Get Mystery Box with random crypto!

መከላከያው ሰራዊት ዜና ከየ አቅጣጫው

የቴሌግራም ቻናል አርማ wetaderlifeoffishly — መከላከያው ሰራዊት ዜና ከየ አቅጣጫው
የቴሌግራም ቻናል አርማ wetaderlifeoffishly — መከላከያው ሰራዊት ዜና ከየ አቅጣጫው
የሰርጥ አድራሻ: @wetaderlifeoffishly
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 9.99K
የሰርጥ መግለጫ

የሀገር መከላከያ ሰራዊት ዜና ከየ አቅጣጫው ከተለያዩ ታማኝ ሚድያዎች የሚሰሙ
የሀገር መከላከያ እና
የፌደራል ፖሊስን
የሚመለከቱ ዜናዎች ያገኙበታል በተጨማሪም የወታደር Life መዘናኛዎችን ልዩ ልዩ የወታደር ጀብዶች እና ታሪኮች የሚለቀቁበት የቴሌግራም ቻናላችን ነው
https://t.me/wetaderLifeOffishly

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 7

2022-12-03 20:52:35 ፈረንሳይ አጫጭር የሀገር ውስጥ በረራዎችን እንደምትሰርዝ ገለጸች

ፈረንሳይ በአውሮፓ ብዙ የግል ጄቶች ያለባት ሀገር ናት። ሀገሪቱ አጫጭር በረራዎችን ለመሰረዝ የተገደደችው የአየር ብክለትን ለመከላከል በሚል ነው።
https://am.al-ain.com/article/france-given-green-light-to-abolish-internal-flights
518 views17:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-03 19:08:02 በኢትዮጵያ 42 በመቶ የኤችአይቪ ኤድስ ቫይረስ ተጠቂዎች ራሳቸውን በራሳቸው ማግለላቸው ተገለጸ

ቫይረሱ ያለባቸው ህጻናት እና ታዳጊዎች በመገለል ምክንያት መድሃኒት እያወሰዱ አይደለም ተብሏል። በኢትዮጵያ የኤችአይቪ ኤድስ ቫይረስ ስርጭት በመቀነስ ላይ እንደሆነ ጤና ሚኒስቴር አስታውቋል።
https://am.al-ain.com/article/hiv-aids-in-ethiopia
742 views16:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-03 19:08:02 ዩክሬንን መልሶ ለመገንባት 350 ቢሊዮን ዶላር እንደሚያስፈልግ ተገለጸ

የዩክሬን መሰረተ ልማቶች ክፉኛ መጎዳታቸውን የዓለም ባንክ አስታውቋል። ዩክሬን ባለፉት ጥቂት ዓመታት ውስጥ 18 ቢሊዮን ዶላር ድጋፍ አግኝታለች።
https://am.al-ain.com/article/world-bank-says-ukraine-rebuild-likely-to-cost-more-than-350bn
638 views16:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-03 19:08:02
በዓለም ዋንጫ ጥሎ ማለፍ የገቡ ሀገራት ከማን ጋር ይጫወታሉ?

በኳታር እየተካሄደ ያለው የ2022 የፊፋ የዓለም ዋንጫ እንደቀጠለ ሲሆን፤ 16 ሀገራት ወደ ጥሎ ማለፍ መቀላቀላቸውን አረጋግጠዋል።

የጥሎ ማለፍ ጨዋታው ዛሬ የሚጀመር ሲሆን፤ ጥሎ ማለፉን ከተቀላቀሉ ሀገራት ምን ከማን ይገናኛል የሚለው እንደሚከለው ቀርቧል።

የአል ዐይን ቤተሰብ ይሁኑ!
ቴሌግራም፡ https://t.me/alainamharic
ዩቲዩብ: https://bit.ly/AlAinAmharic
ድረገፅ: https://am.al-ain.com
ትዊተር: https://twitter.com/AlAinAmharic
ፌስቡክ: https://www.facebook.com/AlAinAmharic
ኢንስታግራም: https://www.instagram.com/alainnewsamharic
593 views16:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-03 19:08:02 ወንድሟን ለመሞሸር 12 ዓመታትን ተግታ ገንዘብ የቆጠበችው ቻይናዊ

ለታናሿ ቤትና መኪና ገዝታ ጥሎሽ እንዳያሳስበው ያደረገችው የ33 አመት ወጣት ውደሳም ወቀሳም እየቀረበባት ነው። ወንድ ልጅ የሚጠየቀው ጥሎሽ እየጨመረ መምጣት ቻይናውያንን ወደ ጎረቤት ሀገራት እንዲያማትሩ አድርጓቸዋል።
https://am.al-ain.com/article/big-sister-works-hard-to-buy-flat-and-car-for-brother-to-boost-his-marriage-chances
527 views16:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-03 19:08:02 የአርጀነቲናው አምበል ሊዮኔል ሜሲ 1000ኛ ፕሮፌሽናል ጨዋታውን ያደርጋል

የኳታር የዓለም ዋንጫ የጥሎ ማፍ ጨዋታዎች ዛሬ መካሄድ ይጀምራሉ። ዛሬ አርጀንቲና ከአውስትራሊያ፤ አሜሪካ ከኔዘርላንድስ የሚያደርጉት ጨዋታ ተጠባቂ ነው። ማን ያሸንፋል፤ ግምትዎን ያገሩ…
https://am.al-ain.com/article/messi-to-play-1000th-professional-game-against-australia
513 views16:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-03 19:08:02
በኳታር ዓለም ዋንጫ የዛሬ ጨዋታዎች

በኳታር 2022 የፊፋ የዓለም ዋንጫ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ዛሬ መካሄድ ይጀምራሉ።

ምሽት 12 ሰዓት እና 4 ሰዓት ላይ ሰዓት ሁለት ጨዋታዎች የሚካሄዱ ሲሆን፤ መርሃ ግብሮቹን እንደሚከተለው አቅርበናል።

የአል ዐይን ቤተሰብ ይሁኑ!
ቴሌግራም፡ https://t.me/alainamharic
ዩቲዩብ: https://bit.ly/AlAinAmharic
ድረገፅ: https://am.al-ain.com
ትዊተር: https://twitter.com/AlAinAmharic
ፌስቡክ: https://www.facebook.com/AlAinAmharic
ኢንስታግራም: https://www.instagram.com/alainnewsamharic
504 views16:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-03 19:08:01 ፕሬዝዳንት ዢ እና የአውሮፓ ህብረት ፕሬዝዳንት ለዩክሬን መረጋጋት ጥሪ አቀረቡ

ፕሬዝዳንት ዢ በሩስያ ላይ ያላቸውን ተጽዕኖ እንዲጠቀሙ አውሮፓ ህብረት ጠይቋል። ፕሬዝዳንት ዢ የዩክሬንን ችግር በፖለቲካዊ መንገድ መፍታት ለሀገራት የጋራ ጥቅም ነው ብለዋል።
https://am.al-ain.com/article/xi-and-eu-president-calls-to-end-ukraine-russia-war
499 views16:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-03 19:08:01 ሰሜን ኮሪያውያን ለልጆቻቸው "ቦምቡ፣ ሽጉጤ" እና መሰል ሰሞችን እንዲያወጡላቸው አዘዘች

ፒዬንግያንግ የፍቅር ስሞች እንዲቀየሩ አንድ ወር ሰጥታለች። ወላጆች የስም ለውጡን የማያደርጉ ከሆነ ቅጣት እንደሚጠብቃቸውም ተነግሯል።
https://am.al-ain.com/article/a-bomb-and-gun-names-imposed-on-north-korean-children
496 views16:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-03 19:07:32
ሩሲያ በዩክሬን ጉዳይ ለመነጋገር በሬ ክፍት ነው አለች!!

የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን በዩክሬን ዙሪያ "ለመደራደር ዝግጁ ናቸው" ተብሏል። ነገር ግን ምዕራባውያን የሞስኮን ጥያቄ መቀበል አለባቸው ብሏል ክሬምሊን።

የክሬምሊን መግለጫ የመጣው የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ፑቲን ጦርነቱን የሚያበቃበትን መንገድ እየፈለጉ ከሆነ ለመነጋገር ፈቃደኛ መሆናቸውን ከተናገሩ ከአንድ ቀን በኋላ ነው።ባይደን እና የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ሐሙስ ዕለት በዋይት ሀውስ ከተነጋገሩ በኋላ፤ ሩሲያ በዩክሬን ላደረገችው ድርጊት ተጠያቂ እንደምትሆን ተናግረዋል። ነገር ግን ፕሬዝዳንት ባይደን በፑቲን አቋም “ምንም አይነት የለውጥ ምልክት” እንዳላዩ በመግለጽ ከሞስኮ ጋር ሰላም ለማውረድ ፍላጎት እንዳላቸው ጠቁመዋል።
 
ጦርነቱ ከተቀሰቀሰ የካቲት ወር ወዲህ ባይደን ከፑቲን ጋር በቀጥታ አልተነጋገሩም። ሞስኮ ለባይደን በሰጠችው ምላሽ በዩክሬን ጉዳይ ለመነጋገር በሬ ክፍት ነው ብላለች። የክሬምሊን ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ “የሩሲያ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ጥቅማችንን ለማረጋገጥ ሁልጊዜም ለድርድር ፈቃደኛ ናቸው” ብለዋል።

ፔስኮቭ አሜሪካ በሩሲያ የተጠቃለሉ ግዛቶችን እውቅና አልሰጥም ማለቷ ጦርነቱን የሚያቆምበትን መንገድ ፍለጋ እያደናቀፈ ነውም ብለዋል። ሞስኮ ቀደም ሲል የኔቶ ምስራቃዊ መስፋፋትን ጨምሮ ከፍተኛ የደህንነት ዋስትናዎችን እንደምትፈልግ ተናግራ ነበር።
ፑቲን ለጀርመኑ ቻንስለር ኦላፍ ሾልስ በስልክ በዩክሬን ላይ ያለው የምዕራቡ ዓለም መስመር “አፍራሽ ነው” በማለት በርሊን አካሄዷን እንደገና እንድታስብ አሳስበዋል ሲል ክሬምሊን ተናግሯል።

@EthioipaNews
577 views16:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ