Get Mystery Box with random crypto!

Addis Ababa Education Bureau

የሰርጥ አድራሻ: @wwwaddisababaeducationbureau
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 106.22K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ ቻናል የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የቴሌግራም ቻናል ሲሆን በከተማ አስተዳደሩ እስከ ትምህርት ቤት ድረስ የተከናወኑ እንዲሁም ሀገራዊ ፣ አህጉራዊ እና አለማቀፋዊ የትምህርት መረጃዎች ተደራሽ የሚደረጉበት ነው፡፡

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1

የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 9

2024-01-05 14:19:17
(ቀን ታህሳስ 26/2016 ዓ.ም)

መረጃዎችን ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!

You Tube: https://www.youtube.com/@addisababaeducationbureau9728
TikTok፡- tiktok.com/@aaeducationbureau
Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/
Website: - aaceb.gov.et
Email;- aacaebc@gmail.com
Instagram: - https://www.instagram.com/aacaeb/
16.0K views11:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-05 12:30:28
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ሀላፊ ዶክተር ዘላለም ሙላቱ በቢሮው ለሚገኙ የክርስትና እምነት ተከታዮች ለገና በዓል እንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ ::

(ቀን ታህሳስ 26/2016 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ የእንኳን አደረሳችሁ መርሀ-ግብር ያዘጋጀ ሲሆን በመድረኩ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ሀላፊ ዶክተር ዘላለም ሙላቱ ፣ የቢሮ ማኔጅመንት አባላትና የቢሮ ሰራተኞች ተሳታፊ ሆነዋል፡፡

በመድረኩ የተገኙት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ሀላፊ ዶክተር ዘላለም ሙላቱ በቢሮው ለሚገኙ የክርስትና እምነት ተከታዮች ለገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት በማስተላለፍ በአሉ የሰላም የፍቅር የጤናና የመረዳዳት በአል እንዲሆን ተመኝተዋል፡፡

መረጃዎችን ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!

You Tube: https://www.youtube.com/@addisababaeducationbureau9728
TikTok፡- tiktok.com/@aaeducationbureau
Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/
Website: - aaceb.gov.et
Email;- aacaebc@gmail.com
Instagram: - https://www.instagram.com/aacaeb/
15.0K views09:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-04 17:00:39 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ ወይዘሮ ታጋይቱ አባቡ በመርሀ ግብሩ ባስተላለፉት መልዕክት የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ ከሚያስችሉ አሰራሮች መካከል አንዱ የተማሪዎችን ዕውቀትና ክህሎት በአግባቡ መመዘን የሚያስችል የፈተና ስርአት መዘርጋት እንደመሆኑ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ማረጋገጥ ባለስልጣን ያጠናውን ጥናት ግኝት መሰረት በማድረግ የተማሪዎችን ብቃት በትክክል የሚመዝን ፈተና ማዘጋጀት እንደሚገባ አስገንዝበዋል።

መረጃዎችን ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!

You Tube: https://www.youtube.com/@addisababaeducationbureau9728
TikTok፡- tiktok.com/@aaeducationbureau
Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/
Website: - aaceb.gov.et
Email;- aacaebc@gmail.com
Instagram: - https://www.instagram.com/aacaeb/
13.3K views14:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-02 13:43:21 መረጃዎችን ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!

You Tube: https://www.youtube.com/@addisababaeducationbureau9728
TikTok፡- tiktok.com/@aaeducationbureau
Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/
Website: - aaceb.gov.et
Email;- aacaebc@gmail.com
Instagram: - https://www.instagram.com/aacaeb/
13.6K views10:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-02 13:43:02
ልደታ ክፍለ ከተማ በሚገኙ ትምህርት ቤቶች የመስክ ምልከታ ተካሄደ።

(ቀን ታህሳስ 23/2016 ዓ.ም) በምልከታው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ዘላለም ሙላቱን ጨምሮ የልደታ ክፍለ ከተማ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ሰኢድ አሊ፤የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ አቶ አሊ ከማል፣የቢሮው አማካሪ አቶ ጥላሁን ፍቃዱ እንዲሁም የክፍለከተማው ትምህርት ጽህፈት ቤት ኃላፊ እጅጋየሁ አድማሱ ተሳታፊ ሆነዋል።

የመስክ ምልከታው ከተካሄደባቸው ተቋማት መካከል ደጃዝማች ባልቻ አባነብሶ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ግቢ ውስጥ ግንባታው በአጭር ጊዜ የተጠናቀቀውና የመሰብሰቢያ አዳራሽ ፣ የተለያዩ ቢሮዎች ፣ ካፍቴሪያ ፣ ላብራቶሪዎችን እና ቤተ መጽሀፍትን ጨምሮ የመምህራንን ስታፍ ያካተተ ባለ 4 ወለል ህንጻ የደረሰበት ደረጃ በአመራሮቹ የተጎበኘ ሲሆን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ዘላለም ሙላቱ የቀሩ ጥቃቅን ስራዎች ባስቸኩዋይ ተጠናቀው ህንጻው የሚፈለገውን አገልግሎት መስጠት እንዲችል በትኩረት መስራት እንደሚገባ አዝገንዝበዋል።

ግንባታው በቅርቡ ተጠናቆ ለመማር ማስተማር ስራው ዝግጁ የሆነውና በፍሬህይወት ቁ.1 ትምህርት ቤት የሚገኘው ባለ 4ወለል የመማሪያ ህንጻም እንዲሁም መስከረም አንድ ቅድመ 1ኛ እና 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ግንባታው የተጀመረው ባለ 4 ወለል ህንፃ በአመራሮቹ የተጎበኘ ሲሆን መቅደላ 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት እየተከናወነ የሚገኘው የከተማ ግብርና ስራም ምልከታ ተካሂዷል።
13.1K views10:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-30 18:59:42
የተማሪዎች ጥያቄና መልስ ውድድር መካሄዱ በስርአተ ትምህርት አተገባበር የሚታዪ ጉድለቶችን በማረም የተማሪዎች ውጤት ለማሻሻል ከፍተኛ ሚና እንደሚኖረው ተገለፀ።

(ቀን ታህሳስ 20/2016 ዓ.ም) በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ትምህርት ፅ/ቤት አስተባባሪነት በሁሉም የመንግስትና የግል ትምህርት ቤቶች መካከል ሲካሄድ የቆየው የተማሪዎች ጥያቄና መልስ ውድድር በዛሬው እለት በአየር ጤና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የማጠቃለያው መርሀ ግብር ተካሂዳል።

በማጠቃለያው መርሀ ግብር ተገኝተው መልእክት ያሰተላለፋት የክፍለ ከተማው ትምህርት ፅ/ቤት ሀላፊ አቶ ገነነ ዘውዴ የተማሪዎች ጥያቄና መልስ ውድድር ዋና ዓላማ በአንድ በኩል ተማሪዎቻችን እስከ ዛሬ የነበራቸውን እውቀትና ስነ ምግባር የምንለካበት ሲሆን በሌላ መልኩ ደግሞ በስርአተ ትምህርቱ አተገባበር የሚታዪ ጉድለቶችን በማረም የተማሪዎች ውጤት ለማሻሻል ከፍተኛ መነሳሳት የምንፈጥርበት ነው ብለዋል።

በእለቱም 6ኛ እና 8ኛ ክፍል በአማርኛ እና በአፋን ኦሮሞ፣ 12ኛ ክፍል በማህበራዊ እና በተፈጥሮ ሳይነስ ትምህርት መስኮች ጥያቄዎች ለተወዳዳሪዎች ቀርበው ከ1ኛ እስከ 3ኛ ደረጃ የወጡ አሸናፊ ተማሪዎች፣ ትምህርት ቤቶችና ተቋማት የሰርተፊኬትና የዋንጫ ሽልማት ተበርክቶላቸዋል።

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!

You Tube: https://www.youtube.com/@addisababaeducationbureau9728
TikTok፡- tiktok.com/@aaeducationbureau
Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunicatio
15.1K views15:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-30 15:25:19 ስልጠናው በሁሉም ክፍለ ከተሞች ለሚገኙ ሁሉም የግል  ቅድመ 1ኛ ደረጃ መምህራን በቀጣይነት የሚሰጥ ሲሆን ቀደም ሲል የመንግስት ትምህርት ቤት መምህራንን ለማሰልጠን የአሰልጣኞች ስልጠና በወሰዱ መምህራን ስልጠናው እንደሚሰጥና ለስልጠናው የሚያስፈልጉ የፅህፈት መሳሪያዎችና የተለያዩ ግብአቶች አቅርቦትም በቢሮው እንደሚሸፈን ያገኝነው መረጃ ያሳያል ::

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!

You Tube: https://www.youtube.com/@addisababaeducationbureau9728
TikTok፡- tiktok.com/@aaeducationbureau
Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/
Website: - aaceb.gov.et
Email;- aacaebc@gmail.com    
Instagram: -  https://www.instagram.com/aacaeb/
12.9K views12:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-27 17:13:03
በትምህርት አዋኪ ጉዳዮች ዙሪያ ላይ ውይይት ተካሄደ፡፡

(ቀን ታህሳስ 17/2016 ዓ.ም) የልደታ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽፈት ቤት በአደንዛዥ እፅና በሌሎች የትምህርት አዋኪ ጉዳዮች ዙሪያ ለመንግስትና ለግል ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ ሰጠ።

በመድረኩ ንግግር ያደረጉት የክፍለ ከተማው ትምህርት ጽ/ቤት ኃላፊ ወ/ሪት እጅግአየሁ አድማሱ እንደተናገሩት ተማሪዎች የወጣትነት እድሚያቸውን በጎ ነገር በመስራትና ትምህርታቸው ላይ በማተኮር ሊያሳልፉ ይገባል ብለው ሰላማዊ የመማር ማስተማር እንዲሰፍንና የተማሪዎች ውጤትና ስነ-መግባር እንዲሻሻል ሁሉም የየበኩሉን መወጣት አለበት ብለዋል።

የክፍለ ከተማው የሰላምና ፀጥታ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ደረጀ ድሪብሳ በበኩላቸው ተማሪዎች እርስ በእርስ በመደጋገፍ ውጤታማ መሆን እንዳለባቸዉ በማስታወስ የመማር ማስተማሩን ስራ ሊያስተጓጉሉ ከሚችሉ ነገሮች መራቅ እንደሚገባቸው አሳስበዋል፡፡

መረጃዎችን ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!

You Tube: https://www.youtube.com/@addisababaeducationbureau9728
TikTok፡- tiktok.com/@aaeducationbureau
Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/
Website: - aaceb.gov.et
Email;- aacaebc@gmail.com
Instagram: - https://www.instagram.com/aacaeb/
15.6K views14:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-27 12:30:24
ማስታወቂያ!/BEEKSISA!

(ቀን ታህሳስ 17/2016 ዓ.ም)

https://aacaebc.wordpress.com/2023/12/27/%e1%88%9b%e1%88%b5%e1%89%b3%e1%8b%88%e1%89%82%e1%8b%ab-beeksisa-4/

ማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!

You Tube: https://www.youtube.com/@addisababaeducationbureau9728
TikTok፡- tiktok.com/@aaeducationbureau
Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/
Website: - aaceb.gov.et
Email;- aacaebc@gmail.com
Instagram: - https://www.instagram.com/aacaeb/
17.1K views09:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-27 12:08:49 ማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!

You Tube: https://www.youtube.com/@addisababaeducationbureau9728
TikTok፡- tiktok.com/@aaeducationbureau
Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/
Website: - aaceb.gov.et
Email;- aacaebc@gmail.com
Instagram: - https://www.instagram.com/aacaeb/
15.0K views09:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ