Get Mystery Box with random crypto!

ስልጠናው በሁሉም ክፍለ ከተሞች ለሚገኙ ሁሉም የግል  ቅድመ 1ኛ ደረጃ መምህራን በቀጣይነት የሚሰጥ | Addis Ababa Education Bureau

ስልጠናው በሁሉም ክፍለ ከተሞች ለሚገኙ ሁሉም የግል  ቅድመ 1ኛ ደረጃ መምህራን በቀጣይነት የሚሰጥ ሲሆን ቀደም ሲል የመንግስት ትምህርት ቤት መምህራንን ለማሰልጠን የአሰልጣኞች ስልጠና በወሰዱ መምህራን ስልጠናው እንደሚሰጥና ለስልጠናው የሚያስፈልጉ የፅህፈት መሳሪያዎችና የተለያዩ ግብአቶች አቅርቦትም በቢሮው እንደሚሸፈን ያገኝነው መረጃ ያሳያል ::


መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!

You Tube: https://www.youtube.com/@addisababaeducationbureau9728
TikTok፡- tiktok.com/@aaeducationbureau
Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/
Website: - aaceb.gov.et
Email;- aacaebc@gmail.com    
Instagram: -  https://www.instagram.com/aacaeb/