Get Mystery Box with random crypto!

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ሀላፊ ዶክተር ዘላለም ሙላቱ በቢሮው ለሚገኙ የክርስ | Addis Ababa Education Bureau

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ሀላፊ ዶክተር ዘላለም ሙላቱ በቢሮው ለሚገኙ የክርስትና እምነት ተከታዮች ለገና በዓል እንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ ::


(ቀን ታህሳስ 26/2016 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ የእንኳን አደረሳችሁ መርሀ-ግብር ያዘጋጀ ሲሆን በመድረኩ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ሀላፊ ዶክተር ዘላለም ሙላቱ ፣ የቢሮ ማኔጅመንት አባላትና የቢሮ ሰራተኞች ተሳታፊ ሆነዋል፡፡


በመድረኩ የተገኙት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ሀላፊ ዶክተር ዘላለም ሙላቱ በቢሮው ለሚገኙ የክርስትና እምነት ተከታዮች ለገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት በማስተላለፍ በአሉ የሰላም የፍቅር የጤናና የመረዳዳት በአል እንዲሆን ተመኝተዋል፡፡

መረጃዎችን ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!

You Tube: https://www.youtube.com/@addisababaeducationbureau9728
TikTok፡- tiktok.com/@aaeducationbureau
Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/
Website: - aaceb.gov.et
Email;- aacaebc@gmail.com
Instagram: - https://www.instagram.com/aacaeb/