የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
እንስሳት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
13.06K
የሰርጥ መግለጫ
﷽ | Muslim | Theology | Comparative Religion | Philosophy | Student | Teacher |
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
0
4 stars
1
3 stars
1
2 stars
0
1 stars
0
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 10
2023-01-27 22:26:36
https://vm.tiktok.com/ZMYLemTpG/
2.4K views19:26
2023-01-27 13:38:37
ከባለፈው የቀጠለው የላይቭ ትምህርታችን በዛሬው እለትም በአሏህ ﷻ ፍቃድ የሚቀጥል ይሆናል። በዛሬው ውይይታችን ከርዕሱ ጋር በተገናኘ የሚነሱ 4 ጥያቄዎችን የምንዳስስ ሲሆን በዚህ ዙሪያ ጥያቄ ያላችሁ ወንድምና እህቶች እንድትከታሉ እጠቁማችኃለው። ከትምህርቱ መጨረሻም በርዕሱ ዙሪያ ያልገባችሁ ጥያቄ ካለ ማንሳት ትችላላችሁ።
ትምህርቱን ለመከታተል ከዚህ በታች ባሉ ሊንኮች የቲክቶክ መገኛዎችን ፎሎው ማድረግ ይችላሉ፦
ሒዳያ ኢስላማዊ ማዕከል
https://bit.ly/3BZerNy
አቡ ዩስራ
https://bit.ly/3kkoaYU
ኢልያህ ማሕሙድ
https://bit.ly/3VlI6HQ
የሕያ ኢብኑ ኑህ
https://bit.ly/3Vs5O4V
2.5K views10:38
2023-01-27 13:06:51
Watch "ቁርአን ስለ "መጽሀፍ ቅዱስ" ያለው አስተምህሮ ምንድን ነው? | ክፍል -3" on YouTube
2.4K views10:06
2023-01-27 13:06:51
Watch "ቁርአን ስለ "መጽሀፍ ቅዱስ" ያለው አስተምህሮ ምንድን ነው? | ክፍል -2" on YouTube
2.4K views10:06
2023-01-27 13:06:51
Watch "ቁርአን ስለ "መጽሀፍ ቅዱስ" ያለው አስተምህሮ ምንድን ነው? | ክፍል -1 | ሒዳያ ኢስላማዊ ማዕከል" on YouTube
2.3K views10:06
2023-01-26 21:06:21
Live stream finished (3 minutes)
18:06
2023-01-26 21:02:40
Live stream started
18:02
2023-01-26 15:12:02
ቁርአን ስለ "መጽሀፍ ቅዱስ" ያለው አስተምህሮ ምንድን ነው? በሚል ርዕስ ከባለፈው የቀጠለው የቲክቶክ ላይቭ ትምህርታችን የሚከተለውን ይመስላል። ከርዕሱ ጋር የተያያዙ ሶስት ሹብሀዎች (ማደናገሪያዎች) በዚህ ላይቭ ውስጥ ተዳሰው ምላሽ ተሰጥቶባቸዋል። ይመልከቱት፥ ለሌላውም ሼር ያድርጉት።
..
2.5K views12:12
2023-01-25 22:10:05
በኢስላማዊ መደብሮች የንጽጽር መጽሀፍት እንዳይሸጥ መከልከሉን ከሰሞኑ ሰማን..! እስልምናን የሚሳደቡ ሰዎች በነጻነት ስድባቸውን በሚናገሩበት ሀገር፥ በስነ ስርአት ሀሳብ ላይ አተኩሮ የተጻፈን መጽሀፍ መከልከል ምክንያቱ ምን እንደሆነ ግልጽ ነው። ጥሩነቱ ጊዜው የኢንተርኔት ነው፥ ከመጽሀፍት በተሻለ በይነ መረቡ ተደራሽ ነውና እጃችንን እስኪይዙት ድረስ ደግሞ ባለን አማራጭ መታገል ነው።
3.0K views19:10
2023-01-25 19:12:04
❝..አዛን ለምን በኦሮምኛ አይደረግም?..❞
..
ውዝግብ ያስነሳውን የሊቃነ ጳጳሳት ሹመት የሚቃወሙ የኦርቶዶክስ ሰዎች እያስጮሁት ያለው ሀሳብ ነው። እዚህ ውስጥ "አዛን" ምን ሊያደርግ እንደገባ ባላውቅም ይህ ጉዳይ በእስልምና ግልጽና የተብራራ ሀሳብ ስለሆነ ማንም ሰው በቋንቋየ አዛን ይደረግ ብሎ ጥሪ አያቀርብም። በመሠረቱ አዛን "ኑ ወደ ሰላት" የሚል ጭብጥ ያለው ጥሪ ነው። ማንኛውም ሰው ግን የትኛውንም የሀይማኖት ክፍል በቋንቋው እንዲማር እስልምና ያስተምራል። ይህ እናንተ እንዳሰባችሁት ለብሔርተኝነት ፉክክር ሳይሆን ከጥንትም ጀምሮ የሚተገበርና አላማውም ሰዎች እምነታቸውን እንዲያውቁ በማሰብ የሚደረግ መሠረታዊ ቀናዒ ተግባር ነው። እስልምና በዚህ በኩል ክፍተት የለበትም፥ ምዕመኑም ይህንን ጠንቅቆ ያውቃልና በጥቃቅን እውቀታችሁ ተመርኩዛችሁ ጥሩ ማነጻጸርያ ያመጣችሁ እየመሰላችሁ ራሳችሁን ትዝብት ውስጥ አትጣሉ..!
..
በተረፈ መሠል ጉዳይ እያነሳችሁ ስትናቆሩን ግራ እያጋባችሁንም ነው። በኛ በኩል ጉዳዩ የቤተ ክርስቲያን ስለሆነና ስለማይመለከተን ነው ዝም ያልነው..?! መቸ ነው ምርኩዝ ሳታደርጉን እዚያው ችግራችሁን የምትፈቱት ግን? እናንተ እንደምታደርጉት በጠባችሁ መሀል ሁሉ ሳይድ እየያዝን እሳት እንድናቀጣጥል ስለምን ትፈልጋላችሁ? ነውርማ እወቁ..!
___
የሕያ
ኢብኑ ኑህ
h
ttps://t.me/Yahyanuhe
3.4K viewsedited 16:12