Get Mystery Box with random crypto!

Addis Ababa Education Bureau

የሰርጥ አድራሻ: @wwwaddisababaeducationbureau
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 106.29K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ ቻናል የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የቴሌግራም ቻናል ሲሆን በከተማ አስተዳደሩ እስከ ትምህርት ቤት ድረስ የተከናወኑ እንዲሁም ሀገራዊ ፣ አህጉራዊ እና አለማቀፋዊ የትምህርት መረጃዎች ተደራሽ የሚደረጉበት ነው፡፡

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1

የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2024-03-25 14:51:33
ከከንቲባ ጽ/ቤት በመጡ ባለሙያዎች ድጋፍና ክትትል ተደረገ።

(ቀን መጋቢት 16/2016 ዓ.ም) ለአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቢሮ ከከንቲባ ጽ/ቤት በመጡ ባለሙያዎች ድጋፍና ክትትል የተደረገ ሲሆን በመድረኩ የቢሮ ማኔጅመንት አባላትና ጉዳዩ የሚመለከታቸው ዳይሬክተሮችና ባለሙያዎች ተሳታፊ ሆነዋል።

የድጋፍና ክትትሉ በዋናነት የፈተና ዝግጅት ያለበትን ሁኔታን ፣ እስከታችኛው መዋቅር ያለውን የተማሪዎች የምገባ ስርአትን እና ቅንጅታዊ አሰራር ያለበትን ደረጃ ያካተተ መሆኑ በድጋፍና ክትትሉ ወቅት ተመላክቷል።

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!
What Sapp: - https://whatsapp.com/channel/0029VaHFiBpA2pLF0lLslK2D
You Tube: https://www.youtube.com/@addisababaeducationbureau9728
TikTok፡- tiktok.com/@aaeducationbureau
Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/
Website: - aaceb.gov.et
Email;- aacaebc@gmail.com
Instagram: - https://www.instagram.com/aacaeb/
14.2K viewsAbebe Chernet, 11:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-24 16:13:26
Call for paper

(ቀን መጋቢት 15/2016 ዓ.ም)

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!
What Sapp: - https://whatsapp.com/channel/0029VaHFiBpA2pLF0lLslK2D
You Tube: https://www.youtube.com/@addisababaeducationbureau9728
TikTok፡- https://www.tiktok.com/@aaeducationbureau
Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/
Website: - aaceb.gov.et
Email;- aacaebc@gmail.com
Instagram: - https://www.instagram.com/aacaeb/
17.3K viewsAbebe Chernet, edited  13:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-23 12:17:39
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ዘላለም ሙላቱ በአራዳ ክፍለ ከተማ በሚገኙት በመስከረም ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ እንዲሁም በመስከረም 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ላይ የመስክ ምልከታ አካሄዱ።

(ቀን መጋቢት 14/2016 ዓ.ም) በምልከታው የቢሮው የማኔጅመንት አባላትን ጨምሮ የአራዳ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽህፈት ቤት ሀላፊ ተሳታፊ ሆነዋል።

ጉብኝቱ በዋናነት በመስከረም ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ውስጥ የተጀመረውን የጂ ፕላስ 4 የመማሪያ ክፍል ህንጻ ግንባታንና በመስከረም 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት እየተከናወነ የሚገኘዉን የከተማ ግብርና ውጤትን አስመልቶ ተካሄዳል፡፡

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!
What Sapp: - https://whatsapp.com/channel/0029VaHFiBpA2pLF0lLslK2D
You Tube: https://www.youtube.com/@addisababaeducationbureau9728
TikTok፡- https://www.tiktok.com/@aaeducationbureau
Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/
Website: - aaceb.gov.et
Email;- aacaebc@gmail.com
Instagram: - https://www.instagram.com/aacaeb/
20.0K viewsAbebe Chernet, 09:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-23 11:58:21 በመርሀ ግብሩ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ አቶ ወንድሙ ኡመር ተቀሟቱ የተደረገላቸውን የማስተማሪያ ቁሳቁሶች ተጠቅመው ጫወታን መሰረት ያደረገ የማስተማር ስነዘዴን እንዴት ተግባራዊ ማድረግ እንደሚገባቸው ገለጻ አድርገዋል።

የቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶቹ ከተደረጉ ድጋፎች መካከል ምንጣፍ ፣ዥዋዥዌ፣ፍራሽ፣ሚዛን፣የህጻናትና መምህራን ጫማዎች ፣መሰላል፣አንሶላና ትራሶች እንዲሁም የጫማ መደርደሪያዎችን እና ተንቀሳቃሽ ሰሌዳዎች ይገኙበታል።

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!
What Sapp: - https://whatsapp.com/channel/0029VaHFiBpA2pLF0lLslK2D
You Tube: https://www.youtube.com/@addisababaeducationbureau9728
TikTok፡- https://www.tiktok.com/@aaeducationbureau
Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/
Website: - aaceb.gov.et
Email;- aacaebc@gmail.com
Instagram: - https://www.instagram.com/aacaeb/
16.3K viewsAbebe Chernet, 08:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-23 11:58:19
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የተለያዩ ቁሳቁሶች ድጋፍ አደረገ።

(ቀን መጋቢት 14/2016 ዓ.ም) ድጋፉ በዋናነት የቀዳማይ ልጅነት ፕሮግራም ውጤታማ እንዲሆን እና ተቋማቱ ጫወታን መሰረት ያደረገ የማስተማር ስነ ዘዴን ተግባራዊ ማድረግ እንዲችሉ ከሁሉም ክፍለ ከተሞች ለተመረጡ 40ትምህርት ቤቶች የተደረገ ሲሆን ቢሮው ቁሳቁሶቹን ለክፍለ ከተማ ትምህርት ጽህፈት ቤት ኃላፊዎች አስረክቧል።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ዘላለም ሙላቱ በርክክብ መርሀ ግብሩ ባስተላለፉት መልዕክት ከተማ አስተዳደሩ የቀዳማይ ልጅነት ፕሮግራም ውጤታማ እንዲሆን ትኩረት ካደረገባቸው ዘርፎች አንዱ የቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መሆኑን ጠቁመው የዛሬው ድጋፍ በአዲሱ ስርአተ ትምህርት እንደተቀመጠው በተቋማቱ ጫወታን መሰረት ያደረገ ትምህርት በአግባቡ ተግባራዊ ለማድረግ የሚያስችል መሆኑን በመግለጽ ክፍለ ከተሞችም ቁሳቁሶቹን በፍጥነት ወደትምህርት ቤቶች በማስራጨት ለታለመለት አላማ እንዲውል ማድረግ እንደሚገባቸው አስገንዝበዋል።

በከንቲባ ጽህፈት ቤት የቀዳማይ ልጅነት እድገትና እንክብካቤ አማካሪ ዶክተር ታቦር ገብረመድህን በበኩላቸው የቀዳማይ ልጅነት ፕሮግራም ከጽንስ ጀምሮ እስከ ስድስት አመት ያሉ ህጻናትን መሰረት አድርጎ በከተማ አስተዳደሩ ተግባራዊ እየተደረገ የሚገኝ ፕሮግራም መሆኑን ገልጸው ከፕሮግራሙ ጋር በተገናኘ በአዲስ አበባ ከተማ የተከናወኑ ተግባራት ውጤታማ በመሆናቸው ክልሎችና የተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት ልምድ እየወሰዱ እንደሚገኙ አስታውቀዋል።
16.5K viewsAbebe Chernet, 08:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-22 18:34:32 ከአንደኛ ደረጃ ት/ቤቶች
~እሸት 1 ኛ ደረጃ ት/ቤት
~እውቀት ወገኔ ኛ ደረጃ ት/ቤት
~ደጃች ገነሜ ኛ ደረጃ ት/ቤት

ከወረዳ ትምህርት ጽ/ቤቶች
~የወረዳ 10 ትምህርት ጽ/ቤት :-1 ደረጃ
~የወረዳ 5 ትምህርት ጽ/ቤት:-2 ደረጃ
~ የወረዳ 12 ትምህርት ጽ/ቤት:-3 ደረጃ

ከ2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች
~ አዲስ ከተማ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት
~ሚኒሊየም አጠቃላይ 2 ደረጃ ደረጃ ት/ቤት
~ኮልፌ አጠቃላይ 2 ደረጃ ት/ቤት እንዲሁም

የቅዱስ ዮሐንስ 2 ደረጃ ት/ቤት ከ82 ፐርሰንት በላይ የ12 ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎችን በማሳለፍ ልዩ ተሸላሚ መሆናቸውን ከክፍለ ከተማው ያገኘነው መረጃ ያሳያል::

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!
What Sapp: - https://whatsapp.com/channel/0029VaHFiBpA2pLF0lLslK2D
You Tube: https://www.youtube.com/@addisababaeducationbureau9728
TikTok፡- tiktok.com/@aaeducationbureau
Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/
Website: - aaceb.gov.et
Email;- aacaebc@gmail.com    
Instagram: - https://www.instagram.com/aacaeb/
13.6K viewsAbebe Chernet, 15:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-18 22:04:41
የልደታ ክ/ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት የተማሪ ወላጆች ማህበር ምክር ቤት ጠቅላላ ጉባኤ አካሄደ።

(ቀን መጋቢት 9/2016 ዓ.ም) የውይይቱ ተሳታፊዎች የትምህርትን ጥራትን ከማረጋገጥ አኳያ ሁሉም የወተመህ አደረጃጀቶች በርካታ ቀሪ ስራዎች ያሉባቸው በመሆኑ የተጣለባቸውን ሀላፊነት በትጋት መወጣት እንደሚገባ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።

የክ/ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት ኃላፊ ወ/ሮ እጅጋየሁ አድማሱ በየትምህርት ቤቱ የሚገኙ የወተመህ አደረጃጀት በርካታ ስራዎችን በማከናወን ለትውልድ የሚጠቅም ታሪካዊ አሻራቸውን አስቀምጠዋል ብለዋል።

በመጨረሻም የክፍለ ከተማ የተማሪ ወላጅ ማህበር ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላት ምርጫ ተካሂዶ ጉባዔው ተጠናቋል።

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!
What Sapp: - https://whatsapp.com/channel/0029VaHFiBpA2pLF0lLslK2D
You Tube: https://www.youtube.com/@addisababaeducationbureau9728
TikTok፡- tiktok.com/@aaeducationbureau
Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/
Website: - aaceb.gov.et
Email;- aacaebc@gmail.com
Instagram: - https://www.instagram.com/aacaeb/
12.7K viewsAbebe Chernet, 19:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-18 21:42:27
በፌዴራል ደረጃ የተዋቀረው በዶ/ር ኤርጎጌ ተስፈዬ የሚመራው የሱፐር ቪዥን ኮሚቴ በልደታ ክ/ከተማ የተከናወኑ የትምህርት ለትውልድና የመልካም አስተዳደር ስራዎችን ምልከታ አድርጋል።

(ቀን መጋቢት 9/2016 ዓ.ም) ኮሚቴው በክ/ከተማው የተከናወኑ የትምህርት ለትውልድና የከተማ ግብርናን ተመልክቷል።

በበአስተዳደሩ ትምህርት ሴክተሩ የተያዙ እቅዶች እንዲሳኩ ሁሉም አካላት አጋዥ በመሆን በርካታ ስራዎችን መስራቱን ከነዚህም ውስጥ የተማሪዎችን ውጤትና ስነ-ምግባር በማሻሻል ለተማሪዎች የማጠናከሪያ ትምህርት እንዲሰጥ ክትትል የማድረግ፣ የትምህርት ቤት እና የመምህራን የመልካም አስተዳደር ችግሮችን በውይይት እንዲፈቱ የማስቻል ስራ ማከናወኑና በትምህርት ቤቶች ውስጥ የከተማ ግብርናን በማስፋፋት የኑሮ ውድነትንና በምግብ ራስን የመቻል ስራዎች ተጠናክረው መቀጠላቸውን በምልከታው ታይቷል።

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!
What Sapp: - https://whatsapp.com/channel/0029VaHFiBpA2pLF0lLslK2D
You Tube: https://www.youtube.com/@addisababaeducationbureau9728
TikTok፡- tiktok.com/@aaeducationbureau
Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/
Website: - aaceb.gov.et
Email;- aacaebc@gmail.com
Instagram: - https://www.instagram.com/aacaeb/
13.0K viewsAbebe Chernet, 18:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-18 10:07:41
የተማሪዎች የአካል ብቃት እንቅስቃሴ በአፄ ዘርዓያዕቆብ እና በስትራይቨርስ የመጀመርያ ደረጃ ትምህርት ቤት ተካሄደ።

(ቀን መጋቢት 9/2016 ዓ.ም) በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 አስተዳደር በወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት አስተባባሪነት "የአንድ ሰዓት የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ለሚሊዮኖች!" በሚል መሪ ቃል የተማሪዎች የአካል ብቃት እንቅስቃሴ በአፄ ዘርዓያዕቆብ እና በስትራይቨርስ የመጀመርያ ደረጃ ትምህርት ቤት ተካሂዷል።

ስፖርታዊ እንቅስቃሴን ባህሉ ያደረገ ንቁና ጤናማ ትውልድ ለሁለንተናዊ እድገት!

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!
What Sapp: - https://whatsapp.com/channel/0029VaHFiBpA2pLF0lLslK2D
You Tube: https://www.youtube.com/@addisababaeducationbureau9728
TikTok፡- tiktok.com/@aaeducationbureau
Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/
Website: - aaceb.gov.et
Email;- aacaebc@gmail.com
Instagram: - https://www.instagram.com/aacaeb/
17.1K viewsAbebe Chernet, 07:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-18 09:49:22 መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!
What Sapp: - https://whatsapp.com/channel/0029VaHFiBpA2pLF0lLslK2D
You Tube: https://www.youtube.com/@addisababaeducationbureau9728
TikTok፡- tiktok.com/@aaeducationbureau
Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/
Website: - aaceb.gov.et
Email;- aacaebc@gmail.com
Instagram: - https://www.instagram.com/aacaeb/
15.8K viewsAbebe Chernet, 06:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ