Get Mystery Box with random crypto!

መከላከያው ሰራዊት ዜና ከየ አቅጣጫው

የቴሌግራም ቻናል አርማ wetaderlifeoffishly — መከላከያው ሰራዊት ዜና ከየ አቅጣጫው
የቴሌግራም ቻናል አርማ wetaderlifeoffishly — መከላከያው ሰራዊት ዜና ከየ አቅጣጫው
የሰርጥ አድራሻ: @wetaderlifeoffishly
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 9.99K
የሰርጥ መግለጫ

የሀገር መከላከያ ሰራዊት ዜና ከየ አቅጣጫው ከተለያዩ ታማኝ ሚድያዎች የሚሰሙ
የሀገር መከላከያ እና
የፌደራል ፖሊስን
የሚመለከቱ ዜናዎች ያገኙበታል በተጨማሪም የወታደር Life መዘናኛዎችን ልዩ ልዩ የወታደር ጀብዶች እና ታሪኮች የሚለቀቁበት የቴሌግራም ቻናላችን ነው
https://t.me/wetaderLifeOffishly

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2022-12-06 13:49:52 ሰሜን ኮሪያ፣ የደቡብ ኮሪያን ፊልም አስተዋውቀዋል ያለቻቸውን ታዳጊዎች በሞት ቀጣች
የሰሜን ኮሪያ መንግስት የደቡብ ኮሪያ ፊልም አስተዋውቀዋል ያላቸውን ሁለት ታዳጊዎች በሞት መቅጣቷ ተገልጿል፡፡https://am.al-ain.com/article/northkorea-executes-two-minors
726 views10:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-06 13:49:51
“ስውሩ” የኒውክሌር ቦምብ ጣይ “ቢ21 ሬይደር” የጦር አውሮፕላን

አሜሪካ ከሰሞኑ ለዓመታ በሚስጥር ስትገነባው የነበረውን “ቢ21 ሬይደር” የጦር አውሮፕላን ይፋ አድርጋለች።
ከፍተኛ ቴክኖሎጂ የተታጠቀው የጦር አውሮፓላኑ የኒውክሌር ቦምብ በመታጠቅ በስውር ጥቃቶችን መሰንዘር የሚችል መሆኑም ተነግሮለታል።
አዲሱ የጦር አውሮፕላን ከራዳር እይታ ውጪ መሆን ይችላል የተባለ ሲሆን፤ በስውር ጥቃት ፈጽሞ መመለስ እንደሚችልም ተነግሯል። ቢ21 ሬይደር ስውር የኒውክሌር ቦምብ ጣይ አውሮፕላን በእብራሪ ወይም ያለ አብራሪ መጓዝ ይችላም ተብሏል።
https://am.al-ain.com/article/us-b-21-nuclear-bomber
681 views10:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-06 13:49:51
ደቡብ ኮሪያ 130 የሚጠጉ መድፎችን “ለማስጠንቀቂያ” ስትል መተኮሷ ተሰምቷል

ሰሜን ኮሪያ ሰኞ እለት ወደ 130 የሚጠጉ የመድፍ ጥይቶችን ከደቡብ ኮሪያ ጋር በምትዋሰንበት በምዕራብ እና በምስራቃዊ የባህር ድንበሯ አቅራቢያ መተኮሷ ተሰምቷል።

ይህ ወታደራዊ እርምጃ በጎረቤቶች መካከል ያለውን የተካረረ ግንኙነት እንዲባባስ አስተዋጽኦ ያደርጋል ተብሏል።

የሰሜን ኮሪያ ጦር እንደተናገረው የተኩስ ልውውጡ በደቡብ ኮሪያ የድንበር ከተማ ቼርዎን አቅራቢያ እየተካሄደ ያለውን የደቡብ ኮሪያ የመድፍ ልምምድ ማስጠንቀቂያ ነው። ጦሩ ለሀገራቱ ውጥረቱ መባባስ ደቡብ ኮሪያን ተጠያቂ አድርጓል።
https://am.al-ain.com/article/n-korea-fires-130-artillery-warning
707 views10:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-06 11:38:25 "ብዙ ሴቶች ብልቱ ትልቅ እና sex ላይ ሀይለኛ የሆነ ወንድን ለትዳር ይመኛሉ'
በተቃራኒው ደግሞ ብልቱ ትንሽ እና sex እማይችል ወንድ ለትዳር የማይሆን እና መውለድ
አይችሉም ብለው ያስባሉ"
ይላል ጣሊያናዊው ተመራማሪ "rodolf halod" ጥናት
ለዚህ ሁሉ ችግር ግን መፍትሄ አለው
# አስደሳች ዜና ለወንዶች እና sex ላይ ደካማ ባል ላላችሁ ሴቶች
በተለይ ወሲብ በማድረግ ግዜ ያለመመጣጠን ችግር ላለባችሁ ባለትዳሮች ችግራችሁን
ሙሉ በሙሉ የሚፈቱ መድሀኒቶችን አቅርበንላችኋል ።
Vimax ,
Max man criam የተባሉ መዳኒቶችን አስመጥተን በማከፋፈል ላይ እንገኛለን።
ስለሆነም
በግንኙነት ጊዜ ቶሎ እየጨረሱ ከተቸገሩ
መፍትሔ አለን.....
ይደውሉልን +251992484672
በብዛት ለሚወስዱ ደምበኞቻችን ልዬ ቅናሽ እናደርጋለን።
VIMAX made in ''Canada"
በአዲስ መልክ ተሻሽሎ የቀረበ 60 እንክብል
100% ከእፅዋት ብቻ የተቀመሙ በመሆናቸው ከጎንእዮሽ ችግሮች ነፃ የሆኑ ከማንኛውም
መዳኒት ጋር ቢወሰዱ ችግር እማያመጡ ማለትም የደም ግፊት መዳኒትን ጨምሮ ።
@ #VIMAX
@ #maxman
አሉበት ቦታ ድረስ እናደርሳለን
ከነፃ ትራንስፖርት ጋር( free delivery)
ከጥቅሞቹ በጥቃቱ
1.የስንፈተ ወሲብን በዘላቂነት ለማስወገድ
2.የብልት መጠንን በዘላቂ ሁኔታ ለመጨመር (ከ2-4 enche) (የብልትን ውፍረትና ቁመት
በወላቂ ሁኔታ ይጨምራል )
3.በግንኙነት ወቅት ቶሎ ላለመርጨት
4.ብልት ዉጥር እና ቀጥ ብሎ እንዲቆም ማድረግ
5.ግንኙነት ከጨረሱ ቡሀላም የማቃጠል/የመለብለብ/ ስሜትን ሙሉ ለሙሉ ያስወግዳል።
በሳይንሳዊ በሆነ መንገድ የተመረቱ ።
ያሉበት ቦታ ድረስ በነፃ እናቀርባለን።
በክልል ከተሞች በ posta (Ems) ፈጣን መልክት እንልካለን ።
E.m.b ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ትሬዲንግ
for more info CALL US
0992484672
ይደውሉል 0992484672
ለበለጠ መረጃ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
https://t.me/Herbal_treatment_end_marketing
825 views08:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-06 11:32:21 በግፈኞች ላይ እርምጃ መውሰድ ያልቻለ መንግስት መቀጣት መፍረስ መበተን መጠየቅ እና ስልጣኑን ማጣት እጣፋንታው ይሆናል Good Night #Ethiopiaዬ
755 views08:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-06 11:31:09
የኳታሩ ዓለም ዋንጫ ክስተት የሆነችው ሞሮኮ ዛሬ እስፔንን ትገጥማለች

የዘንድሮው ዓለም ዋንጫ የጥሎ ማለፍ ቀጣይ ጫወታዎች ዛሬ ምሽት የሚካሄዱ ሲሆን ምሽት 12፡00 ሰዓት የአፍሪካ ተወካይ የሆነችው ሞሮኮ ከእስፔን ጋር የምትጫወት ይሆናል፡፡

በምድብ ስድስት አስደናቂ ብቃት ያሳየችው ሞሮኮ ቤልጅዬምን ጭምር ሁለት ለዜሮ በማሸነፍ ከምድቧ አንድኛ በመሆን ያለፈች ሲሆን ዛሬም ከእስፔን ጋር የምታደርገው ጫወታ ተጠባቂ ነው፡፡

ምሽት አራት ሰዓት ላይ ፖርቹጋል ከሲውዘርላንድ የጥሎ ማለፍ ጫወታቸውን ያደርጋሉ፡፡

በዓለም ዋንጫው  ሩብ ፍፃሜውን ለመቀላቀል የሚደረጉ ጫወታዎች ዛሬ የሚጠናቀቁ ሲሆን በመጪው አርብ ወደ ግማሽ ፍፃሜ ለማለፍ ብራዚል ከክሮሺያ፣ ኔዘርላንድ ከአርጄንቲና ጋር ጫወታቸውን ያደርጋሉ፡፡

@EthioipaNews
857 views08:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-05 22:41:28
ክሮሽያ ጃፖንን በማሸነፍ ወደ ሩብ ፍጻሜ አለፈች

ክሮሽያ ከጃፖን ያደረጉት ጨዋታ በክሮሽያ አሸናፊነት ተጠናቋል።
የጨዋታው መደበኛ ጨዋት 1 ለ 1 አቻ የተጠናቀቀ ሲሆን በተጨማሪ ደቂቃም በውጤቱ ላይ ለውጥ ባለመኖሩ ወደ መለያ ምት አምርተዋል።
በመለያ ምቱ ክሮሽያ ማሸነፍ ችላለች።

የአል ዐይን ቤተሰብ ይሁኑ!
ቴሌግራም፡ https://t.me/alainamharic
ዩቲዩብ: https://bit.ly/AlAinAmharic
ድረገፅ: https://am.al-ain.com
ትዊተር: https://twitter.com/AlAinAmharic
ፌስቡክ: https://www.facebook.com/AlAinAmharic
ኢንስታግራም: https://www.instagram.com/alainnewsamharic
225 views19:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-05 22:41:28
በኮቪድ ምክንያት ተቀዛቅዞ የነበረው የጦር ሙሳሪያ ንግድ መነቃቃቱ ተገለጸ

የሩሲያ እና ዩክሬን ጦርነት የዓለም ጦር መሳሪያ ምርት እና ሽያጭ ላይ ጫና እንደፈጠረ ዶቸቪሌ ዘግቧል።

ይህ ጦርነት የዓለማችን ሀገራት የጦር መሳሪያ የሸመታ ፍላጎታቸውን አንሮታል ተብሏል። አሁን ላይ ያለው ዓለም አቀፍ የሀገራት ጦር መሳሪያ ሽያጭ እና ትርፍ የሚከተለውን ይመስላል።

የአል ዐይን ቤተሰብ ይሁኑ!
ቴሌግራም፡ https://t.me/alainamharic
ዩቲዩብ: https://bit.ly/AlAinAmharic
ድረገፅ: https://am.al-ain.com
ትዊተር: https://twitter.com/AlAinAmharic
ፌስቡክ: https://www.facebook.com/AlAinAmharic
ኢንስታግራም: https://www.instagram.com/alainnewsamharic
214 views19:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-05 18:54:28 ሰሜን ኮሪያ በደቡብ ኮሪያ በድንበር አቅራቢያ መድፍ መተኮሷ ተነገረ

ደቡብ ኮሪያ 130 የሚጠጉ መድፎችን “ለማስጠንቀቂያ” ስትል መተኮሷ ተሰምቷል። የደቡብ ኮሪያ ጦር ከሰሜን ኮሪያ ለተከፈተበት የተኩስ እሩምታ የቃል ማስጠንቀቂያ መስጠቱ ተሰምቷል።
https://am.al-ain.com/article/n-korea-fires-130-artillery-warning
744 views15:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-05 18:08:09 ሱዳናውያን አዲስ የፖለቲካ ሽግግር ለመጀመር ያስችላል የተባውን የስምምነት ማዕቀፍ ተፈራረሙ
ስምምነቱ ሱዳን ምርጫ እስክታደርግ ድረስ ለሁለት አመታት በሲቪል እንድትመራ የሚያደርግ ነው ተብሏል
https://am.al-ain.com/article/sudanese-sign-political-framework-agreement
757 views15:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ