር በመተባበር የኢፍጣር ፕሮግራም በማዘጋጀት አስፈጥሯቸዋል። መሠል አለኝታነትን የሚፈጥሩ ፕሮግራሞች በሁሉም ሙስሊም ዘንድ ሊጎለብቱ ይገባል። አልሐምዱሊላህ...!
1.5K views15:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-08 14:43:07
በቲክቶክ የሚቀርቡ ንጽጽራዊ ስራዎች ተደራሽ እንዲሆኑና ለበርካታ ሰዎች የሒዳያ ሰበብ እንዲሆኑ ሼር እናድርጋቸው። ለሚጠየቁ ጥያቄዎች ወገኖቻችን መልስ እንዲሰጡባቸውም ቫይራል ማድረግ አንርሳ..!
...
https://vm.tiktok.com/ZMYpGVhKR/
1.3K views11:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-05 17:45:30
የገጠር መስጅድ ግንባታዎች #3

ሒዳያ ኢስላማዊ ማዕከል ከሰራቸው ስራዎች መካከል በገጠሪቱ የሀገሪቱ ክፍል እንጨታቸው ቁሞ በቆርቆሮና ሚስማር እጥረት ግንባታቸው ያልተጠናቀቁ መስጅዶችን የመጨረስ ስራ አንዱ ነው። በዚህ ስራ እስካሁን ከ5 በላይ መስጅዶችን በሀድያ፣ ስልጤና ቤንሻንጉል አካባቢዎች ላይ አጠናቆ ለማኅበረሰቡ አስረክቧል።

በመስጅዶቹ የቆርቆሮ ማስረከብ ሒደት ውስጥም ለአካባቢው ማኅበረሰብ የዳዕዋ ፕሮግራሞች የተከናወኑ ሲሆን ስለሚሽነሪው ስጋትና ተያያዥ ጉዳዮች ትምህርት ተሰጥቶባቸዋል።

ድጋፍ ማድረግ የምትፈልጉ ወንድምና እህቶች በቀጥታ የተቋሙ አካውንት ቁጥር ገቢ አድርጋችሁ ደረሰኝ ከዚህ በታች ባለው ግሩፕ ሼር ልታደርጉን ትችላላችሁ።
..
1000499318212
Hidaya Islamic Center
አጭር ቁጥር - 8212
..
ወደ ግሩፑ ለመቀላቀል፦
https://t.me/+Dy1d7s3_31s4NmQ0
730 views14:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-05 17:40:50
የንፅፅር መጽሀፍትና የበራሪ ወረቀት ህትመትና ስርጭት #2

በሒዳያ ኢስላማዊ ማዕከል ከተሰሩ ስራዎች ውስጥ የንፅፅር መጽሀፍትና የበራሪ ወረቀት ህትመትና ስርጭት አንዱ ተጠቃሽ ነው። በዚህ በኩል እስካሁን 6 የሚጠጉ መጽሀፍት የታተሙ ሲሆን በሁለት አርእስቶች ዙሪያ የተዘጋጁ ከ20,000 በላይ ፓምፍሌቶች ደግሞ ታትመው በነጻ ተሰራጭተዋል።

አንደኛው ፓምፍሌት በኦሮምኛ ቋንቋ ጭምር ተተርጉሞ ከ10,000 በላይ ኮፒው በነጻ ተሰራጭቷል። ፓምፍሌቶቹ ሲሰራጩ በአንዳንድ የገጠር አካባቢዎች ለማኅበረሰቡ ዳዕዋዎችም ተደርገዋል።

ድጋፍ ማድረግ የምትፈልጉ ወንድምና እህቶች በቀጥታ የተቋሙ አካውንት ቁጥር ገቢ አድርጋችሁ ደረሰኝ ከዚህ በታች ባለው ግሩፕ ሼር ልታደርጉን ትችላላችሁ።
..
1000499318212
Hidaya Islamic Center
አጭር ቁጥር - 8212
..
ወደ ግሩፑ ለመቀላቀል፦
https://t.me/+Dy1d7s3_31s4NmQ0
693 views14:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-05 15:56:58
የንፅፅር ኮርሶች #1

ሒዳያ ኢስላማዊ ማዕከል ባለፉት አምስት አመታት 10 በሚጠጉ የንጽጽራዊ ርዕሶች ዙሪያ ከ2,000 በላይ ለሆኑ ተማሪዎች የንጽጽር ኮርስ በነጻ ሰጥቷል። አብዛኛዎቹ የንጽጽር ኮርሶች አጫጭር ጊዜን ያማከሉ ሲሆን በተለየ ሁኔታ ደግሞ ረጃጅም ኮርሶችንም ስርአተ ትምህርት በመቅረጽ አስተምሯል። ከነዚህ ውስጥ አብዛኛው በኢንተርኔት አማካኝነት የተሰጠ ሲሆን ለተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ማለትም ለዩንቨርሲቲ ተማሪዎች፣ የአክፍሮተ ሀይላት ስጋት ላለባቸው አካባቢዎችና ፍላጎቱ ላላቸው ሁሉ በተቻለ መጠን ለመስጠት ተሞክሯል።

ከዚህም በተጨማሪ አንዳንድ ቦታዎች በአካል በመሄድ ስልጠና የሚያስፈልጋቸው ሁነው ሲገኙ ቦታው ድረስ በመገኘት አጫጭር ስልጠናዎችንና የማጥኛ ማቴሪያሎችን በነጻ አበርክተናል። በቀጣይም ይህንን ስራ በሰፊው ለመስራት የታቀደ ሲሆን በተለይም በገጠሩ አካባቢ የሚሽነሪ ስጋት ባለባቸው አካባቢዎች አጠናክሮ የመስራት እቅድን አንግበን እየተንቀሳቀስን እንገኛለን።

ድጋፍ ማድረግ የምትፈልጉ ወንድምና እህቶች በቀጥታ የተቋሙ አካውንት ቁጥር ገቢ አድርጋችሁ ደረሰኝ ከዚህ በታች ባለው ግሩፕ ሼር ልታደርጉን ትችላላችሁ።
..
1000499318212
Hidaya Islamic Center
አጭር ቁጥር - 8212
..
ወደ ግሩፑ ለመቀላቀል፦
https://t.me/+Dy1d7s3_31s4NmQ0
829 views12:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-03 16:24:27
ወንድማችን ሬድዋን 1,000 ብር ለሒዳያ ኢስላማዊ ማዕከል ድጋፍ አድርጓል፥ በተመሳሳይ እህታችን ራቢዓም 5,560 ብር ገቢ አድርጋለች። አሏህ አክበር። በዱአችሁ አስታውሷቸው..!
...
ድጋፍ ማድረግ የምትፈልጉ ወንድምና እህቶች በቀጥታ የተቋሙ አካውንት ቁጥር ገቢ አድርጋችሁ ደረሰኝ ከዚህ በታች ባለው ግሩፕ ሼር ልታደርጉን ትችላላችሁ።
..
1000499318212
Hidaya Islamic Center
አጭር ቁጥር - 8212
..
ወደ ግሩፑ ለመቀላቀል፦
https://t.me/+Dy1d7s3_31s4NmQ0
777 views13:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-03 14:50:06
ወንድማችን ሳዳም 2,000 ብር ለሒዳያ ኢስላማዊ ማዕከል ድጋፍ አድርጓል፥ በተመሳሳይ እህታችን ለይላም 10,000 ብር ገቢ አድርጋለች። አሏህ አክበር። በዱአችሁ አስታውሷቸው..!
...
ድጋፍ ማድረግ የምትፈልጉ ወንድምና እህቶች በቀጥታ የተቋሙ አካውንት ቁጥር ገቢ አድርጋችሁ ደረሰኝ ከዚህ በታች ባለው ግሩፕ ሼር ልታደርጉን ትችላላችሁ።
..
1000499318212
Hidaya Islamic Center
አጭር ቁጥር - 8212
..
ወደ ግሩፑ ለመቀላቀል፦
https://t.me/+Dy1d7s3_31s4NmQ0
951 views11:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-31 23:18:36
በአንድ ወቅት ለተራቡ ሰዎች ድጋፍ እንሰጣለን ብለው የሄዱ ሚሽነሪዎች እንዳሰቡት ህዝቡ ስላልከፈረላቸውና ለሪፖርት ስላልተመቻቸው የሰሩትን ዘግናኝ ስራ ሳነብ በጣም መደንገጤን አስታውሳለሁ። በአጭሩ በምግብ አታለው ሊየከፍሩት የሄዱት ህዝብ ከረሀቡ ዲኑን የሚያስቀድም ሆነባቸውና እንዳሰቡት ሳይሆን ቀረ። በዚህ መሀል ምግቡን ሰጥተው ግን ደግሞ ሰው ባይከፍር አላማቸው ሰብአዊነት አይደለምና ተልዕኳቸው ይጓደላል። በዚህ መሀል የወሰኑት ውሳኔ ህዝቡ አማራጭ ሲያጣ ሀሳባቸውን እንዲቀበል ሲሉ የወሰዱትን የድጋፍ አይነት ሳይሰጡት ይዘው በመዘግየታቸው ምክንያት በርካታ ህጻናት ለሞት ተዳርገው ነበር። ይህንን በተመለከተ ከ6 አመት በፊት የድረ ገጹን ሪፖርት በስክሪን እያሳየሁ ፕሮግራም መስራቴን አስታውሳለሁ።
...
ይህንን ሳነብ ምን አይነት አረመኔ ሰዎች እንደነበሩ እያሰብኩ ተደንቄያለሁ። በዘመኔ አያቸዋለሁ ብየ ግን ፈጽሞ አስቤም አላቅም ነበር። እንዳለመታደል ግን የግብር ልጆቻቸውን በተለይ በዚህ ቅርብ አመታት እስኪሰለቸኝ አይቻቸዋለሁ። ከዚህ በታች ያለው ታሪክም ከሰማነው ግፋቸው አንጻር መደረጉ አያስገርመኝም። በይፋ በድፍረት እቅድ ነድፈው ጉልበት አሰማርተውና፣ ስልጣንን ተመክተው ሊያከፍሩን መከራቸውን እየበሉ ነው። አሏህ ግን አይጥለንም፥ ሴራቸውን ከንቱ የሚያደርግ አምላክ ከነሱ የባሱትን አፈርድሜ ሲያበላቸው አይተናል። ምን ያህል በስልጣንና በነዋይ ቢፈረጥሙ ልፋታቸው ሁሉ ሀቅ ፊት ከተራ ብናኝ አይገዝፍም።
1.1K views20:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ