በኢትዮጵያ ስብአዊ መብቶች ኮሚሽን የሰብአዊ መብቶች ትምህርት ክፍል ዳይሬክተር ዶክተር መቅደስ ታደለ በበኩላቸው የምስለ ችሎት ውድድሩ ዘንድሮ ለአራተኛ ጊዜ የሽግግር ፍትህና የሰብአዊ መብት ጉዳዮችን መሰረት አድርጎ መካሄዱን ጠቁመው ውድድሩ ተማሪዎች ከሰብአዊ መብቶች ጋር በተገናኘ እውቀታቸውን እንዲያዳብሩ የሚያስችል መርሀ ግብር መሆኑንም አስረድተዋል። በውድድሩ የእቴጌ መነን የልጃገረዶች አዳሪ ትምህርት ቤት ተማሪ የሆኑት ተማሪ ሩት ተስፋዬ እና ተማሪ ስምረት ግርማ አሸንፈው በሀገር አቀፍ ደረጃ በሚካሄደው የምስለ ችሎት ውድድር አዲስ አበባን ወክለው ተሳታፊ መሆናቸውን አረጋግጠዋል። መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ! What Sapp: - https://whatsapp.com/channel/0029VaHFiBpA2pLF0lLslK2D You Tube: https://www.youtube.com/@addisababaeducationbureau9728 TikTok፡- tiktok.com/@aaeducationbureau Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/ Website: - aaceb.gov.et Email;- aacaebc@gmail.com Instagram: - https://www.instagram.com/aacaeb/ 15.5K viewsAbebe Chernet, 18:53