Get Mystery Box with random crypto!

የሕያ ኢብኑ ኑህ - Yahya Ibnu Nuhe

የቴሌግራም ቻናል አርማ yahyanuhe — የሕያ ኢብኑ ኑህ - Yahya Ibnu Nuhe
የቴሌግራም ቻናል አርማ yahyanuhe — የሕያ ኢብኑ ኑህ - Yahya Ibnu Nuhe
የሰርጥ አድራሻ: @yahyanuhe
ምድቦች: እንስሳት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 13.06K
የሰርጥ መግለጫ

﷽ | Muslim | Theology | Comparative Religion | Philosophy | Student | Teacher |

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 15

2022-11-23 16:13:28
በስም ከኛ ተቋም ጋር የሚመሳሰለው ሌላኛው የወንድሞቻችን "አል-ሒዳያ ኢስላማዊ ማዕከል" ለበርካታ አመታት የለፉበትን ትልቅ ስራ አጠናቀው ለምረቃ አድርሰዋል..!
...
ግዙፍ መስጅድ፣ የሴቶች መድረሳ፣ የወንዶች መድረሳ እንዲሁም የኡስታዞች መኖርያ ጨምሮ ያካተተ የዲን ማዕከል በጉራጌ ዞን ጉመር ማዞርያ ላይ በአል-ሒዳያ ኢስላማዊ ማዕከል አማካኝነት ተገንብቶ በመጭው ታህሳስ 2/2015 በአሏህ ﷻ ፍቃድ ይመረቃል። ይህንን የመሠለ ታላቅ ስራ ለመስራት በርካታ አመታትን ከበርካታ ትጋት ጋር ጠይቋል፥ አልሐምዱሊላህ ብርቱ ወንድሞች ናቸውና በስተመጨረሻ አሳክተውታል። በቦታው መገኘት የምትችሉ ሁሉ ብትገኙና ብታበረቷቸው ጥሪየ ነው።
...
N.B - እኔ አባል የሆንኩበት ሒዳያ ኢስላማዊ ማዕከልና ይህንን ግዙፍ ተቋም ያቋቋመው ሌላኛው "አል-ሒዳያ ኢስላማዊ ማዕከል" የተለያዩ ኢስላማዊ ተቋማት ናቸው።
4.1K views13:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-20 13:26:53
ዳዕዋ ለሰው ልጅ አስፈላጊው ነገር የሆነውም ለዚህ ነው። ይህች ምድር ቁሳዊ ነገሮችን ብቻ ከውነንባት እንደዘበት የምናልፍባት ቦታ አይደለችም። መዳናችንን መሠረት አስይዘን የምንሄድባት መሻገሪያ ናት። ሰው በኩፍር ላይ ከመሞቱ በላይ የኪሳራዎች ሁሉ ኪሳራ የለም.! ይህ እንዳይሆን ግን አሏህ ሒዳያ ይሰጥ ዘንድ ዳዕዋ ትልቁ ሰበብ ነው።

___
የሕያ ኢብኑ ኑህ
https://t.me/+A9f1rDgYDRYzYTY0
4.3K views10:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-17 19:55:54 አሏህ ﷻ ሀሳቡን ይለውጣልን?
የሱራ አል-ሀሽር -5 አንቀጽን በተመለከተ ለሚነሳው ሹብሀ የተሰጠ መልስ

ኡስታዝ ኢልያህ ማሕሙድ

ሒዳያ ኢስላማዊ ማዕከል
...



4.7K viewsedited  16:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-12 16:36:31 የሕያ ኢብኑ ኑህ - Yahya Ibnu Nuhe pinned «ላለፉት ሁለት ወራት በሒዳያ ኢስላማዊ ማዕከል በኩል ከተሰሩ ስራዎች ውስጥ ጠቃሚ የነበሩ የቆዩ አርቲክሎችን መሰብሰብና መሰነድ ዋነኛው ነበር። በዚህም መሠረት አልሐምዱሊላህ ከዚህ በታች ያሉ ከ100 በላይ አርቲክሎች ለንባብ ዝግጁ የሆኑ ሲሆን ጹሁፎቹ በሚቀጥሉት ቀናት ከዚህም በላይ እየተጨመሩ ይገኛሉ። ትምህርቶቹ እንዲዳረሱ ሁላችሁም ሼር በማድረግ አሰራጩት..! .. ❐ የኢስላም መልእክት “ላ ኢለሀ ኢልለሏህ”…»
13:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-12 16:36:21
5.0K views13:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-12 16:36:17 103/ ታላቅ ኤግዚቢሽን -2
https://hidayacomparative.org/?p=720

104/ ታላቅ ኤግዚቢሽን -3
https://hidayacomparative.org/?p=722

105/ ታላቅ ኤግዚቢሽን -4
https://hidayacomparative.org/?p=724

106/ ታላቅ ኤግዚቢሽን -5
https://hidayacomparative.org/?p=726

107/ ታላቅ ኤግዚቢሽን -6
https://hidayacomparative.org/?p=730

108/ ታላቅ ኤግዚቢሽን -7
https://hidayacomparative.org/?p=729

➭ ይህንን ፖስት ሼር እንዲያደርጉት እየጠየቅን ከዚህ በኃላ የሚለጠፉ አርቲክሎች በአሏህ ﷻ ፍቃድ ከዚህ በታች ኢዲት እየተደረጉ የሚጨመሩ ይሆናል።
4.6K views13:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-12 16:36:16 49/ ለምን ሴቶች በጀሀነም በዙ?
https://hidayacomparative.org/?p=629

50/ በጀነት ውስጥ “ጠጅ” እንዴት ይኖራል?
https://hidayacomparative.org/?p=633

51/ ኢስላም ውሸትን ፈቅዷልን?
https://hidayacomparative.org/?p=636

52/ የሒጅራ አቆጣጠር ታሪካዊ አጀማመር
https://hidayacomparative.org/?p=164

53/ ማነው የሚያጠመው?
https://hidayacomparative.org/?p=640

54/ ጀነትና ጸጋዎቿ | ክፍል አንድ
https://hidayacomparative.org/?p=644

55/ ጀነትና ጸጋዎቿ | ክፍል ሁለት
https://hidayacomparative.org/?p=647

56/ ጀነትና ጸጋዎቿ | ክፍል ሶስት
https://hidayacomparative.org/?p=650
____

ሐመዱን ረሱሉሏህ - 7 ክፍል ትምህርት

➭ የነብዩ ሙሐመድ "ﷺ" ማንነትን የሚያሳይ ተከታታይ ጹሁፍ ሲሆን እሳቸውን በተመለከተ ማወቅ ለሚፈልግ ሁሉ ጠቃሚ ትምህርቶችን አካቷል።

57/ ሙሐመዱን ረሱሉሏህ ክፍል -1
https://hidayacomparative.org/?p=514

58/ ሙሐመዱን ረሱሉሏህ ክፍል -2
https://hidayacomparative.org/?p=518

59/ ሙሐመዱን ረሱሉሏህ ክፍል -3
https://hidayacomparative.org/?p=528

60/ ሙሐመዱን ረሱሉሏህ ክፍል -4
https://hidayacomparative.org/?p=530

61/ ሙሐመዱን ረሱሉሏህ ክፍል -5
https://hidayacomparative.org/?p=536

62/ ሙሐመዱን ረሱሉሏህ ክፍል -6
https://hidayacomparative.org/?p=538

63/ ሙሐመዱን ረሱሉሏህ ክፍል -7
https://hidayacomparative.org/?p=540
_____

መሠረታዊ የእስምና የአምልኮ ተግባራትን በተመለከተ ለማስተማር የተጻፉ ጠቃሚ አርቲክሎችንም አካተናል፥ እንደአስፈላጊነቱ ተጨማሪ መጣጥፎች በአሏህ ﷻ ፍቃድ የሚጨመሩበት ይሆናል።

64/ "አልሐምዱሊላህ" ማለትን እናብዛ
https://hidayacomparative.org/?p=450

65/ የተፈጠርነው ለፈተና ነው።
https://hidayacomparative.org/?p=542

66/ ተኝቼ ፈጅር ሰላት አመለጠኝ
https://hidayacomparative.org/?p=582

__

❐ ልፋት ለምኔ - 17 ክፍል ጣጥፍ

➭ በድመ ውሳኔ (ቀዷ ወል-ቀደር) ዙሪያ የሚነሱ ጥያቄዎችንና ውዝግቦችን በተመለከተ ከስር መሰረቱ በመነሳት የሚያብራራ ተከታታይ ጹሁፍ ሲሆን በአጠቃላይ 17 ክፍሎችን አካቷል።

67/ ልፋት ለምኔ? ክፍል -1
https://hidayacomparative.org/?p=454

68/ ልፋት ለምኔ? ክፍል -2
https://hidayacomparative.org/?p=458

69/ ልፋት ለምኔ? ክፍል -3
https://hidayacomparative.org/?p=460

70/ ልፋት ለምኔ? ክፍል -4
https://hidayacomparative.org/?p=466

71/ ልፋት ለምኔ? ክፍል -5
https://hidayacomparative.org/?p=465

72/ ልፋት ለምኔ? ክፍል -6
https://hidayacomparative.org/?p=470

73/ ልፋት ለምኔ? ክፍል -7
https://hidayacomparative.org/?p=477

74/ ልፋት ለምኔ? ክፍል -8
https://hidayacomparative.org/?p=467

75/ ልፋት ለምኔ? ክፍል -9
https://hidayacomparative.org/?p=473

76/ ልፋት ለምኔ? ክፍል -1 0
https://hidayacomparative.org/?p=476

77/ ልፋት ለምኔ? ክፍል -1 1
https://hidayacomparative.org/?p=471

78/ ልፋት ለምኔ? ክፍል -1 2
https://hidayacomparative.org/?p=469

78/ ልፋት ለምኔ? ክፍል -1 3
https://hidayacomparative.org/?p=472

79/ ልፋት ለምኔ? ክፍል -1 4
https://hidayacomparative.org/?p=463

80/ ልፋት ለምኔ? ክፍል -1 5
https://hidayacomparative.org/?p=468

81/ ልፋት ለምኔ? ክፍል -1 6
https://hidayacomparative.org/?p=464

82/ ልፋት ለምኔ? ክፍል -1 7
https://hidayacomparative.org/?p=475
_____

❐ ክርስትናን የተመለከቱ

➭ የክርስትና አስተምህሮ ላይ ያሉንን መሠረታዊ ጥያቄዎች በጨዋነት ያቀረብንባቸው ጹሁፎች ደግሞ ከዚህ በታች ይገኛሉ። እንደ አስፈላጊነቱ እነዚህም ይዘቶች የሚጨመሩባቸው ይሆናል፥ ኢንሻአላህ።

83/ እረዱአቸው?
https://hidayacomparative.org/?p=552

84/ ክርስቶስ ሞትን ድል ነስቷል
https://hidayacomparative.org/?p=551

85/ እግዚአብሔርና ኢየሱስ
https://hidayacomparative.org/?p=557

86/ የወንጌሉ ኢየሱስና ስህተቶቹ
https://hidayacomparative.org/?p=556

87/ የእግዚአብሔር አምሳያ ማነው?
https://hidayacomparative.org/?p=555

88/ እግዚአብሔርና እውቀቱ
https://hidayacomparative.org/?p=554

89/ የተረሳው መንፈስ ቅዱስ
https://hidayacomparative.org/?p=553

90/ ጋብቻና ክርስትና
https://hidayacomparative.org/?p=545

91/ ልበ አምላክ ዳዊት
https://hidayacomparative.org/?p=129

92/ የማቴዎስ ወንጌል
https://hidayacomparative.org/?p=266

93/ የሉቃስ ወንጌል
https://hidayacomparative.org/?p=222

94/ የማርቆስ ወንጌል
https://hidayacomparative.org/?p=215

94/ ከመጽሀፍ ቅዱስ አስገራሚ ይዘቶች መካከል
https://hidayacomparative.org/?p=12

95/ ምስጢረ ስላሴ
https://hidayacomparative.org/?p=93

___

❐ የሚሽነሪውን እንቅስቃሴ አስመልክቶ የተጻፉ መሠረታዊ የግንዛቤ ማጨበጫ ጹሁፎች ደግሞ ከዚህ በታች ይገኛሉ።

96/ ግብጽና የሚሽነሪው ታሪክ - ጨረፍታ
https://hidayacomparative.org/?p=575

97/ የሚሽነሪው ወጥመድ ክፍል-1
https://hidayacomparative.org/?p=174

98/ የሚሽነሪው ወጥመድ ክፍል-2
https://hidayacomparative.org/?p=183

99/ የሚሽነሪው ወጥመድ ክፍል-3
https://hidayacomparative.org/?p=187

100/ የሚሽነሪው ወጥመድ ክፍል-4
https://hidayacomparative.org/?p=258

101/ ኦሮሚያና አክፍሮተ ሀይላት
https://hidayacomparative.org/?p=156
___

❐ ታላቅ ኤግዚቢሽን - 7 ክፍሎች

➭ በተለያዩ ቋንቋዎች የተሰጡ ጥልቅ ትምህርችን የሚያስተዋውቅ ጹሁፍ ሲሆን ጥናትና ምርምር ማድረግ ለሚፈልጉ ሰዎች እጅግ ጠቃሚ የመረጃ ምንጭ ነው።

102/ ታላቅ ኤግዚቢሽን -1
https://hidayacomparative.org/?p=718
3.4K views13:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-12 16:36:16 ላለፉት ሁለት ወራት በሒዳያ ኢስላማዊ ማዕከል በኩል ከተሰሩ ስራዎች ውስጥ ጠቃሚ የነበሩ የቆዩ አርቲክሎችን መሰብሰብና መሰነድ ዋነኛው ነበር። በዚህም መሠረት አልሐምዱሊላህ ከዚህ በታች ያሉ ከ100 በላይ አርቲክሎች ለንባብ ዝግጁ የሆኑ ሲሆን ጹሁፎቹ በሚቀጥሉት ቀናት ከዚህም በላይ እየተጨመሩ ይገኛሉ። ትምህርቶቹ እንዲዳረሱ ሁላችሁም ሼር በማድረግ አሰራጩት..!
..
❐ የኢስላም መልእክት “ላ ኢለሀ ኢልለሏህ” 29 ክፍል ተከታታይ ትምህርት

➭ ይህ ጹሁፍ በዋናነት እስልምናን ለተቀበሉ፣ ስለ እስልምና መሠረታዊ አስተምህሮ ማወቅ ለሚፈልጉ ክርስቲያን ወገኖቻችን እንዲሁም በቂ እውቀት ለሌላቸው ሙስሊም ወንድሞችና እህቶች ጠቃሚ ነው።

1/ የኢስላም መልዕክት “ላ-ኢለሀ ኢልለሏህ” ክፍል - 1
https://hidayacomparative.org/?p=315

2/ የኢስላም መልዕክት “ላ-ኢለሀ ኢልለሏህ” ክፍል - 2
https://hidayacomparative.org/?p=346

3/ የኢስላም መልዕክት “ላ-ኢለሀ ኢልለሏህ” ክፍል - 3
https://hidayacomparative.org/?p=350

4/ የኢስላም መልዕክት “ላ-ኢለሀ ኢልለሏህ” ክፍል - 4
https://hidayacomparative.org/?p=353

5/ የኢስላም መልዕክት “ላ-ኢለሀ ኢልለሏህ” ክፍል - 5
https://hidayacomparative.org/?p=364

6/ የኢስላም መልዕክት “ላ-ኢለሀ ኢልለሏህ” ክፍል - 6
https://hidayacomparative.org/?p=366

7/ የኢስላም መልዕክት “ላ-ኢለሀ ኢልለሏህ” ክፍል - 7
https://hidayacomparative.org/?p=375

8/ የኢስላም መልዕክት “ላ-ኢለሀ ኢልለሏህ” ክፍል - 8
https://hidayacomparative.org/?p=377

9/ የኢስላም መልዕክት “ላ-ኢለሀ ኢልለሏህ” ክፍል - 9
https://hidayacomparative.org/?p=379

10/ የኢስላም መልዕክት “ላ-ኢለሀ ኢልለሏህ” ክፍል - 10
https://hidayacomparative.org/?p=381

11/ የኢስላም መልዕክት “ላ-ኢለሀ ኢልለሏህ” ክፍል - 11
https://hidayacomparative.org/?p=383

12/ የኢስላም መልዕክት “ላ-ኢለሀ ኢልለሏህ” ክፍል - 12
https://hidayacomparative.org/?p=385

13/ የኢስላም መልዕክት “ላ-ኢለሀ ኢልለሏህ” ክፍል - 13
https://hidayacomparative.org/?p=387

14/ የኢስላም መልዕክት “ላ-ኢለሀ ኢልለሏህ” ክፍል - 14
https://hidayacomparative.org/?p=404

15/ የኢስላም መልዕክት “ላ-ኢለሀ ኢልለሏህ” ክፍል - 15
https://hidayacomparative.org/?p=407

16/ የኢስላም መልዕክት “ላ-ኢለሀ ኢልለሏህ” ክፍል - 16
https://hidayacomparative.org/?p=410

17/ የኢስላም መልዕክት “ላ-ኢለሀ ኢልለሏህ” ክፍል - 17
https://hidayacomparative.org/?p=413

18/ የኢስላም መልዕክት “ላ-ኢለሀ ኢልለሏህ” ክፍል - 18
https://hidayacomparative.org/?p=416

19/ የኢስላም መልዕክት “ላ-ኢለሀ ኢልለሏህ” ክፍል - 19
https://hidayacomparative.org/?p=418

20/ የኢስላም መልዕክት “ላ-ኢለሀ ኢልለሏህ” ክፍል - 20
https://hidayacomparative.org/?p=420

21/ የኢስላም መልዕክት “ላ-ኢለሀ ኢልለሏህ” ክፍል - 21
https://hidayacomparative.org/?p=424

22/ የኢስላም መልዕክት “ላ-ኢለሀ ኢልለሏህ” ክፍል - 22
https://hidayacomparative.org/?p=426

23/ የኢስላም3 መልዕክት “ላ-ኢለሀ ኢልለሏህ” ክፍል - 23
https://hidayacomparative.org/?p=428

24/ የኢስላም መልዕክት “ላ-ኢለሀ ኢልለሏህ” ክፍል - 24
https://hidayacomparative.org/?p=430

25/ የኢስላም መልዕክት “ላ-ኢለሀ ኢልለሏህ” ክፍል - 25
https://hidayacomparative.org/?p=432

26/ የኢስላም መልዕክት “ላ-ኢለሀ ኢልለሏህ” ክፍል - 26
https://hidayacomparative.org/?p=434

27/ የኢስላም መልዕክት “ላ-ኢለሀ ኢልለሏህ” ክፍል - 27
https://hidayacomparative.org/?p=436

28/ የኢስላም መልዕክት “ላ-ኢለሀ ኢልለሏህ” ክፍል - 28
https://hidayacomparative.org/?p=438

29/ የኢስላም መልዕክት “ላ-ኢለሀ ኢልለሏህ” ክፍል - 29
https://hidayacomparative.org/?p=440
___

❐ ሙሊም ያልሆኑ ካላት በተደጋጋሚ የሚጠይቋቸው ጥያቄዎች በዚህ ክፍል ውስጥ የተካተቱ ሲሆን ሌሎች በርካታ መጣጥፎች/Articles/ በአሏህ ﷻ በቀጣይ ቀናት ይጨመሩባቸዋል።

30/ ሙስሊም ካልሆነ ሰው ጋር በትዳር መጣመር
https://hidayacomparative.org/?p=446

31/ ቁርአን ስላሴን አያውቀውምን?
https://hidayacomparative.org/?p=442

32/ ለረመዷን ሰይጣናት ከታሰሩ ሰዎች ለምን አልሰለሙም?
https://hidayacomparative.org/?p=328

33/ አሏህ ﷻ ለምን "እኛ" ይላል?
https://hidayacomparative.org/?p=303

34/ የዒሳ عليه السلام በሕይወት መቆየት ምን ያሳየናል?
https://hidayacomparative.org/?p=509

35/ አሏህ ﷻ አደምን ያስቀመጠበት ጀነት
https://hidayacomparative.org/?p=577

36/ ወሕይ (መለኮታዊ ግልጸት)
https://hidayacomparative.org/?p=596

37/ እኔ እና እሱ “በቀደር ዙርያ የተደረገ ውይይት”
https://hidayacomparative.org/?p=601

38/ ጨረቃ በኢስላም | ክፍል -1
https://hidayacomparative.org/?p=604

39/ ጨረቃ በኢስላም | ክፍል -2
https://hidayacomparative.org/?p=608

40/ ማነው ወፍን የፈጠረው?
https://hidayacomparative.org/?p=611

41/ እንደሱ ከድንግል የተወለደ ማን አልለ?
https://hidayacomparative.org/?p=614

42/ እውን አንተ የጀነት ነህ?
https://hidayacomparative.org/?p=617

43/ የመርየም ልጅ ዒሳ (ዐለይሂ-ሰላም) | ‹‹ከርሱ በሆነው ቃል››
https://hidayacomparative.org/?p=620

44/ "ፊዳከ አቢ ወኡምሚ ያረሱለላህ" ለምን ትላላችሁ?
https://hidayacomparative.org/?p=623

45/ ከብጤው አንዲትን ምዕራፍ አምጡ?
https://hidayacomparative.org/?p=111

46/ ነብዩ ሙሀመድና ራስን የማጥፋት ትርክቶች
https://hidayacomparative.org/?p=118

47/ የኢንጅልም ባለቤቲቶች በውስጡ አላህ ባወረደው ሕግ ይፈረዱ?
https://hidayacomparative.org/?p=120

48/ አላህ ከፈጠራቸው ፍጥረታት የተጠላው ጥቁር ሰው ነው?
https://hidayacomparative.org/?p=626
3.0K views13:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-01 15:18:09 በከንባታ ሰማይ ስር
...
ምናልባት ሁለት አመት ከሞላው አላውቅም፥ ብቻ ከአመት በላይ ሁኖታል። ኡስታዝ አቡ ሐይደር በሀላባ ያስገነባውን መስጅድና መርከዝ ለማስመረቅ ሀላባ ተገኝተን ነበር። በመሀል በሀላባ ድንበራማ የከንባታ ገጠሮች እየሰራቸው የነበሩ መስጅዶችን ሊያስጎበኘን ፈልገና ጉዞ ጀመርን። የቻልነውን መንገድ በመኪና ከሄድን በኃላ ከዚያ በኃላ ያለው መንገድ በሞተር ብቻ የሚያስኬድ ስለነበር ሞተር ተከራይተን ወደ ውስጥ ጭልጥ ያለ የገጠር መንደር ውስጥ ዘለቅን። እንደታሰበው ከቦታዎቹ ደርሰን ስንመለከት በጣም ተደነቅን። ጭልጥ ያሉ ገጠሮችና ብዙ ሰው የከፈሩባቸው ቦታዎች ላይ መስጅዶች ከነመርከዞቻቸው እየተጠናቀቁ ነበር።
...
በስተመጨረሻ ሩቅ የሚባለው ሰፈር ስንደርስ ለአካባቢው ሚስኪኖች የሚከፋፈል እህል ነበርና እሱን ኡስታዝ ሲያከፋፍል ይህችን ምስል በካሜራየ አስቀረኃት። እንደምታዩት ጀንበር እየጠለቀች ነበር። ስንመለስ ወንዝ መሻገርና ሌላ ረዘም ያለ የሞተር መንገድ ይጠብቀናል። ከአቅራቢያችን በቅርብ ርቀት የጅብ ድምጽ ይሰማን ነበር። መንገዱን አሳብረን በስተመጨረሻ መኪናችን ደረስን። በዚህ ሁሉ አድቬንቸር ውስጥ በተለይም የጅብ ድምጽ በቅርበት እየሰማን ስንመጣ የነበረን ፍርሀት ትዝ ይለኛል። እኛ ይህንን መንገድ አንድ ቀን ብቻ ነው ከኡስታዝ ጋ የመጣነው፥ እሱ ግን በተደጋጋሚ የመስጅዶቹን ሁኔታ ለመከታተል ይመላለስበታል። ይህ ነገር ሲነገር በጣም ቀላል ይመስላል፤ ቦታው ላይ የነበረውን ሁነት ላየው ሰው ግን ምን ያክል ለዲን የሚከፈል መስዋዕትነት መሆኑን ይረዳል።
...
ለኡስታዝ መኪና መግዛት ለግሉ መግዛት አይደለም። ለራሳችን አጅር ስንል መግዛት ነው። እኛ እንድንሰራው የሚጠበቀውን በርካታ ስራ ቤተሰቡንና ምቾቹን ጥሎ ለአላህ ﷻ ሲል እየለፋ ነው። በዚህ ወቅት በገንዘባችን የስራው ተካፋይ መሆን ልናደርገው ከምንችለው ውስጥ ትንሹ ነው። ከዚህ በታች ባለው አካውንት ለኡስታዝ የዳዕዋ ስራዎች የሚያግዝ መኪና ይገዛለት ዘንድ የበኩሉዎን አሻራ ያሳርፉ..!
...
SADIK MOHAMMED AHMED
COMMERCIAL BANK OF ETHIOPIA
1000329226712
5.5K views12:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-01 15:18:05
3.9K views12:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ