Get Mystery Box with random crypto!

የሕያ ኢብኑ ኑህ - Yahya Ibnu Nuhe

የቴሌግራም ቻናል አርማ yahyanuhe — የሕያ ኢብኑ ኑህ - Yahya Ibnu Nuhe
የቴሌግራም ቻናል አርማ yahyanuhe — የሕያ ኢብኑ ኑህ - Yahya Ibnu Nuhe
የሰርጥ አድራሻ: @yahyanuhe
ምድቦች: እንስሳት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 13.06K
የሰርጥ መግለጫ

﷽ | Muslim | Theology | Comparative Religion | Philosophy | Student | Teacher |

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2023-04-30 16:35:13 https://vm.tiktok.com/ZMYwM4hoF/
1.3K views13:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-30 16:07:31
ከረመዷን ጋር ተያይዞ ተቋርጦ የነበረው ቋሚ የቲክቶክ ትምህርታችን ከዛሬ ጀምሮ በአሏህ ﷻ ፍቃድ ይቀጥላል። በዛሬው እለት የምንወያየው "ድግምትን እንደ ማክፈሪያ" በሚል ርዕስ በዚህ ጉዳይ ያሉ እውነታዎችንና ሸሪዓዊ መከላከያዎችን አስመልክቶ እንወያያለን። ይህ ፕሮግራም በሀላባ ተከስቶ የነበረውን ክስተት በተመለከተ ካቀረብነው ውይይት የቀጠለ ሲሆን እግረ መንገድ ሸሪዓዊ መፍትሄዎች ላይ በመወያየት እንቋጨዋለን። የሚመቻችሁ ላይቭ መከታተልና ጥያቄ ማቅረብ ትችላላችሁ፥ ፖስቱን ሼር በማድረግ ተደራሽ ያድርጉ..!
...
ትምህርቱን ለመከታተል ከዚህ በታች ባሉ ሊንኮች የቲክቶክ መገኛዎችን ፎሎው ማድረግ ይችላሉ፦

ሒዳያ ኢስላማዊ ማዕከል
https://bit.ly/3BZerNy

አቡ ዩስራ
https://bit.ly/3kkoaYU

ኢልያህ ማሕሙድ
https://bit.ly/3VlI6HQ

የሕያ ኢብኑ ኑህ
https://bit.ly/3Vs5O4V
1.3K views13:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-29 20:01:56
1.6K views17:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-29 20:01:54
1.6K views17:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-29 20:01:52
የይርጋለም ሆስፒታልን በተመለከተ ፕሮፌሰር በርንት የተሰኙ ሀኪም "The role of a mission organization in building a sustainable government hospital in Southern Ethiopia" የሚል አርቲክል ሰርተው በ2020 አሳትመው ነበር። በሆስፒታሉ ይሰጡ የነበሩ የሚሽነሪ ስራዎችንና ሀይማኖት የማስቀየር ስራዎችን በአርቲክላቸው ገጽ 6 ላይ አስፍረዋል።
...
በገጽ 3 ላይ በዚህ ስራቸው ምክንያት የገጠማቸውን ተቃውሞ የሚገልጽ ሲሆን ሆስፒታሉ አሁን ድረስ የሚሽነሪ ስራውን አለማቋረጡን ግን አያይዞ ይገልጻል። መሠል ተቋማት ታማሚዎቻቸው ወደውም ይሁን ተገደው ወንጌል እንዲሰሙ ያደርጋሉ። አልፈልግም ማለት ከሁኔታው አንጻር ከባድ ምርጫ ነው። ካልፈለግክ እንኳን ከተኛህበት አልጋ የሚገኘው ቴሌቭዥን በግድ እንዲሰብክህ ይደረጋል። የፕሮፌሰሩን አርቲክል አስመልክቶ ሁሉኑም ሪፈረንሶች ኮሜንት ላይ አስቀምጨላችኃለው።
1.6K views17:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-22 17:13:08
በባለፈው ጠይቂያችሁ የነበረውና በንፅፅር ትምህርቶቹ የምናውቀው ወንድማችን በቲክቶክ ላይቭ ለማስተማር እቅድ ቢይዝም አነስተኛ መስፈርቱን (1,000 Follower) ባለመሙላቱ እንደ ልብ መግባት አልቻለም። እናም ላስቸግራችሁና የቀረችውን 250 ፎሎወር ዛሬ እንሙላትና በቲክቶክ ላለው ዳዕዋ የአቅማችንን ጠጠር እናስቀምጥ። ይህንን ፖስት ሼር በማድረግ ሰዎች ፎሎው እንዲያደርጉትና እንዲሞላ እናድርግ፥ ጀዛኩሙሏሁ ኸይራ
...
https://www.tiktok.com/@ewnetsigelet2023?_t=8Zv9SEmiAZ3&_r=1
763 views14:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-20 18:58:42 ዒድ ሙባረክ..!

ተቀበለሏሁ ሚና ወሚንኩም ሷሊሀል አዕማል።
1.0K views15:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-18 23:21:56
አሏህ ﷻ ሪዝቃችንን በሀላል እንዲያሰፋልን አብዝተን እንጠይቅ። በተለይም መልካም ተግባርን ለመስራት ጉጉት ኑሯችሁ በእጅ ማጠር ምክንያት ለዚያ ተግባር ያልታደላችሁና የሌሎችን ችግር ለመቅረፍ ብቻ የሰው ፊት የምታዩ ሰዎች፥ አሏህ ሪዝቃችሁን ከራሳችሁ አድርጎላችሁ ሳትሳቀቁ ኢንፋቅ እንድታደርጉ አብዝታችሁ አላህን ለምኑት። ሰዒድ ኢብኑ መሰየብ رحمه الله እንዳሉት የአላህ ባሪያ ገንዘብን ሲወፈቅ ከሰዎች እገዛ የተላቀቀ፣ ለኢባዳም የተረጋጋና ከራሱ አልፎ በዙሪያው ላሉት ሁሉ ጠቃሚ ይሆናል። ከነዚህ ባሪያዎቹ ያደርገን ዘንድ አሏህ ﷻ መጠየቅ አንርሳ..!
1.2K views20:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-17 22:37:19 ከከበቡን በርካታ ፈተናዎች ለመሻገር የወንድምና የእህት ዱዓ ወሳኝ ነው። በዚህች የተከበረች ሌሊት በዱዓ አንረሳሳ።
337 views19:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-15 15:13:11 የእምነት አንዱ ማንነቱ መርኅ ነው። መርኅ አልባ ከሆንክ ወደየት እንኳን ሰውን እንደምትጠራ ግራ የተጋባህ ሚስኪን ትሆናለህ። የትም ፍጭው ዱቄቱን አምጭው አይነት ብሒል እምነት ውስጥ አይሰራም። በቅርብ ጊዜያት ሌሎችን ለመሳብ ተብሎ ብቻ በወንጌላውያን አማኞች አማካኝነት የሚሰሩ ቂላቂል ተግባራት ለመድረክና ለአለማዊ ትርፍ አዋጭ ስለሆኑ ብቻ በሰፊው ሲሰሩ አስተውለናል። ሀይ ባይ ባለመኖሩም አንዳንዶቹ ቅርጻቸውን ከፍ እያደረጉ ድንበር ያለፉ ሁነዋል። ከዚህ በታች ያለው የተቆረጠ ቪዲዮ አንድ ወንድሜ በቲክቶክ ጠቁሞኝ ተመልክቸዋለሁ፥ የተነሱ ነገሮች አንዳንዶቹ አድሬስ መደረግ ስላለባቸው በጥቅሉም ቢሆን ሀሳብ ሰጥቸባቸዋለሁ። ተመልከቱት፥ ጠቃሚ ነው ብለው ካመኑም ሼርም አድርጉት።

https://vm.tiktok.com/ZMYnP7CVX/
1.1K views12:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ