Get Mystery Box with random crypto!

የሕያ ኢብኑ ኑህ - Yahya Ibnu Nuhe

የቴሌግራም ቻናል አርማ yahyanuhe — የሕያ ኢብኑ ኑህ - Yahya Ibnu Nuhe
የቴሌግራም ቻናል አርማ yahyanuhe — የሕያ ኢብኑ ኑህ - Yahya Ibnu Nuhe
የሰርጥ አድራሻ: @yahyanuhe
ምድቦች: እንስሳት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 13.06K
የሰርጥ መግለጫ

﷽ | Muslim | Theology | Comparative Religion | Philosophy | Student | Teacher |

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-07-18 23:17:51
የውሸት ሰዎች ባጢልን ከሚያሰራጩት በላይ አንተ ሀቅን ልታሰራጭ ነቃ ልትል ይገባል
2.2K views20:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-17 18:25:29 Live stream finished (1 hour)
15:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-17 17:17:07 Live stream started
14:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-17 14:59:08
ዛሬ በኢትዮጵያ ሰአት አቆጣጠር ከቀኑ 11:00 ጀምሮ በቲክቶክና በቴሌግራም ላይቭ እንወያይባቸዋለን። በርዕሶቹ ዙሪያ መወያየት የምትፈልጉ አልያም ጥያቄ ላላችሁ ሙስሊሞችም ሆነ ሙስሊም ላልሆናችሁ ወገኖቻችን መድረኩ ክፍት ነው።
...
ሒዳያ ኢስላማዊ ማዕከል
2.5K views11:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-14 16:04:12 ይጨንቃል..!
....
ከወራት በፊት አንድ ዲያቆን እስልምናን ተቀበለ። ህይወት ግን ቀላል አልሆነለትምና "ቢያንስ ተጠግቸ እስልምናን የምማርበት ምግብና መጠለያ ያለው መርከዝ ካለ እባክህ ፈልግልኝ" አለኝ። በማውቃቸው ሰዎች በኩል ብወጣ ብወርድ የሚያውቅ ሰው አጣሁ። ከትላንት ወዲያ ደግሞ አንድ የሀዲሳት መምህር/የሀዲስ ኪዳን/ መምህር የሆኑ መሪጌታ ጋር ብዙ ጥያቄዎች ነበሩትና በአቢዘር ስራ አስኪያጅ ወንድሜ ጀማል በኩል ተገናኝተን ውይይት ካደረግን በኃላ አልሐምዱሊላህ በስተመጨረሻ አሏህ ልቡን አስፍቶለት እስልምናን ተቀበለ። በእጁ የነበሩ የቤተክርስቲያን ንብረቶቹን ሁሉ አስረክቦ ዛሬ መውጣቱን ገልጾለት፥ እስልምናን የሚማርበት መርከዝ ነገር እንዲፈልግለት ነገረው። ሁሉኑም የርክክብ ዶክመንቶችን ልኮለት ነበርና እነሱን እያየሁ ውስጤ የማላውቀው ስሜት ሲደበላለቅብኝ ተሰማኝ።
...
ከምንም በላይ የእነዚህ ሰዎች እስልምናን መቀበል አስደስቶኝ ሳልጨርስ የሚገጥማቸው ፈተናና ለጊዜውም ቢሆን የምጠቁማቸው መጠጊያ አለመኖሩ እያስጨነቀኝ ሁሌ ስሜቴ ይረባበሻል። የዚህን ወንድም ጉዳይ ጀማል በግል ኃላፊነቱን ወስዶ በአቅሙ ለመደገፍ ወስኗል። በየቦታው ሰልመው ለጊዜው እንኳን መጠለያ በማጣት የሚሰቃዩ የሌሎችስ እጣፈንታ? አንድ እንኳን በቋሚነት የሚሰልሙ ሰዎች መሠረታዊ እስልምናን የሚማሩበትና ጭንቀታቸውን የሚያስወግድላቸው ማረፊያ ቦታ አይኖረንም? ንጽጽር ውስጥ ያሉ ሰዎች ይህንን ስሜት በርካታ ጊዜ ስላስተናገዱት ስሜቱን ይረዱታል። አስቡት እነኝህ ሀይማኖቱ ላይ ኑሯቸው ተመስርቶ የነበረና ከፍ ያለ ደረጃም የነበራቸው ሰዎች ናቸው። በዚህ ደረጃ የሚመጡ ኖርማል አማኞችን ብዛት ደግሞ መገመት ይቻላል። ምንድን ነው የሚሻለው? ምንስ ብናደርግ ነው መፍትሄ የምናበጅለት?

@Yahyanuhe1
3.6K viewsedited  13:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-14 13:45:54 መጽሀፉን በዚህ ሊንክ ያገኙታል፦

https://t.me/comparativerefrencesforall/32
2.9K views10:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-14 13:45:41
በንጽጽራዊ ስነ-መለኮት ትምህርት ውስጥ ወቅቱን ያማከለ ጥልቅ ግንዛቤ እንዲኖራችሁ የምትፈልጉ ሰዎች መጽሀፉን ማወቅ ጠቃሚ ነውና ተቀላቀሉን። በቅርብ ጊዜያት በተለይም በጹሁፍ ህየሳ/Textual Criticism/ በኩል ከተጻፉ መጽሀፎች ውስጥ ይህ የዶ/ር ሳሚ አሚሪ መጽሀፍ አይን ከፋችና ጥልቅ የሚባል ነው። መጽሀፉን ገጽ በገጽ አከታትለን ልንወያይበት በቋሚነት ቀጠሮ ይዘናል፥ በአሏህ ﷻ ፍቃድ እሁድ ከቀኑ 5 ሰአት ጀምሮ በቲክቶክና ቴሌግራም በኩል ታገኙናላችሁ።
3.0K views10:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-13 18:54:13 Live stream finished (1 hour)
15:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-03 14:24:36
ነብይነትን ከዚህ በላይ ያዋረዱ ስላልመሰላቸው ነው መሠለኝ ይህንን ደግሞ ዛሬ ጨምረውበታል። ነብይነትን ካሪክለም ቀርጸውለት በሰርተፍኬት አስመርቀናል እያሉ ነው። አስመራቂው የተለየ የነብይነት ደረጃ እንዳለው ለማሳየት ደግሞ "ሲኒየር" የምትል ማዕረግ ራሱ ላይ ጨምሯል። ሌሎቹ ጁኒየር መሆናቸው ነው ከዚህ በፊት ሜጀርና ማይነር ፕሮፌት እያላችሁ ደረጃ ስትሰጣጡ ነበር፥ አሁን ደግሞ ሲኒየርና ጁኒየር ማለት ጀምራችኃል። ቀልዱበት ይህንን ምዕመን..!
6.8K views11:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-26 15:39:36 Live stream finished (1 hour)
12:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ