Get Mystery Box with random crypto!

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ ወይዘሮ ታጋይቱ አባቡ በመርሀ ግብ | Addis Ababa Education Bureau

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ ወይዘሮ ታጋይቱ አባቡ በመርሀ ግብሩ ባስተላለፉት መልዕክት የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ ከሚያስችሉ አሰራሮች መካከል አንዱ የተማሪዎችን ዕውቀትና ክህሎት በአግባቡ መመዘን የሚያስችል የፈተና ስርአት መዘርጋት እንደመሆኑ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ማረጋገጥ ባለስልጣን ያጠናውን ጥናት ግኝት መሰረት በማድረግ የተማሪዎችን ብቃት በትክክል የሚመዝን ፈተና ማዘጋጀት እንደሚገባ አስገንዝበዋል።



መረጃዎችን ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!

You Tube: https://www.youtube.com/@addisababaeducationbureau9728
TikTok፡- tiktok.com/@aaeducationbureau
Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/
Website: - aaceb.gov.et
Email;- aacaebc@gmail.com
Instagram: - https://www.instagram.com/aacaeb/